Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የክልሉ መንግሥት የልማት ድርጅቶች የሕዝቡን ተጠቃሚነት እንዲያጎለብቱ አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ የልማት ተግባራት ላይ ተሳትፏቸውን በማጠናከር የሕዝቡን ተጠቃሚነት እንዲያጎለብቱ የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን አሳሰቡ። ምክትል ርዕሰ መሥተዳድሩ እንዳሉት÷ የልማት ድርጅቶች…

ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ያዘጋጀችው የአፍሪካ ከተሞች ፎረም መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) "ዘላቂ የከተሞች ልማት ለአፍሪካ ትራንስፎርሜሽን አጀንዳ 2063" በሚል መሪ ሀሳብ የመጀመሪያው የአፍሪካ ከተሞች ፎረም በዓድዋ ድል መታሰቢያ መካሄድ ጀምሯል፡፡ በፎረሙ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ…

የሰላምና ጸጥታ ሥራዎችን በእቅድና በተደራጀ መንገድ መስራት ይገባ – አቶ እንዳሻው ጣሰው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላምና ጸጥታ ሥራዎችን በእቅድ እና በተደራጀ መንገድ መስራት ይገባል ሲሉ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ ከዞን እና ልዩ ወረዳ አመራሮችእንዲሁም ጸጥታ አካላት ጋር በክልሉ የሰላምና ጸጥታ…

በአማራ ክልል በክረምት በጎ ፈቃድ 4 ቢሊየን ብር የሚገመቱ ተግባራት ተከናወኑ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በዘንድሮ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት እስካሁን 4 ቢሊየን ብር የሚገመቱ ተግባራት መከናወናቸውን የክልሉ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ምክትል ሃላፊ አቶ ጋሻው ተቀባ እንዳሉት÷የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ሥራ የህብረተሰቡን…

የኢትዮጵያ እና ሊቢያን ግንኙነት በይበልጥ ማጠናከር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ምክክር ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና ቤጂንግ እየተካሄደ ከሚገኘው የአፍሪካ-ቻይና የሚኒስትሮች ጉባዔ ጎን ለጎን የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ከሊቢያው አቻቸው አል ጣሂር አል ቦውር ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም የሀገራቱን ግንኙነት በይበልጥ…

ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥን በመቋቋም ረገድ አበረታች ስራ እየሰራች መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ የመንግሥታቱ ድርጅት ሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ኃላፊ ፖል አንቶኒ ሀንዲሊን ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም አምባሳደር ምስጋኑ ÷ መንግስት በግጭት እና በተፈጥሮ አደጋዎች…

የአዲስ አበባ ከተማን ስማርት ሲቲ ማድረግ የሚያስችል ስምምነት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስ አበባ ከተማ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮና የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር መዲናዋን ስማርት ሲቲ ለማድረግ በትብብር መስራት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል። የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ይሽሩን…

በወንጀል ምርመራ ዘርፍ የሰለጠኑ የፖሊስ አመራርና አባላት ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሌጅ በአዋሽ ቢሾላ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ማዕከል በወንጀል ምርመራ ዘርፍ ያሰለጠናቸውን የፖሊስ አመራርና አባላትን አስመርቋል፡፡ የኮሌጁ ዋና ዳይሬክተር ምክትል ኮሚሽነር ጎሳዬ ከበደ በዚህ ወቅት÷ ስልጠናው የፖሊስ አመራርና አባላት…

የሱዳን ቀውስ በሰላማዊ መንገድ እንዲፈታ ኢትዮጵያ የጀመረችው ጥረት ተጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳን ቀውስ በሰላማዊ መንገድ እንዲፈታ ኢትዮጵያ የጀመረችው ጥረት ተጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ በዘርፉ የተደረጉ ጥናቶች አመለከቱ፡፡ የሱዳን ቀውስ እና ቀጠናዊ ተፅእኖ፡ አንድምታ ለኢትዮጵያ! በሚል መሪ ሃሳብ የብሔራዊ መረጃና ደኀንነት አገልግሎት…

ኢትዮጵያ በብሪክስ አባል ሀገራት የጉምሩክ አስተዳዳሪዎች ጉባኤ ላይ ተሳተፈች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በሩሲያ ሞስኮ በተካሄደው የብሪክስ አባል ሀገራት የጉምሩክ አስተዳዳሪዎች ጉባኤ ላይ ተሳትፋለች፡፡ በጉባኤው በአባል ሀገራቱ መካከል የንግድ ልውውጥን ለማጠናከር፣ ህገወጥ ንግድ እና ድንበር ተሻጋሪ የጉምሩክ ወንጀሎችን ለመከላከል እና…