Fana: At a Speed of Life!

የኩላሊት ሕመምን እንዴት መከላከል ይቻላል?

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኩላሊት ሕመም በዓለማችን እጅግ በአስፈሪ ደረጃ ተስፋፍቶ ያለና የሚታከም ሕመም ነው፡፡ የኩላሊት ሕመም በአዋቂ የዕድሜ ክልል ውስጥ ከሚገኙት ሰዎች ውስጥ ከ5 በመቶ በላይ የኩላሊት ጉዳት እንዳለባቸው ይነገራል፡፡ በዚህም…

የማህጸን በር ጫፍ ካንሰር ምንነትና ህክምናው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማህጸን በር ጫፍ ካንሰር ማለት የማሕጸን ጫፍ የምንለው የሰውነት ክፍል ላይ የሚከሰት የካንሰር አይነት ነው፡፡ የማህጸን በር ካንሰር ምንነትና ህክምናውን በተመለከተ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የማህጸንና ጽንስ ስፔሻሊስት ከሆኑት ዶ/ር ዳዊት…

አሜሪካ በዓለማችን የመጀመሪያውን የቺኩንጉንያ ቫይረስ ክትባት አጸደቀች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ በዓለማችን የመጀመሪያውን የቺኩንጉንያ ክትባት ጥቅም ላይ እንዲውል አጸደቀች፡፡ በትንኝ ንክሻ የሚተላለፈው ቫይረስ ክትባት በጤናው ዘርፍ ላይ የሚሠሩት የአሜሪካ ባለሥልጣናት በትናንትናው ዕለት መክረው ማፅደቃቸውን ሲ ጂ ቲ ኤን ዘግቧል፡፡…

የፕሮስቴት እጢ ምልክቶችና ህክምናው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሮስቴት እጢ በወንዶች ፊኛ በታች የሚገኝ ተፈጥሯዊ የሰውነት አካል ነው ፡፡ በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ዩሮሎጂ ትምህርት ክፍል ረዳት ፕሮፌሰር የሆኑት ዶ/ር መሀመድ አብዱልሀዚዝ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ ÷የፕሮስቴት እጢ…

የ“ቶንሲል” ሕመም እንዴት ይከሰታል?

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ“ቶንሲል” ሕመም “ቶንሲሎፋርንጃይትስ” ወይም የላይኛው መተንፈሻ ክፍል ሕመም ነው፡፡ ምንነቱ? “ቶንሲሎፋርንጃይትስ” (የጉሮሮ ሕመም) የሚያመላክተው የላይኛው የመተንፈሻ ክፍልን እብጠት ሲሆን፥ ይህም መቅላት፣ እብጠት መኖር፣ ቁስለትና ሌሎች…

ስለ የደም ሥር መዘጋትና ጋንግሪን ምን ያህል ያውቃሉ?

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደም ሥሮች በተለያየ ምክንያት በአጣዳፊነት ወይም ቀስ በቀስ ሊዘጉ ይችላሉ። በሰውነት ውስጥ የተጣራ ደም ከልብ ወደ ተለያዩ የሰውነት ክፍሎች የሚያሰራጩ "ደም ቀጂ (አከፋፋይ)" ደም ሥሮች እና ጥቅም ላይ የዋለ ደምን ይጣራ ዘንድ ወደ ሳንባ እና…

የአእምሮ ጤንነት የሚለካው በጤናማ ማህበራዊና ግለሰባዊ መስተጋብር ነው – ዶ/ር ያሬድ ዘነበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአንድ ሰው አእምሮ ጤናማነት የሚለካው በሚያደርገው ማህበራዊና ግለሰባዊ መስተጋብር መሆኑን የነርቭ ሃኪም ዶ/ር ያሬድ ዘነበ አመላክተዋል፡፡ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የአእምሮ ጤናን አስመልከቶ የነርቭ ሃኪም ከሆኑት ዶ/ር ያሬድ ዘነበ ጋር…

የጤና አገልግሎቱን ለማሻሻል የሚያስችል አደረጃጀት ተገንብቷል – ዶ/ር ደረጄ ዱጉማ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ የጤና አገልግሎቱን ለማሻሻል የሚያስችል አደረጃጀት መገንባቱን የጤና ሚኒስትር ዴኤታው ዶ/ር ደረጄ ዱጉማ ገለጹ፡፡ 25ኛው የጤና ዘርፍ ጉባዔ ዛሬ ተጠናቋል። የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ደረጄ ዱጉማ በዚሁ ጊዜ…

የኢንፍሉዌንዛ ምንነት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢንፍሉዌንዛ ከጉንፋን ጋር የመመሳሰል ባህሪ ያለው የመተንፈሻ አካላት ህመም ነው፡፡ ምንም እንኳን ጉንፋን እና ኢንፍሎይንዛ አምጪ ቫይረሶች የተለያየ ዓይነት ቢኖራቸውም ህመሞቹ እንደ ማስነጠስ፣ የአፍንጫ ማፈንና ፈሳሽ መብዛት ምልክቶችን የሚጋሩ…

የሳንባ ካንሰር ምልክቶች ምንድን ናቸው?

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሳንባ ካንሰር ማለት በሳንባ ውስጥ የሚገኙ ህዋሳት ከመደበኛ ዕድገታቸውና ቁጥራቸው ውጪ ጤናማ ባልሆነ መልኩ መባዛት ነው፡፡ የሳንባ ካንሰር ከሳንባ ተነስቶ ወደ አንጎልና ሌሎች የሰውነት ክፍሎች ሊሰራጭ እንደሚችል የህክምና…