Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

1 ሺህ 34 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በችግር ውስጥ የነበሩ 1ሺህ 34 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል። ተመላሾቹ 1 ሺህ 22 ወንዶች፣ 10 ሴቶችና 2 ጨቅላ ህፃናት ሲሆኑ÷ከእነዚህ መካከልም 26 ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች እንደሚገኙ…

ም/ጠ/ሚ ተመስገን ለነቢዩ መሐመድ (ሰዐወ) የልደት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ለነቢዩ መሐመድ (ሰዐወ) የልደት በዓል (መውሊድ) የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያስተላለፉት መልዕክት እንደሚከተለው ቀርቧል፡- እንኳን ለ1499ኛው የነብዩ…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ለነቢዩ መሐመድ(ሰዐወ) የልደት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለነቢዩ መሐመድ (ሰዐወ) የልደት በዓል (መውሊድ) የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያስተላለፉት መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡- እንኳን ለነቢዩ…

ለክትመት እንቅፋት የሆነውን ኢ-መደበኛ አሰፋፈር ማስተካከል እንደሚገባ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የክትመት ምጣኔን ለማሳለጥ ኢ-መደበኛ አሰፋፈርን መልክ ማስያዝ እንደሚገባ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር አስታወቀ። የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ዴዔታ ሄለን ደበበ እንደገለጹት÷ የአፍሪካ ከተሞች ፎረም ኢትዮጵያ በኮሪደር ልማት ያሳካችውን…

ለብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች የተለያዩ ሀገራዊና ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ሥልጠና እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ለብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች የተለያዩ ሀገራዊና ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረና የአመራር አቅምን በሚገነቡ ወቅታዊ ጉዳየች ዙሪያ ስልጠና መሰጠት ጀምሯል፡፡ ስልጠናውን የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት እና የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ…

ሼህ አላሙዲን የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ሰራተኞች ላስመዘገቡት ውጤት አመሰገኑ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የተሻለ የሥራ አፈጻጸም ላስመዘገቡ ሰራተኞችና አመራሮች እውቅና ሰጥቷል ። የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የሕዝብ ግንኙነት ሃላፊ ሰይድ መሃመድ÷ድርጅቱ በ2016 በጀት ዓመት የዕቅዱን 90 በመቶ ማሳካቱን ተናግረዋል፡፡…

የኢትዮጵያና ቻይና አምራች ኢንዱስትሪዎች ልምድ የሚለዋወጡበት መድረክ እዲዘጋጅ ስምምነት ላይ ተደረሰ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከኢትዮጵያ እና ቻይና የተወጣጡና አቅም ያላቸው የአምራች ኢንዱስትሪ ማኅበረሰቦች ልምድ የሚለዋወጡበት መድረክ ለማዘጋጀት ስምምነት ላይ ተደረሰ፡፡ በኢትዮጵያ እና ቻይና የኢንዱስትሪ ሚኒስቴሮች መካከል የሀገራቱን ንግድና ኢንቨስትመንት ለማጠናከር…

በክልሉ በ2017 ከ10 ሚሊየን በላይ ተማሪዎች የምገባ አገልግሎት ተጠቃሚ ይሆናሉ ተባለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2017 የትምህርት ዘመን 10 ነጥብ 1 ሚሊየን ተማሪዎች የትምህርት ቤት ምገባ አገልግሎት ተጠቃሚ እንደሚሆኑ የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ ምክትል ኃላፊ ግርማ ባይሳ ገለጹ፡፡ የተማሪዎች የምገባ መርሐ-ግብር የትምህርት ተሳትፎና የውጤታማነት…

1 ሺህ 499ኛው የነብዩ መሀመድ (ሰ.ዐ.ወ) የመውሊድ በዓል ነገ እሁድ ይከበራል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 499ኛው የነብዩ መሀመድ (ሰ.ዐ.ወ) የመውሊድ በዓል ነገ እሁድ እንደሚከበር የመውሊድ በዓል አከባበር ዐቢይ ኮሚቴ አስታወቀ፡፡ የኮሚቴው ሰብሳቢ ሼክ አብድልሀሚድ አሕመድ በሰጡት መግለጫ÷ በዓሉ “የሰላሙ ነብይ” በሚል መሪ ቃል…

ተቋሙ በበጀት ዓመቱ 5 ፕሮጀክቶችን ለማጠናቀቅ እየሠራ መሆኑን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በ2017 በጀት ዓመት የኃይል ማስተላለፊያ እና ማከፋፈያ ጣቢያዎችን ጨምሮ አምስት ፕሮጀክቶችን ለማጠናቀቅ እየሠራ መሆኑን አስታወቀ፡፡ የተቋሙ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ኢንጂነር አሸብር ባልቻ እንዳሉት÷ የአላማጣ - ኮምቦልቻ…