Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የምህንድስናውን ዘርፍ ውጤታማ ለማድረግ የዲጂታላይዜሽን ትግበራ ትልቅ ፋይዳ አለው – ም/ጠ/ሚ ተመስገን
Normal
0
false
false
false
EN-US
X-NONE
X-NONE!-->!-->-->!-->…
ከንቲባ አዳነች አቤቤ የአዲስ አበባ ፖሊስን የለውጥ ሥራዎች እየጎበኙ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የአዲስ አበባ ፖሊስን የለውጥ ሥራዎች እየጎበኙ ነው፡፡
በጉብኝት መርሐ ግብሩ የከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች መገኘታቸውንም የከተማዋ ፖሊስ መረጃ ያመላክታል፡፡
የመልካ ባሮ ኢሬቻ በዓል በጋምቤላ ከተማ እየተከበረ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2017 ዓ.ም መልካ ባሮ ኢሬቻ በዓል በጋምቤላ ከተማ በተለያዩ ባህላዊ ክዋኔዎች እየተከበረ ነው፡፡
በዓሉ አባገዳዎች፣ ሃደ ሲንቄዎች እንዲሁም ሌሎች የሕብረተሰብ ክፍሎችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት ነው እየተከበረ የሚገኘው፡፡…
በግንባታ ላይ ባለው የመቄዶኒያ ህንጻ ስር ባለ መጋዘን ላይ የተከሰተ የእሳት አደጋ በቁጥጥር ስር ዋለ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በግንባታ ላይ ባለው የመቄዶኒያ የአእምሮ ህሙማንና የአረጋዊያን መርጃ ህንጻ ስር ባለ መጋዘን ላይ ተከስቶ የነበረ እሳት አደጋ በቁጥጥር ስር ዋለ።
ዛሬ ጥቅምት 9 ቀን 2017 ዓ.ም በለሚኩራ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 መቆዶኒያ የአእምሮ ህሙማንና…
የአባ መፍቀሬ ሰብዕ ስርዓተ ቀብር ተፈጸመ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐይማኖታዊ አስተምኅሮ፣ በብዝኃ ሕይወት ጥበቃ ሥራ እና አንድነትን በማስተማር ለበርካታ ዓመታት በተለያዩ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተክርስቲያን አድባራት ያገለገሉት አባ መፍቀሬ ሰብዕ ኪዳነወልድ ስርዓተ ቀብር ተፈጸመ።
የአባ መፍቀሬ ሰብዕ…
በመጀመሪያዎቹ ሦስት ወራት 619 ሺህ የሥራ እድል ተፈጥሯል – ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያዎቹ ሦስት ወራት ለ619 ሺህ ዜጎች የሥራ እድል እንደተፈጠረ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ገለጹ።
የበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ 100 ቀናት አፈጻጸም ግምገማ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)…
በ2016/17 የምርት ዘመን የመኸር ወቅት 20 ሚሊየን ሄክታር መሬት በዘር ተሸፍኗል – ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016/17 የምርት ዘመን የመኸር ወቅት 20 ሚሊየን የሚጠጋ ሄክታር መሬት በዘር መሸፈኑን የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) አስታወቁ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት የ2016/17 ዓ.ም በጀት ዓመት የመጀመሪያው…
በሐረሪ ክልል ከ800 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነቡ የልማት ፕሮጀክቶች ለአገልግሎት በቁ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል ከ800 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነቡ የልማት ፕሮጀክቶች ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ሆነዋል።
ፕሮጄክቶቹ ሶስት የመስኖ ግድቦች፣ የአርሶ አደሮች የግብርና ምርት መሸጫ ማዕከል፣ ድልድይ፣ ሼዶች፣ የጤና ቢሮ ማስፋፊያ እና…
በአማራ ክልል የክረምትበጎ ፈቃድ አገልግሎት የማጠቃለያ መርሐ ግብር ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል የ2016 ዓ.ም የበጎ ፈቃድ አገልግሎት የማጠቃለያ መርሐ ግብር በባሕር ዳር ከተማ ተካሂዷል፡፡
"በጎነት እና አብሮነት ለኢትዮጵያ ከፍታ" በሚል መሪ ሀሳብ ሲካሄድ የቆየው የ2016 ዓ.ም የክረምት ወራት በጎ ፈቃድ አገልግሎት በወጣቶች…
ጥቃት ለመፈፀም በተንቀሳቀሱ 60 የአልሸባብ የሽብር ቡድን አባላት ላይ እስከ ዕድሜ ልክ በሚደርስ እስር ተቀጡ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሶማሌ ክልል አፍዴር እና ሸበሌ ዞኖች በኩል ሰርጎ በመግባት ጥቃት ለመፈፀም ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 60 የአልሸባብ ሽብር ቡድን አባላት እስከ ዕድሜ ልክ በሚደርስ እስራት መቀጣታቸው ተገለጸ።
ፖሊስ በ60 የሽብር ቡድኑ አባላት ላይ በቂ የቴክኒክና…