Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቹን እያስመረቀ ነው
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች እያስመረቀ ነው።
ዩኒቨርሲቲው ዛሬ የሚያስመርቃቸው ተማሪዎች ቁጥር 8 ሺህ 524 መሆናቸውን አሚኮ ዘግቧል፡፡
በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት መንገሻ አየነ…
የፌደሬሽን ምክር ቤት በቡታጅራ ከተማ የክረምት በጎ አድራጎት ስራዎችን አስጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደሬሽን ምክር ቤት በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምስራቅ ጉራጌ ዞን ቡታጅራ ከተማ የክረምት የበጎ አድራጎት ስራዎችን አስጀምሯል፡፡
የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር፣ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር እንደሻው ጣሰውና ሌሎች ከፍተኛ የስራ…
የአዋሽ ወንዝ ላይ የጎርፍ መከላከል ስራ ከ142 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት ለልማት እንዲውል ያስችላል ተባለ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል በታችኛውና በመካከለኛው አዋሽ የሚከናወነው የጎርፍ መከላከል ስራ ከ142 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት ለልማት እንዲውል እንደሚያስችል የክልሉ የመስኖና ተፋሰስ ቢሮ አስታወቀ።
ባለፉት ዓመታት በክረምት ወቅት በአዋሽ ወንዝ መሙላት ሳቢያ…
በኢትዮጵያ የስታርትአፖች ስነ-ምህዳር ግንባታ ላይ ለመስራት የሚያስችል የስምምነት ተፈረመ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከጃፓን ዓለም ዓቀፍ የትብብር ኤጀንሲ (ጃይካ) ጋር በኢትዮጵያ የስታርትአፖች ስነ-ምህዳር ግንባታ ላይ ለመስራት የሚያስችል የስምምነት ሰነድ ፈርመዋል።
ዝርዝር ዕቅዱ ላይ የተመከረበት የስምምነት ፕሮጀክቱ በቀጣይ…
በአዲስ አበባ አንድ ባለሀብትን በማገት 20 ሚሊየን ብር የተቀበሉ 7 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ አንድ ባለሀብትን በማገት 20 ሚሊየን ብር የተቀበሉ 7 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር እንዲውሉ መደረጉን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አስታወቀ።
አጋቾቹ 20 ሚሊዮን ብር የተቀበሉት 100 ሚሊዮን ብር ካልከፈላችሁ በሚል ከብዙ…
በውጭ ምንዛሬ አስተዳደር ስርዓት የተደረገው ለውጥ ኢኮኖሚያዊ ዕድገት ለማስቀጠል የሚያስችል ታሪካዊ ውሳኔ ነው – ብሔራዊ ባንክ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በውጭ ምንዛሬ አስተዳደር ስርዓት የተደረገው ለውጥ ጤናማ እና በጽኑ መሰረት ላይ የቆመ ኢኮኖሚያዊ እድገት ለማስቀጠል የሚያስችል ታሪካዊ ውሳኔ ነው ሲሉ የብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምሕረቱ ገለጹ።
የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ በተመለከተ ማብራሪያ የሰጡት…
ኮሚሽኑ በጎፋ ዞን አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች የ14 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2016(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰው የመሬት መንሸራተት አደጋ ለተጎዱ ወገኖች የ14 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር የሰብዓዊ ድጋፍ አድርጓል።
ድጋፉን ያስረከቡት የኢትዮጵያ…
አቶ ሽመልስ አብዲሳ በምስራቅ ቦረና ዞን የፊና ቡርቂቱ ፕሮጀክት የስራ ሂደትን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ በምስራቅ ቦረና ዞን የፊና ቡርቂቱ ፕሮጀክት የስራ ሂደትን ጎብኝተዋል፡፡
በጉብኝቱ ከርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ በተጨማሪ በብልፅግና ፓርቲ የኦሮሚያ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ኃላፊ ፍቃዱ ተሰማ፣…
አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ ከሱዳን የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ ጋር መከሩ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ ከሱዳን የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ ቶም ፔሪሎ ጋር በፅህፈት ቤታቸው ዛሬ ተወያይተዋል።
ሁለቱ ወገኖች በውይይታቸው÷ በአፍሪካ ቀንድ ቀጠናዊ በሆኑ ጉዳዮች እና በተለይም በሱዳን ወቅታዊ ሁኔታ ላይ…
ለሽብር ወንጀል መዘጋጀት ክስ የቀረበባቸው 14 ግለሰቦች እንዲከላከሉ ብይን ተሰጠ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእነ መላክ ምሳሌ መዝገብ የሽብር ወንጀል ዝግጅት የተከሰሱ ከ20 ግለሰቦች መካከል 14 ተከሳሾች በቀረበባቸው የክስ ድንጋጌ እንዲከላከሉ ብይን ተሰጠ፡፡
ቀሪ 6 ተከሳሾች ደግሞ በቀረበባቸው ክስ ላይ ወንጀል ስለመፈጸማቸው በዐቃቤ…