Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ትዕዛዝ አላከበሩም የተባሉ የፖሊስ የወንጀል ምርመራ ክፍል እና የእስረኞች አሥተዳደር ኃላፊዎች ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፍርድ ቤት ትዕዛዝን አላከበሩም የተባሉ የፖሊስ የወንጀል ምርመራ ክፍል እና የእስረኞች አሥተዳደር ኃላፊዎች ተቀጡ፡፡ የቅጣት ውሳኔውን የወሰነው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ጊዜ ቀጠሮ ነው። በቦሌ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ…

በሀገር ላይ ጉዳት ሊያደርሱ በሚችሉ ጉዳዮች ላይ በትኩረት በመስራት ውጤት መመዝገቡ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት በሀገር ላይ ከፍተኛ ጉዳት ሊያደርሱ በሚችሉ ጉዳዮች ላይ አተኩሮ በመስራት ውጤት መመዝገቡን ገለጸ፡፡ አገልግሎቱ በበጀት ዓመቱ ወንጀል ነክ ጉዳዮችን መሠረት በማድረግ ባካሄደው ዝርዝር ፍተሻና የማጥራት 310 ከልዩ…

የዓለማችን ፈጣኗ አትሌት ሻ ካሪ ሪቻርድሰን

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘንድሮ ኦሊምፒክ ድል ያስመዘግባሉ ተብለው ግምት ከተሰጣቸው መካከል አትሌት ሻ ካሪ ሪቻርድሰን አንዷ ናት። በፈረንሳይ ፓሪስ እየተካሄደ በሚገኘው የ33ኛው የኦሊምፒክ ጨዋታዎች ውድድር ከፍተኛ የማሸነፍ ግምት የተሰጣት አሜሪካዊቷ አትሌት ሻ ካሪ…

ሠላምን ለማፅናት ርብርብ ሲደረግ ሌሎች ዕቅዶች በሚፈለገው ልክ አልተፈጸሙም – አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላምና ጸጥታ ሥራን ለማስተካከል በወሰድነው ጊዜ ክልሉ ያቀዳቸውን ሌሎች ተግባራት በሚፈለገው ልክ አልፈጸመም ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ገለፁ፡፡ የክልሉ ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች የ2016 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም እና…

በአዲስ አበባና ር ጃው ከተማ መካከል የእህትማማችነት ግንኙነት ለመመስረት ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ‹አዲስ አበባ እና የቻይናዋ ር ጃው ከተማ የእህትማማችነት ግንኙነት ለመመስረት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ። ስምምነቱን የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ እና የኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ኃላፊ ጃንጥራር አባይ እና የር ጃው ከተማ…

የቦሌ መንገድ የመዲናችን አዲስ አበባ የደመቀ የንግድ እና የዘመናዊ እንቅስቃሴ አገልግሎቶች ማዕከል ነው።

ወደቦሌ አለምአቀፍ የአውሮፕላን ማረፊያ እና ወደሌሎች የከተማዋ ክፍሎች ለሚደረግ ጉዞ ለተቀላጠፈ የትራንስፖርት ግልጋሎት የሚውል መስመርም ነው። በመንገዱ የሚገኙ የተለያዩ የቢዝነስ ማዕከላት፣ ሆቴሎች፣ ሬስቶራንቶች እና ሱቆች የሀገር ውስጥ እና የውጭ ጎብኝዎችን ቀልብ የሚስቡ ናቸው። ለበለፉት…

ሕዝብን ተጠቃሚ ለማድረግ ዕቅድን በአግባቡ መተግበር እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አማራ ክልልን ከነበረበት ሁኔታ የሚያሻግርና ሕዝብን ተጠቃሚ የሚያደርግ ሥራ ለመተግበር ዕቅድን በኃላፊነት መፈጸም እንደሚገባ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አስገነዘቡ፡፡ የአማራ ክልል ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች በተገኙበት የ2016…

የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው የኢትዮጵያ ባንኮች ህልውናን ያስቀጠለ ነው-ጠ/ ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው የኢትዮጵያ ባንኮች ህልውናን ያስቀጠለ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያውን በተመለከተ ትናንት በሰጡት ማብራሪያ÷ኢትዮጵያ ኢኮኖሚዋን…

አምባሳደሮች ኃላፊነታቸውን በትጋት እንዲወጡ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2016(ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ የተሾሙ አምባሳደሮች የተጣለባቸውን ኃላፊነት በትጋት መወጣት እንደሚጠበቅባቸው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አሳሰበ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ነብዩ ተድላ በሰጡት መግለጫ÷ ሀገርን መወከል ትልቅ ክብር መሆኑን በመግለፅ አዲስ…

የኢትዮጵያና ብሪታንያን የንግድ ትብብር ለማጠናከር ያለመ ውይይት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2016(ኤፍ ቢ ሲ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ ከብሪታንያ አምባሳደር ዳረን ወች ጋር የሀገራቱን የንግድና ኢንቨስትመንት ትብብር በይበልጥ ማሳደግ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ መክረዋል፡፡ በውይይታቸውም በማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራም…