Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ስርዓት እስካሁን 10 ሚሊየን ያህል ሰዎች መመዝገባቸው ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ስርዓት እስካሁን 10 ሚሊየን ያህል ሰዎች መመዝገባቸውን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ፡፡
ዓለም አቀፍ “የመታወቅ ቀን” በመስከረም 6 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ይገኛል።…
በአዲስ አበባ የ2017 ዓ.ም ትምህርት ዘመን ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በዛሬው ዕለት በይፋ ተጀምሯል፡፡
ትምህርቱ በመዲናዋ በሚገኙ በሁሉም የመንግስት እና የግል ትምህርት ቤቶች ነው የተጀመረው፡፡
የመማር ማስተማር ሒደቱን የአዲስ አበባ ከተማ…
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ካፒታል 709 ቢሊየን ብር ደረሰ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አጠቃላይ ሀብት 709 ቢሊየን ብር መድረሱን በተቋሙ የፋይናንስ ዘርፍ ሥራ አስፈፃሚ ደመረ አሰፋ አስታወቁ፡፡
እንደ ሥራ አስፈጻሚው ገለጻ ከ709 ቢሊየን አጠቃላይ ሀብት መካከል 586 ቢሊየን ብሩ የተከፈለ ካፒታል…
የኢትዮጵያን የመልማት ፍላጎት ለማስቆም የሚከናወን የትኛውም እንቅስቃሴ ተገቢነት የለውም – አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን የመልማት ፍላጎት ለማስቆም የሚከናወን የትኛውም እንቅስቃሴ ተገቢነት እንደሌለው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ገለጹ፡፡
የኢትዮጵያ የዘወትር መሻት ፍትሃዊና ምክንያታዊ በሆነ አግባብ የውሃ ሃብቷን ተጠቅማ ልማቷን…
የቅዳሜና እሁድ ገበያዎች ፍትሃዊ የግብይት ሰርዓት እንዲኖር ከፍተኛ ሚና እያበረከቱ ነው – ካሳሁን ጎፌ(ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የቅዳሜና እሁድ ገበያዎች ፍትሃዊ የግብይት ሰርዓት እንዲኖር ከፍተኛ ሚና እያበረከቱ መሆኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ(ዶ/ር) ገለጹ፡፡
መንግስት ምክንያታዊ ያልሆነ የአቅርቦት እጥረትና የዋጋ ንረት እንዲከሰት የሚያደርጉ…
ኢትዮጵያና ቻይና ወታደራዊ ትብብራቸውን ለማሳደግ ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ቻይና ወታደራዊ ትብብራቸውን ለማሳደግ ተስማሙ።
በጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማጆር ሹም፣ የኢትዮጵያ አንደኛ ደረጃ የጥቁር አንበሳ የላቀ ጀብዱ ሜዳይ ተሸላሚ ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ የተመራ ከፍተኛ ወታደራዊ ልዑክ የ11ኛው የቤጂንግ…
የመውሊድ በዓል በተለያዩ ከተሞች እየተከበረ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 499ኛው የመውሊድ በዓል በሐረር፣ በጎንደር፣ በጅማ ከተሞች እየተከበረ ነው፡፡
የመውሊድ በዓል የነቢዩ መሐመድ (ሰዐወ) መልካም ተግባራትን የህይወት መርሕ ለማድረግ በማሰብ የሚከበር በዓል ነው።
በሐረር ከተማ ሸዋበር በተባው ስፍራ…
የመውሊድ በዓል በታላቁ አንዋር መስጂድ እየተከበረ ነው
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 499ኛው የመውሊድ በዓል በታላቁ አንዋር መስጂድ እየተከበረ ይገኛል።
በዓሉ የሐይማኖት አባቶች፣ የእምነቱ ተከታዮችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት ከማለዳው ጀምሮ በተለያዩ ሐይማኖታዊ ስነ-ስርዓቶች በመከበር ላይ ነው።…
የመውሊድ በዓል እየተከበረ ነው
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 499ኛው የመውሊድ በዓል በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ እየተከበረ ይገኛል።
የመውሊድ በዓል የነቢዩ መሐመድ (ሰዐወ) መልካም ተግባራትን የህይወት መርሕ ለማድረግ በማሰብ የሚከበር በዓል ነው።
በዓሉ በኢትዮጵያ “የሰላሙ ነብይ”…
መድረኩ አመራሩ ሀገራዊና ቀጣናዊ ሁኔታዎችን ተረድቶ ለቀጣይ ተልዕኮዎች ብቁ እንዲሆን ያስችላል – አቶ አደም ፋራህ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፍተኛ የብልጽግና አመራሮች የተሳተፉበት የአቅም ግንባታ መድረክ አመራሩን ሀገራዊ፣ቀጣናዊና ዓለም አቀፋዊ ሁኔታዎችን ተረድቶ ለቀጣይ ተልዕኮዎች ብቁ ሆኖ እንዲቆም የሚያስችል ነው ሲሉ የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንትና በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ…