Fana: At a Speed of Life!

አሜሪካ የዝንጀሮ ፈንጣጣ በሽታ አደገኛ የህዝብ የጤና ስጋት መሆኑን አወጀች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ የዝንጀሮ ፈንጣጣ እየተስፋፋ መምጣቱን ተከትሎ በሽታውን አደገኛ የህዝብ የጤና ስጋት መሆኑን አወጀች። አሜሪካ እስከ ትናንትና ብቻ ከ6 ሺህ 600 በላይ ሰዎች በዝንጀሮ ፈንጣጣ መያዛቸውን ማረጋገጧ የተነገረ ሲሆን ይህም በዓለም አቀፍ ደረጃ…

ለ11 ሆስፒታሎች ከ9 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው የላቦራቶሪ መሳሪያዎች ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሃዮ ስቴት ግሎባል ዋን ሄልዝ ፕሮግራም በአማራና አፋር ክልሎች በጦርነቱ ጉዳት ለደረሰባቸው 11 ሆስፒታሎች ከ9 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጣ የላቦራቶሪ መሳሪያዎች ድጋፍ አድርጓል፡፡ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ በርክክብ ስነ ስርዓቱ ላይ…

የሥኳር ሕመም ምልክቶች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰዎች ሐኪም ዘንድ ከመቅረባቸው በፊት በሥኳር ሕመም ተይዘው ሊሆን እንደሚችል በሚያሳዩት ምልክቶች ቀድመው ሊገነዘቡ ይችላሉ፡፡ በተደጋጋሚ የሽንት መምጣት፣ ውሃ ጥም፣ ክብደት መቀነስ፣ ተደጋጋሚ የርሃብ ስሜት፣ ብዥ ያለ ዕይታ፣ የእጅ ወይም የእግር…

እስከ ፈረንጆቹ 2030 ድረስ ሕጻናት በኤድስ እንዳይያዙ ለማረጋገጥ የሚሰራ ዓለም አቀፍ ጥምረት ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕፃናት በኤድስ እንዳይያዙ የሚሰራ ዓለም አቀፍ ጥምረት መመስረቱን የዓለም ጤና ድርጅት በይፋዊ ገጹ አስታውቋል፡፡ ጥምረቱ እስከ ፈረንጆቹ 2030 ድረስ ማንኛውም ሕጻን ከኤድስ ነጻ እንዲሆን የማድረግ ግብ እንዳለው ተጠቁሟል። እስካሁን በዓለም…

የበለጸጉ ሀገራት የዝንጀሮ ፈንጣጣ ክትባት በቅድሚያ ለማግኘት ሽሚያ ላይ ናቸው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢኮኖሚ የበለጸጉ ሀገራት አፍሪካን በመዘንጋት የዝንጀሮ ፈንጣጣ ክትባትን በቅድሚያ በእጃቸው ለማስገባት ሽሚያ ላይ መናቸው ተገልጿል፡፡ የበለጸጉ ሀገራት በሚሊየን የሚቆጠር የዝንጀሮ ፈንጣጣ ክትባት ለመግዛት እየጠየቁ መሆኑም ተጠቁሟል፡፡…

በኒውዮርክ እየተባባሰ የመጣውን የዝንጀሮ ፈንጣጣ ወረርሽኝ ለመግታት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ታወጀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኒውዮርክ ገዥ ካቲ ሆቹል የዝንጀሮ ፈንጣጣ ወረርሽኝ ስርጭትን ለመግታት የሚያስችሉ እርምጃዎችን ለመውሰድ በግዛቷ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ማወጃቸውን አስታወቁ። የአሜሪካው የበሽታ መቆጣጠሪያ እና መከላከያ ማዕከል ÷ ከትናንትና ጀምሮ በኒውዮርክ ግዛት…

በጤናው ዘርፍ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመፍታት እና የተሻለ አፈፃፀም ለማስመዝገብ ሁሉም አካላት በኃላፊነት መስራት አለባቸው -ዶክተር ሊያ ታደሰ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጤናው ዘርፍ የሚስተዋሉ ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት እና በ2015 የተሻለ አፈፃፀም ለማስመዝገብ ሁሉም አካላት በኃላፊነት መስራት እንዳለባቸው የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ አመላከቱ። በጤና ሚኒስቴር የ2015 በጀት ዓመት እቅድ ውይይት ላይ…

ከ70 በላይ ሀገራት 14 ሺህ የዝንጀሮ ፈንጣጣ ሪፖርት መደረጉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ70 በላይ ሀገራት 14 ሺህ የዝንጀሮ ፈንጣጣ ሪፖርት መደረጉን የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ። የቫይረሱ ሥርጭት ሳይታወቅ ከምዕራብ እና መካከለኛው አፍሪካ ወደ በርካታ የዓለም ሀገራት ሳይሥፋፋ እንዳልቀረም ነው የተጠቆመው፡፡ የዓለም…

የበቆሎ የጤና ጥቅሞች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቆሎ መመገብ ከመደበኛ የምግብነት ጥቅሙ ባሻገር በርካታ ትሩፋቶች እንዳሉት የጤና እና የሥነ-ምግብ ባለሙያዎች ይገልጻሉ፡፡ በቆሎ በአሰር (ፋይበር) የበለፀገ በመሆኑ በቆሎን መመገብ ለሆድ ድርቀት እና ተያይዞ ሊከሰት ከሚችለው…

የቦሩ ሜዳ ጠቅላላ ሆስፒታል ከደረሰበት ችግር ፈጥኖ በማገገም የተሟላ አገልግሎት መስጠት መጀመሩ ይደነቃል- የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር አየለ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቦሩ ሜዳ ጠቅላላ ሆስፒታል ከደረሰበት ችግር ፈጥኖ በማገገም ለተገልጋዮች የተሟላ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር አየለ ተሾመ አደነቁ፡፡ ዶክተር አየለ ተሾመ የቦሩ ሜዳ ጠቅላላ ሆስፒታልን በጎበኙበት ወቅት÷ ሆስፒታሉ…