የጉንፋን ህመም እና መፍትሄው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጉንፋን የላይኛው የመተንፈሻ አካልን የሚያጠቃ በቫይረስ የሚመጣ ሕመም ነው፡፡
ይህም ማለት አፍንጫን፣ የአፍ የውስጠኛው ክፍልን ፣ ላንቃን እንዲሁም ጉሮሮን የሚያጠቃ ቀለል ያለ ኢንፌክሽን መሆኑን የውስጥ ደዌ ሃኪም ዶክተር ቢኒያም መለሰ ከፋና…
በደም ግፊት የሚመጣ የልብ ድካም እና መፍትሄው
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 11 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አንድ ሰው የደም ግፊት ኖሮበት ያ የደም ግፊት የልብ ድካም ሲያመጣ በደም ግፊት ምክንያት የመጣ የልብ ድካም ተብሎ እንደሚጠራ የልብ ህክምና ስፔሻሊስት ዶክተር ኤሊያስ ጉልማ ይናገራሉ፡፡
ምልክቶቹም እንደ ሌሎቹ የልብ ድካም ህመሞች ከዚህ…
የማህፀን በር ጫፍ ካንሰር መንስዔ እና ህክምናው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ካንሰር ከሰውነታችን ቁጥጥር ውጪ የሆነ የህዋሳት መብዛት ሲኖር የሚከሰት በሽታ መሆኑ ይነገራል፡፡
የማሕፀን በር ጫፍ ካንሰር በሽታ ደግሞ አብዛኛውን ጊዜ ኤች ፒ ቪ በተባለ እና የሴቶችን መራቢያ አካል ፣ ማህፀን እንዲሁም የማህፀን በርን…
አደገኛ የኢቦላ ቫይረስ ወረርሽኝ በኡጋንዳ መቀስቀሱ ተሰማ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፈረንጆቹ 2019 ወዲህ በተላላፊነቱ አደገኛ ነው የተባለለት የኢቦላ ቫይረስ ወረርሽኝ በኡጋንዳ መቀስቀሱን የሀገሪቷ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ማክሰኞ ዕለት በኡጋንዳ ማዕከላዊ ሙቤንዴ አካባቢ በተቀሰቀሰው የኢቦላ ወረርሽን የ24 ዓመት…
የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ለጤናማ ህይወት
አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መደበኛ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ ጤናማ ህይወትን ለመምራት ያስችላል፡፡
መደበኛ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ ከሚሰጠን ዘርፈ ብዙ የጤና በረከቶች ውስጥ የሚከተሉት ዋና ዋናዎቹ ናቸው፡፡
ክብደትን ለመቀነስ ዋነኛ መፍትሄ ሲሆን…
ለካንሰር ህመም ሊያጋልጥ የሚችል የፕላስቲክ ቀዶ ጥገና
https://www.youtube.com/watch?v=ywMmh0H2RL4&t=565s
የጨጓራ ህመም መንስዔ፣ ምልክቶች እና መፍትሄው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጨጓራ በአንጀታችን የመጀመሪያው ክፍል የሚገኝ የሰውነታችን አካል ሲሆን ዋና ስራውም ምግብን መፍጨት /ማላም/ ነው፡፡
የጨጓራ ህመም የሚባለው በጨጓራ ክፍል ላይ የሚመጣ የጨጓራ ግድግዳ መቆጣት /መጎዳት/ አንዳንድ ጊዜም መቁሰል ሲከሰት ነው፡፡…
በተፈጥሮ በታደሉ አካባቢዎች የእግር ጉዞ ማድረግ ያለው ጠቀሜታ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በግርግርና ሁካታ ከተጨናነቀው ከተማ ይልቅ በተፈጥሮ ልምላሜ የታደለው ገጠራማ አካባቢ መንፈስን ለማደስ የተሻለው ስፍራ መሆኑ ይታመናል።
ጥናቶች ደግሞ በተፈጥሮ በታደሉ አካባቢዎች ረዘም ላለ ጊዜ የእግር ጉዞ ማድረግ የጤና ጠቀሜታ እንዳለው…
የጉሮሮ አለርጂ ምልክቶች እና መፍትሄው
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉሮሮ አለርጂ ጉሮሯችን ለአለርጂ ተጋላጭ ሲሆን ምላሽ የሚሰጥበት ምልክት ነው፡፡
የተለያዩ አይነት አለርጂዎች እንዳሉ የህክምና ባለሙያዎች የሚናገሩ ሲሆን÷ ከዚህም ውስጥ የአፍንጫ፣ የቆዳ ፣ የጉሮሮ እና ሌሎችንም አለርጂዎች…
የራስ ምታት መንስኤና መፍትሄዎቹ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የራስ ምታት በየትኛውም የጭንቅላት /የራስ ክፍል/አካባቢ የሚከሰት የህመም አይነት ነው፡፡
ህመሙ የሚሰማዎት ጭንቅላትዎን ከፍሎ በአንዱ በኩል አሊያም በሁለቱም በኩል ሊሆን እንደሚችል የህክምና ባለሙያዎች ይናገራሉ ፥ ህመሙ የመውጋት…