Fana: At a Speed of Life!

ቅዝቃዜን ለመከላከል ጥቅም ላይ የሚውለውን የከሰል መርዛማ ጋዝ እንዴት መከላከል ይቻላል?

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቅዝቃዜን ለመከላከልና ለምግብ ማብሰያነት አገልግሎት ላይ የሚውለው ከሰል በአግባቡና በጥንቃቄ ካልተያዘ ሕይወትን ከማሳጣት እስከ የዕድሜ ልክ ህመም እንደሚዳርግ ባለሙያዎች ይገልጻሉ። ወቅቱ ክረምት ከመሆኑ ጋር ተያይዞ ቅዝቃዜን…

የቻይና መንግስት ለኢትዮጵያ 10 ሚሊየን ዶዝ ሲኖ ፋርም የኮቪድ-19 ክትባት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና መንግስት ለኢትዮጵያ 10 ሚሊየን ዶዝ ሲኖ ፋርም የተሰኘ የኮቪድ-19 ክትባት ድጋፍ ማድረጉን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ድጋፉ በቻይና ቀዳማዊት እመቤት ፕሮፌሰር ፒንግ ሊዋን አማካኝነት በቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ጽህፈት ቤት በኩል…

ከፈረንጆቹ 1979 ወዲህ በስፔን የኮሌራ በሽታ ለመጀመሪያ ጊዜ ተከሰተ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፈረንጆቹ 1979 ወዲህ በስፔን ካስቲል-ላ ማንቻ ግዛት የኮሌራ በሽታ ለመጀመሪያ ጊዜ መከሰቱ ተገለጸ፡፡ አንድ ሕፃን የቧንቧ ውሃ በመጠጣቱ ምክንያት መታመሙን እና በምርመራም የኮሌራ በሽታ መሆኑ መለየቱን የግዛቲቱ ባለሥልጣናት አስታውቀዋል፡፡…

በመዲናዋ 3ኛው ዙር የኮቪድ 19 መከላከያ ክትባት ዘመቻ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የ3ኛ ዙር የኮቪድ 19 መከላከያ ክትባት ዘመቻ መሰጠት ተጀምሯል፡፡ ክትባቱ ከዛሬ ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ዕድሜያቸው12 ዓመትና ከዚያ በላይ ለሆናቸው ሁሉ በሁሉም የመንግስት ጤና ጣቢያዎችና በተመረጡ…

በደቡብ ክልል ከ5 ሚሊየን በላይ የህብረተሰብ ክፍሎች የኮቪድ-19 የመከላከያ ክትባትተከትበዋል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ከ5 ሚሊየን በላይ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች የኮቪድ-19 የመከላከያ ክትባት እንደተከተቡ የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ። በክልሉ እየተሰጠ ባለው የኮቪድ-19 መከላከያ ክትባት ምክንያት በበሽታ የሚያዙ እና የሚሞቱ የህብረተሰብ ክፍሎች…

በሐረሪ ክልል ሦስተኛው ዙር የኮቪድ 19 መከላከያ ክትባት መሰጠት ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 2 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ እድሜያቸው ከ12 አመት በላይ የሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎች በገጠር ቀበሌዎችና በከተማ ክትባት እየተሰጣቸው ነው። እንደ ሐረሪ ክልል ባለፉት ሁለት ዙሮች እስካሁን ከ109 ሺህ በላይ ሰዎች ክትባቱን ወስደዋል። በዚህ…

በአውሮፓ ሀገራት የኮቪድ-19 በሽታ ማገርሸቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ ሀገራት የኮቪድ- 19 ወረርሽኝ ማገርሸቱን የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ፡፡ በአውሮፓ ሀገራት በኮቪድ 19 ቫይረስ ተይዘው ሕይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥርም ከ2 ሚሊየን መሻገሩን የዓለም ጤና ድርጅት አስታውቋል፡፡ የብሪታንያ…

የዝንጀሮ ፈንጣጣ “በመካከለኛ” ደረጃ የዓለም የጤና ሥጋት መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዝንጀሮ ፈንጣጣ በመካከለኛ ደረጃ የዓለም የጤና ሥጋት መሆኑን የዓለም ጤና ድርጅት ገለጸ፡፡ ቫይረሱ ሥጋት ሊሆን የሚችለው ለከባድ በሽታ ተጋላጭ ወደሆኑ ሕፃናት ከተዛመተ እና የበሽታ መከላከል አቅማቸው ወደተዳከመ የኅብረተሰብ ክፍሎች ከተሠራጨ…

ወደ ሰው የሚተላለፍ የዝንጀሮ ፈንጣጣ በአውሮፓ ሀገራት እየተሥፋፋ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወደ ሰው የሚተላለፍ የዝንጀሮ ፈንጣጣ በአውሮፓ ሀገራት እየተሥፋፋ መሆኑን የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ፡፡   ድርጅቱ እስካሁን ድረስ በአውሮፓ ሀገራት 80 የሚደርሱ የወረርሽኙ ተጠቂ ሰዎች መመዝገባቸውን አመላክቷል፡፡…

ከፍተኛ የደም ግፊትን እንዴት መከላከል ይቻላል?

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ የዓለም የደም ግፊት ቀን "ደም ግፊትዎን በትክክል ይለኩ፣ ደም ግፊትዎን ይቆጣጠሩ ፣ ረጅም እድሜ ይኑሩ" በሚል መሪ ቃል እየተከበረ ይገኛል። ከዚህ ጋር ተያይዞ ከፍተኛ የደም ግፊት ጭንቅላት ውስጥ ደም መፍሰስ (ስትሮክ) ፣ የልብ ህመም፣…