በ2035 ከግማሽ በላዩ የዓለም ህዝብ ከመጠን በላይ በሆነ ውፍረት ሊጠቃ እንደሚችል ሪፖርት አመላከተ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አስፈላጊው እርምጃ ካልተወሰደ በፈረንጆች 2035 ከግማሽ በላይ የሚሆነው የዓለም ህዝብ ከልክ በላይ በሆነ ውፍረት ሊጠቃ እንደሚችል የዓለም አቀፉ ከልክ በላይ ውፍረት ፌዴሬሽን ሪፖርት አመላከተ፡፡
በዓለም አቀፍ ደረጃ በከፍተኛ ፍጥነት እየጨመረ…
የአንጀት ካንሰር መንስኤዎች፣ ምልክቶች እና ህክምናው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአንጀት ካንሰር አብዛኛውን ጊዜ ከትልቁ አንጀት የውስጠኛው ክፍል የሚነሱ ሴሎች ከቁጥጥር ውጭ ሲራቡ የሚፈጠር ነው፡፡
ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት የአጠቃላይ ቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት ዶክተር ሸምሴ ሸውሞሎ÷ ከመጠን ያለፈ…
ከ5 እስከ 10 በመቶ ያህሉ የዓለም ሕዝብ በድብርት ይጠቃል
አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ድብርት ከወንዶች ይልቅ በሴቶች ላይ በእጥፍ የሚከሰት የአዕምሮ ህመም ነው፡፡
አንድ ሰው የድብርት ህመም አለበት ለማለት ምልክቶቹ ለሁለት ሣምንት እና ከዚያ በላይ በተከታታይ መታየት ይኖርባቸዋል፡፡
ድብርት በተለይ በጉርምስና እና በ40ዎቹ…
የኩላሊት ጠጠርን እንዴት እንከላከል?
አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኩላሊት ጠጠር ተብለው የሚታወቁት በኩላሊት ውስጥ የሚፈጠሩ ከሚኒራል፣ አሲድ እና ጨው የተሠሩ ጠንካራ የጠጠር ክምችቶች ናቸው።
ጤናማ ያልሆነ አመጋገብ፣ ከመጠን ያለፈ የሰውነት ክብደት፣ አጋላጭ የጤና እክል እና አንዳንድ መድሃኒቶች ከብዙ…
ከ60 ዓመት የዕድሜ ባለጸጋ እናት 8 ኪሎ ግራም የሚመዝን ዕጢ ተወገደ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጦራ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ከ60 ዓመት የዕድሜ በለጸጋ እናት 8 ኪሎ ግራም የሚመዝን ዕጢ ማስወገድ መቻሉ ተገልጿል፡፡
በሆስፒታሉ ስኬታማ ነው የተባለለትን ቀዶ ጥገና ያደረጉት እና የቀዶ ጥገናውን ቡድን የመሩት የማህጸን እና ጽንስ…
ፆምና የጤና ጠቀሜታው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፆም ሀይማኖታዊ ሥርአትን ተከትሎ የሚከወን ተግባር ነው።
ለተወሰነ ሰዓት ከምግብና ከመጠጥ መራቅ ወይም መጾም ደግሞ ከሀይማኖታዊ ጥቅሙ በዘለለ በርካታ የጤና ጠቀሜታዎች እንዳሉት ጥናቶች ያመለክታሉ።
ከዋና ዋና ጠቀሜታዎቹ መካከል በደም ውስጥ…
በመዲናዋ የመድሐኒት አቅርቦት ችግር መኖሩን የማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን ተጠቃሚዎች ገለጹ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በአንዳንድ የጤና ተቋማት ላይ የመድሐኒት አቅርቦትና አገልግሎት አሰጣጥ ላይ ችግሮች መኖራቸውን የከተማዋ ማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን ተጠቃሚዎች ገለጹ፡፡
በከተማዋ የማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን ተጠቃሚዎች በአዲስ ከተማ…
የእንቅርት መንስኤዎች ፣ምልክቶች እና መፍትሔ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተፈጥሮ ታይሮይድ የተባለ የፊተኛው አንገታችን አካባቢ ያለ የሰውነት ክፍል ሲያብጥ ወይም ሲተልቅ እንቅርት ይባላል፡፡
ነገር ግን አንገት ላይ ያለን እባጭ ሁሉ እንቅርት ነው ማለት ስለማይቻል ወደ ህክምና ተቋም በመሄድ መለየት እንደሚያስፈልግ ከፋና…
የጨጓራ አልሰር ምልክቶች፣ መከላከያ መንገዶችና ህክምናው
አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለምዶ የጨጓራ አልሰር (Peptic ulcer disease) ወይም የጨጓራና የትንሹ አንጀት መጀመሪያ ክፍል መላጥ፣መቦርቦር ወይም መቁሰል የሚከሰተው በጨጓራ በሚመነጭ አሲድ ምክንያት ነው።
የቀዶ ህክምና ስፔሻሊስቱ ዶክተር ሸምሴ…
የህጻናት ማንኮራፋት ችግር እና መፍትሄዎቹ
አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የማንኮራፋት ችግር አዋቂዎችም ሆነ ህፃናት ላይ ሊከሰት የሚችል የአተነፋፈስ ችግር ሲሆን፥ አየር ከሳንባ በሚወጣበት እና በሚገባበት ጊዜ በሚያልፍባቸው የአየር ቱቦ በቂ የሆነ ክፍተት ካላገኘ የሚፈጠር ነው።
የህጻናት ስፔሻሊስት እና ረዳት ፕሮፌሰር…