በትግራይ ክልል 12 አይነት መደበኛ ክትባቶች እየተሰጡ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የሰላም ስምምነቱን ተከትሎ 12 አይነት መደበኛ ክትባቶች እየተሰጡ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
በሚኒስቴሩ የእናቶችና ህጻናት ክትባት ዴስክ ሃላፊ መልካሙ አያሌው እንደገለጹት÷ ከሰላም ስምምነቱ ወዲህ…
የኩላሊት እና ሽንት ቧንቧ ጠጠር ሕክምና
አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠጠር ሕመም በዋናነት በኩላሊት፣ ኩላሊትና የሽንት ፊኛን በሚያገናኘው የሽንት ቱቦ እና በሽንት ፊኛ ላይ ይከሰታል።
በዐይን (መሬት ላይ) እንደሚታየው ዓይነት ጠጠር በኩላሊት ውስጥ ሊፈጠር እንደሚችልም ባለሙያዎች ይናገራሉ።
ለጠጠር ሕመም…
ዕድሜ እየጨመረ ቢሄድም የማስታወስ ችሎታን ለማቆየት የሚረዱ 6 መንገዶች
አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰዎች በዕድሜ እየገፉ ሲሄዱ የማስታወስ ችሎታቸው እየቀነሰ ይሄዳል፡፡
ይህ ደግሞ በሚመሩት የዕለት ተዕለት ሕይወት ላይ ተፅዕኖ ሲያሳድር ይስተዋላል፡፡
ጤናማ የሕይወት መርኆዎችን የሚከተሉ በዕድሜ የገፉ ሰዎች በዘር የሚከሰት የመዘንጋት…
የኩላሊት እና ሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን መንስኤ እና ሕክምና
አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኩላሊት እና የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን ከኩላሊት እስከ ሽንት ፊኛ ድረስ ያለውን ክፍል የሚያጠቃ ሕመም ነው፡፡
ኢንፌክሽኑ በአብዛኛው የታወቀ ምልክት ቢያሳይም በአንዳንድ ሰዎች ላይ ግን ጭራሽ ምልክት ላያሳይ ይችላል፡፡
የኩላሊት እና የሽንት ፊኛ…
የማህፀን ውሃ መቋጠር (ovarian cyst) ምንድ ነው?
አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የማህፀን ውሃ መቋጠር (ovarian cyst) እንቁላል የሚመረትበት ቦታ ውሃ ሲቋጥር የሚፈጠር ነው፡፡
ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት አጠቃላይ ስፔሻሊስት ዶክተር ሸምሴ ሸውሞሎ ብዙ አይነት የማህፀን ውሃ መቋጠር እንደለ ይናራሉ፡፡…
የወር አበባ ጊዜ ህመም አይነቶች፣መንስኤ እና መፍትሄ
አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የወር አበባ ጊዜ ህመም (Dysmenorrhea) የወር አበባ በሚመጣበት ጊዜ የሚያም ህመም ነው፡፡
ህመሙም ለሁለት እንደሚከፈል ነው ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት የአጠቃላይ ቀዶ ህክምና ስፔሻሊስቱ ዶክተር ሸምሴ ሸውሞሎ…
ረጅም እድሜና ጤናማ ህይወት የመኖር ምስጢር
አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ረጅም እድሜና ጤናማ ህይወት ለመኖር የሰው ልጅ የተለያዩ የህይወት ዘይቤዎችን ይተገብራል፡፡
ጤናማ ህይወትን ለመምራት ከሚመረጡ ዘዴዎች መካከል የአመጋገብ ስርዓትን ማስተካከል አንዱና ዋነኛው ነው፡፡
አትክልትና ፍራፍሬዎች መመገብ - እነዚህ…
በቀላሉ መዳን እየቻለ በመዘናጋት ለአካል ጉዳት የሚዳርገው ሕመም
አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም ላይ 3 ሺህ የሚጠጉ የቆዳ ሕመም ዓይነቶች እንዳሉ ይታመናል።
ባለሙያዎች እንደሚሉት የቆዳ ሕመም በተለያዩ መንስዔዎች ሊከሰት ቢችልም በዋናነት ምክንያቶቹ በሁለት ተከፍለው ሊታዩ ይችላሉ።
አንደኛው እንደ ካንሠር፣ ኩላሊት፣ ስኳር፣ ኤች…
አንድ ሰው ቢያንስ በዓመት አንድ ጊዜ የዓይን ምርመራ ሊያደርግ ይገባል
አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቢያንስ በዓመት አንድ ጊዜ የዓይን ምርመራ በማድረግ በዕይታ ላይ የሚያጋጥምን ዕክል መከላከል እንደሚገባ ተመለከተ፡፡
በአለርት ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የዓይን ሕክምና ክፍል ኃላፊ እና የዓይን ሐኪም ዶክተር ሰሎሞን ቡሳ ለፋና…