Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ ሉዓላዊነቷን የተዳፈሩትን አሳፍራ መልሳለች – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ሉዓላዊነቷን የተዳፈሩትን አሳፍራ መልሳለች ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ፥ ኢትዮጵያ የሚለው ስም ከጥንት እስከ ዛሬ ከክብር፣ ልቆ ከመገኘት እና…

በሐረሪ ክልል ጳጉሜ 3- የሉዓላዊነት ቀን እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል ጳጉሜ 3-የሉዓላዊነት ቀን በተለያዩ ሁነቶች እየተከበረ ይገኛል። ዕለቱን "ኅብር ለሁለንተናዊ ሉዓላዊነት"በሚል መሪ ሃሳብ ነው የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ በኑር ፕላዛ የሰንደቅ ዓላማ ሥነ-ስርዓት በማከናወን ያስጀመሩት።…

ሉዓላዊነት ሁለንተናዊ መሆን አለበት- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሉዓላዊነት ሁለንተናዊ መሆን አለበት ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሉዓላዊነት ቀንን አስመልክተው በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ሉዓላዊነታችንን ጠብቀን መኖራችን ያኮራናል ብለዋል፡፡…

እኛ ኢትዮጵያዊያን በሌሎች ጉዳይ ጣልቃ የማንገባ፤ በሉዓላዊነታችንም የማንደራደር ሕዝቦች ነን – አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እኛ ኢትዮጵያዊያን በሌሎች ጉዳይ ጣልቃ የማንገባ፣ በሉዓላዊነታችንም የማንደራደር የትብብር ሚዛንን መራጭ ሕዝቦች ነን ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ፡፡ አቶ አረጋ ጷጉሜ 3 የሉዓላዊነት ቀንን አስመልክተው ባለስተላለፉት…

ኢትዮጵያ በደምና አጥንት የፀናችና ከአባቶች የተረከብ ናት ሉዓላዊነት ሀገር ናት – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራችን ኢትዮጵያ ሁለንተናዊ ሉዓላዊነት በደምና በአጥንት የፀናች እና ከአባቶች የተረከብ ናት ሉዓላዊነት ሀገር ናት ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ "ዛሬ…

ዴንማርክ በአረንጓዴ ልማት ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ትብብር እንደምታጠናክር ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዴንማርክ በአረንጓዴ ልማት እና የአየር ንብረት ለውጥ ጫናን ለመቋቋም በሚደረገው ጥረት ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ትብብር አጠናክራ እንደምታስቀጥል አስታወቀች። በኢትዮጵያ የዴንማርክ አምባሳደር ሱን ክሮግስትራፕ እንደገለጹት፤ በዳኒሽ አፍሪካ ስትራተጂ…

ጎረቤት ሶማሊያውያን ጦርነት ወደ ሀገራቸው በመጋበዝ ቀጣናውን ወደ ቀውስ እንዳይከቱ የሶማሌ ክልል የሀገር ሽማግሌዎች ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጎረቤት ሶማሊያውያን የራሳቸው ያልሆነ ጦርነት ወደ ሀገራቸው በመጋበዝ የአፍሪካ ቀንድ ቀጣናን ወደ ቀውስ እንዳይከቱ ሲሉ የሶማሌ ክልል የሀገር ሽማግሌዎች እና የህብረተሰብ ተወካዮች ጥሪ አቅርበዋል፡፡ የክልሉ የሀገር ሽማግሌዎች እና የህብረተሰብ…

የኢትዮ-ቻይና ትብብር የሀገራቱን ግንኙነት ወደላቀ ደረጃ እያሸጋገረ መምጣቱ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ-ቻይና ኢንቨስመንት እና የልማት ትብብር የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት ወደላቀ ደረጃ እያሸጋገረ መምጣቱን በቻይና ሳውዝኢስት ዩኒቨርሲቲ የኪነ-ሕንፃ ትምህርት ቤት ፕሮፌሰር ዋንግ ዢንግፒንግ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን (ዶ/ር)…

ጅማ ዩኒቨርሲቲ በአቪዬሽን ሳይንስና ኤሮ ስፔስ ኢንጂነሪንግ ተማሪዎችን ተቀብሎ ሊያሰለጥን ነው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጅማ ዩኒቨርሲቲ በአቪዬሽን ሳይንስና ኤሮ ስፔስ ኢንጂነሪንግ ተማሪዎችን ተቀብሎ ሊያሰለጥን መሆኑ ተገለጸ። ዩኒቨርሲቲው በዛሬው እለት የአቪዬሽን ሳይንስና ኤሮ ስፔስ ኢንጂነሪንግ ትምህርት ቤት አስመርቆ ከፍቷል። የዩኒቨርሲቲው…

ጳጉሜን 3 የሉዓላዊነት ቀን በተለያዩ ሁነቶች ተከብሮ ይውላል

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጳጉሜን 3 የሉዓላዊነት ቀን “ሕብር ለሁለንተናዊ ሉዓላዊነት” በሚል መሪ ሃሳብ ለሉዓላዊነት ለተከፈለው ዋጋ ክብር በመስጠት በተለያዩ ሁነቶች እንደሚከበር የመከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በዕለቱ ከቀኑ 6 ሰዓት ሲሆን ለሁለት ደቂቃ ኢትዮጵያውያን…