Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በአቶ አህመድ ሺዴ የተመራው ልዑክ ከዓለም ባንክ ከፍተኛ ሃላፊዎች ጋር ተወያየ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ የተመራው ልዑክ ከዓለም ባንክ ምክትል ፕሬዚዳንቶች ጋር ተወያየ።
በዓመታዊው የዓለም ባንክ እና የዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) ጉባዔ ላይ እየተሳተፈ በሚገኘውን ልዑክ ከገንዘብ ሚኒስትሩ በተጨማሪ…
ኢትዮጵያ በአንካራ የተፈፀመውን የሽብር ጥቃት አወገዘች
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በቱርክ አንካራ ከተማ የተፈፀመውን የሽብር ጥቃት እንደምታወግዝ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ሚኒስቴሩ ባወጣው መግለጫ÷ ኢትዮጵያ በቱርክ አንካራ በሚገኘው የቱርክ ኤርስፔስ ኢንዱትስትሪ ላይ በተፈፀመው የሽብር ጥቃት ምክንያት በሞቱ…
አቶ ሽመልስ አብዲሳ በጅማ ዞን የልማት ስራዎችን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ እና ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በጅማ ዞን ጎማ ወረዳ የተለያዩ የልማት ስራዎችን ጎብኝተዋል።
በአቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራው የሥራ ኃላፊዎች ቡድን ሰሞኑን በኢሉአባቦር እና በቡኖ በደሌ…
የኢትዮጵያ ዲጂታል ኢኮኖሚ በ2028 ለአጠቃላይ ሀገራዊ ምርት 1 ነጥብ 3 ትሪሊየን ብር አስተዋጽዖ ያደርጋል ተባለ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዲጂታል ኢኮኖሚ በፈረንጆቹ 2028 ለአጠቃላይ ሀገራዊ ምርት 1 ነጥብ 3 ትሪሊየን ብር አስተዋጽዖ እንደሚያደርግ ጂ.ኤስ.ኤም.ኤ የተሰኘ ዓለም አቀፍ ድርጅት አመላከተ።
ኢትዮ ቴሌኮም እና ግዙፍ ዓለም አቀፍ የሞባይል…
ሀይድሮ ጂኦሎጂ ጥናት በውሃ አቅርቦትና ጥራት ላይ ለሚከናወኑ ተግባራት እገዛ ያደርጋል – ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀይድሮ ጂኦሎጂ ጥናት በውሃ አቅርቦትና ጥራት ላይ ለሚከናወኑ ተግባራት እገዛ ያደርጋል ሲሉ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) ገለጹ።
የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ከቼክ ሪፐብሊክ የልማት አጋር ጋር በሲዳማ ክልል እንዲሁም በደቡብ…
ባለፉት ሦስት ወራት ከ1 ነጥብ5 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሦስት ወራት ከ1ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ(ዶ/ር) ገለጹ፡፡
ካሳሁን ጎፌ(ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መረጃ÷ ዛሬ የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ…
የካፍ ልዑክ የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎበኘ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) ልዑክ አባላት የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎብኝተዋል፡፡
በጉብኝታቸው ወቅት ልዑካኑ በሰጡት አስተያየት ÷የዓድዋ ድል ታሪክ በአፍሪካ ስርዓተ ትምህርት ውስጥ ሊካተት ይገባል ብለዋል፡፡
እንዲሁም በአፍሪካ…
በኢትዮጵያና ሩሲያ መካከል ያለው የንግድ ልውውጥ እየጨመረ ነው – ፕሬዚዳንት ፑቲን
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን በኢትዮጵያና ሩሲያ መካከል ያለው የንግድ ልውውጥ እየጨመረ እንደሚገኝ አስታወቁ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር በካዛን እየተካሄደ ባለው 16ኛው የብሪክስ…
ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ጫጩት ዶሮዎችን ለአርሶ አደሮች ሊያከፋፍል ነው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ጫጩት ዶሮዎችን ለአርሶ አደሮች ለማከፋፈል ማቀዱን አስታወቀ፡፡
የቅድመ ወላጅ ዶሮ እርባታ ፕሮጀክት የምርቃ መርሐ ግብር በሻሸመኔ ከተማ የተካሄደ ሲሆን÷ በመርሐ ግብሩ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ( ዶ/ር) እና…
ድሬዳዋ አስተዳደር የመጀመሪያ ሩብ አመት ስራዎች በዕቅድ መሰረት መከናወናቸውን ገለፀ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር በተያዘው እቅድ መሰረት የመጀመሪያ ሩብ አመት ስራዎች መከናወናቸው ተገለፀ፡፡
የ2017 በጀት አመት የድሬዳዋ አስተዳደር አስፈፃሚ ተቋማት የመጀመሪያው ሩብ የእቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ቀርቧል፡፡
በሪፖርቱ የአስተዳደሩ…