የጨረር ሕክምና አስፈላጊነት እና የሚሰጥባቸው ምክንያቶች
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጨረር ሕክምና እንደ ደረጃዎቹ ቢለያይም ለየትኛውም የካንሠር ሕክምና ይሰጣል፡፡
በደረጃዎቹ እና ዓይነቶቹ መሰረት የካንሠር ህመም÷ በቀዶ ጥገና፣ በሚዋጥ እና በመርፌ በሚሰጡ መድኃኒቶች እንዲሁም በጨረር እንደሚታከም ባለሙያዎች ይገራሉ፡፡…
ለኢትዮጵያ ስጋት የሆኑ በሽታዎችን ለመከላከል የሁሉም ባለድርሻ አካላት ርብርብ ያስፈልጋል ተባለ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኢትዮጵያ ወቅታዊ ስጋት የሆኑ በሽታዎችን ለመከላከል የሁሉም ባለድርሻ አካላት ርብርብ እንደሚያስፈልግ ተገለጸ፡፡
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የህብረተሰብ ጤና ትምህርት ቤት መምህር ዶክተር ሚርጊሳ ካባ እንደገለጹት÷ የማህበረሰብ ጤና ከእንስሳት፣…
ኢትዮጵያ ክትባቶችን እንድታመርት ከተለዩ ሀገራት መካከል አንዷ መሆኗ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ክትባት እንዲያመርቱ ከተለዩ ሥድስት የአፍሪካ ሀገራት መካከል አንዷ መሆኗ ተገለጸ፡፡
የዓለም ጤና ድርጅት ከአፍሪካ የበሽታ መቆጣጠሪያ ማዕከል ጋር በመተባበር የክትባት ማምረቻዎችን ለመገንባት ሥድስት የአፍሪካ ሀገራትን ለይቷል፡፡…
የፖላንድ ህክምና ቡድን ለ2ኛ ጊዜ ሲያከናውን የነበረውን የነጻ ህክምና አገልግሎት አጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ የፖላንድ ህክምና ቡድን ለሁለተኛ ጊዜ ከየካቲት 17 እስከ 26ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ በጥቁር አንበሳ እና በጦር ሃይሎች ስፔሻይዝድ ሆስፒታል ሲያከናውን የነበረውን የነጻ ህክምና አገልግሎት አጠናቅቋል።
31 የበጎ ፍቃደኛ የህክምና…
በትራኮማ ምክንያት የሚከሰትን ዐይነ ስውርነት ለመከላከል የሚያስችል ንቅናቄ ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትራኮማ በሽታ ምክንያት የሚከሰትን ዐይነ ስውርነት ለመከላከል እና ለማከም የሚያስችል የንቅናቄ መድረክ በባህርዳር ከተማ ተጀመረ።
በንቅናቄው የአማራ ክልል ጤና ጥበቃ ቢሮ በትራኮማ በሽታ ምክንያት የዐይን ቆብ ፀጉር በመቀልበስ ለዐይነ ስውርነት…
ተጋላጭ በሆኑ አካባቢዎች የእናቶችና ሕጻናትን ጤና አገልግሎት ለማሻሻል የአጋር አካላት ሚና ወሳኝ ነው ተባለ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰው ሰራሽና ተፈጥሯዊ አደጋዎች ተጋላጭ በሆኑ አካባቢዎች የእናቶች እና ሕጻናትን ጤና አገልግሎት ለማሻሻል የአጋር አካላት ሚና ወሳኝ መሆኑ ተገለጸ።
የተዋልዶ ጤና አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶች ህብረት 3ኛው ዓመታዊ ጉባዔ የተለያዩ ሀገራት ተወካዮች…
የሳንባ ፈንገስ ኢንፌክሽን መንስኤና ምልክቶቹ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፈንገስ ኢንፌክሽን በሰው ላይ በተለያዩ ቦታዎች ሊፈጠር ይችላል፡፡
የልብና ደረት ውስጥ ቀዶ ሕክምና ሰብ ስፔሻሊስት ዶክተር ሲሳይ በቀለ እንደገለጹት፥ ሳንባ በፈንገስ ኢንፌክሽን ከሚጠቁ የሰውነት ክፍሎች ውስጥ አንዱ ነው፡፡
እንደ ፎረፎር…
በኢትዮጵያ በዓመት 58 ሺህ ሰዎች በልብ ህመም ሕይወታቸው ያልፋል – ጥናት
አዲስ አበባበ፣ የካቲት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ውስጥ በዓመት 58 ሺህ ሰዎች በልብ ህመም ምክንያት ሕይወታቸው እንደሚያልፍ የጥናት ውጤት አመላክቷል፡፡
በዚህ ጥናት ውጤት መሰረት በየስምንት ደቂቃው የአንድ ሰው ሕይወት ያልፋል ማለት ነው፡፡
የዓለም የበሽታዎች ጫና ጥናት…
ዶ/ር ሊያ ታደሰ በጤና ልማት ዘርፍ በሴት አመራርነት ላበረከቱት አስተዋጽኦ እውቅና አገኙ
የጤና ሚኒስትሯ ዶ/ር ሊያ ታደሰ በጤና ልማት ዘርፍ በሴት አመራርነት ላበረከቱት አስተዋጽኦ በሩዋንዳ ኪጋሊ በተካሄደው በአፍሪካ ዓለም አቀፍ የጤና አጀንዳ ኮንፈረንስ (AHAIC) 2023 ላይ እውቅና ተሰጣቸው።
ሚኒስትሯ በሩዋንዳ ኪጋሊ በትላንትናው ዕለት በተካሄደው “Africa Health…
የነርቭ ህመም መንስኤ ምንድን ነው?
አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ‘የነርቭ ህመም’ ተብሎ በተለምዶ እንደ አንድ ነጠላ ህመም ይጠራ እንጂ የነርቭ ሥርዓት አካል (የኒውሮሎጂካል) ህመሞች በርካታ ናቸው፡፡
በየትኛውም የነርቭ ሥርአት አካል (ነርቨስ ሲስተም) ላይም እንደሚከሰቱ ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡…