Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ጉምሩክ ኮሚሽን 191 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ገቢ አገኘ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን በ2016 በጀት ዓመት 191 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ገቢ ማግኘቱን ገለፀ።
ኮሚሽኑ የዓመታዊ አፈፃፀም ግምገማውን ከተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍል ከመጡ አመራሮች ጋር በመሆን በአርባ ምንጭ ከተማ ማካሄድ ጀምሯል።
በግምገማው…
በይርጋለም ኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ እያለሙ ከሚገኙና ከአዳዲስ ባለሀብቶች ጋር ምክክር እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በይርጋለም የተቀናጀ የግብርና ኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ እያለሙ ከሚገኙ እና ከአዳዲስ ባለሃብቶች ጋር የኢንቨስትመንት ምክክር መድረክ በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል።
መድረኩን የሲዳማ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ኮርፖሬሽን ከኢንዱስትሪ ሚኒስቴርና…
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔውን እያካሄደ ነው።
ምክር ቤቱ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በመሬት መንሸራተት አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ወጎኖች የኅሊና ጸሎት በማድረግ ነው ጉባኤውን…
የጋምቤላ ክልል በጎፋ ዞን በደረሰው አደጋ ለተጎዱ ወገኖች የ3 ሚሊየን ብር ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በተከሰተው የመሬት መንሸራተት አደጋ ለተጎዱ ወገኖች የ3 ሚሊየን ብር ድጋፍ ለማድረግ ወስኗል።
የክልሉ ርዕሰ መሰተዳድር ዑሞድ ኡጁሉ፥ በደረሰው አደጋ ጉዳት…
የሐረሪ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 3ኛ ዓመት 6ኛ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀምሯል።
ምክር ቤቱ ለሁለት ቀናት በሚያካሄደው ጉባኤ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ እንደሚመክር ተጠቁሟል።
በጉባኤውም የክልሉ መንግስት የ2016 የስራ አፈጻጸም ሪፖርት…
በመዲናዋ በመሰረተ ልማት ላይ ጉዳት ያደረሱ ግለሰቦች በደንብ ጥሰት ተቀጡ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ክፍለ ከተሞች በመሰረተ ልማት ላይ ጉዳት ያደረሱ ግለሰቦች በደንብ ጥሰት መቀጣታቸው ተገለጸ።
ከህብረተሰቡ በደረሰ ጥቆማ መሰረት በትናንትናው ዕለት በቦሌ፣ ልደታ እና ቂርቆስ ክፍለ ከተሞች ውስጥ የደንብ ጥሰት የፈጸሙ…
በጎንደር ከተማ ለመንግስት የልማት ስራዎች ዕውቅና የሚሰጥ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት በጎንደር ከተማ እያከናወናቸው ስለሚገኙ የልማት ስራዎች የሚደግፍ፣ ለመንግስት እውቅና በመስጠት ምስጋና ለማቅረብ ህዝባዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።
የድጋፍ ሰልፉ በተለይ የፌደራል መንግስት ለከተማዋ ልማት ትኩረት በመስጠት ተቋርጠው የነበሩ…
የኢትዮጵያ ቡና በአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት ገበያ በስፋት እንዲቀርብ በትብብር እንደሚሰራ ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቡና በአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት ገበያ በስፋት እንዲቀርብ ለማድረግ በትብብር እንደሚሰራ ተመላከተ።
የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የአውሮፓ ህብረት የአረንጓዴ ስምምነት ልዑክ ቡድን መሪ…
የሶማሊ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅግጅጋ ከተማ ለሶስት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የሶማሊ ክልል ምክር ቤት 6ኛ የስራ ዘመን 7ኛ መደበኛ ጉባኤ በዛሬው እለት ተጠናቅቋል።
ጉባኤው በዛሬ ውሎው የምክር ቤቱ ፅህፈት ቤት፣ የክልሉ የብዙሃን መገናኛ ኤጀንሲ እና የሶማሊ ክልል ዋና ኦዲተር…
የኮማንዶና አየር ወለድ ዕዝ ተልዕኮውን በላቀ ብቃት ፈፅሟል – ጄኔራል አበባው ታደሰ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮማንዶ እና አየር ወለድ ዕዝ በበጀት አመቱ በተሰማራበት የግዳጅ ቀጣና የተሰጠውን ሀገራዊ ተልዕኮ በላቀ ብቃት መፈፀሙን የጦር ኃይሎች ምክትል ኤታማዦር ሹም ጀኔራል አበባው ታደሰ አረጋገጡ።
ጀኔራል መኮንኑ ዕዙ ከክፍለ ጦር…