Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በአምራች ኢንዱስትሪው ዘርፍ የተከናወኑ ተግባራት መሻገርን የሚያመላክቱ ናቸው – አቶ መላኩ አለበል
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአምራች ኢንዱስትሪውን ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ በዘርፍ የተከናወኑ ተግባራት መሻገርን የሚያመላክቱ መሆናቸውን የኢንዱስትሪ ሚኒሰረትር መላኩ አለበል ገለጹ።
የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የመሻገር ቀንን አስመልክቶ "ከዘመን ወደ ዘመን በተስፋ…
“ጳጉሜን 1 የመሻገር ቀን!
አዲስ ዓመት ያለቀውን ዓመት ሸኝቶ አዲሱን ከመጀመርም ባለፈ ከአስቸጋሪው ደመናማ የዝናብ ወቅት ወደ ብሩህ ተስማሚ ወራት መሻገርን የሚያበስር፣ በአዲስ አስተሳሰብና በብሩህ ተስፋ የምንቀበለው የአዲስ ምዕራፍ መባቻ ነው።
የተገባደደው ዓመት እንደ ሀገርም ሆነ እንደ ከተማ በበርካታ መስኮች የህዝባችንን…
ጳጉሜን 1 የመሻገር ቀን እየተከበረ ነው
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) "የመሻገር ጥሪቶች፤ የአዲስ ብርሃን ወረቶች" በሚል መሪ ሃሳብ ጳጉሜን 1 የመሻገር ቀን እየተከበረ ነው፡፡
ቀኑ ሲከበርም ኢትዮጵያን ለማሻገር በተደረጉ ጥረቶች፣ የተገኙ ስኬቶች እየታሰቡ ነው፡፡
ኢትዮጵያን ለማሻገር ትልቅ አቅም የፈጠሩ ስኬቶች…
የመሻገር ቀንን ስናከብር ያገኘናቸውን ስኬቶች በማስቀጠል ሊሆን ይገባል – አቶ አሻድሊ ሀሰን
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመሻገር ቀንን ስናከብር ያገኘናቸውን ሁለንተናዊ ስኬቶች በማስቀጠል ሊሆን ይገባል ሲሉ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን ገለጹ።
የመሻገር ጥሪቶች፤ የአዲስ ብርሃን ወረቶች" በሚል መሪ ሃሳብ ጳጉሜን -1 የመሻገር ቀን…
ለመላው ኢትዮጵያውያን እንኳን ለጳጕሜን 1 ቀን 2016 ዓ.ም፣ የመሻገር ቀን በሰላም አደረሳችሁ!
ጳጉሜን 1 ቀን 2016 ዓ.ም በዛሬው ዕለት በመላው የሀገሪቱ አካባቢዎች “የመሻገር ቀን” በሚል ስያሜ በደማቅ ሁኔታ ተከብሮ ይውላል፡፡
ዕለቱ “የመሻገር ጥሪቶች፣ የአዲስ ብርሃን ወረቶች በሚል መሪ ቃል” ይከበራል፡፡
መሻገር ከአንዱ ወደ ሌላኛው የሕይወት ምዕራፍ ሽግግር የምናደርግበት…
ጳጉሜን 1 የመሻገር ቀን
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) "የመሻገር ጥሪቶች፤ የአዲስ ብርሃን ወረቶች" በሚል መሪ ሃሳብ ጳጉሜን 1 የመሻገር ቀን እየተከበረ ነው፡፡
ቀኑ ሲከበርም ኢትዮጵያን ለማሻገር በተደረጉ ጥረቶች፣ የተገኙ ስኬቶች እየታሰቡ ነው፡፡
በሁሉም ዘርፎች ኢትዮጵያን ለማሻገር ትልቅ አቅም…
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል 1ኛ ዓመት ምስረታ እየተከበረ ነው
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት 1ኛ ዓመት የምስረታ በዓል "ከአዲስ ምዕራፍ በወል እሴት ወደ መስፈንጠር ከፍታ" በሚል መሪ ሐሳብ በሆሳዕና ከተማ እየተከበረ ነው፡፡
በአከባበሩ ላይም የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር እና…
ጳጉሜን 1 የመሻገር ቀን
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)"የመሻገር ጥሪቶች የአዲስ ብርሃን ወረቶች" በሚል መሪ ሃሳብ ጳጉሜን 1 የመሻገር ቀን እየተከበረ ነው፡፡
ቀኑ ሲከበርም ኢትዮጵያን ለማሻገር በተደረጉ ጥረቶች፣ የተገኙ ስኬቶችና በሂደቱ የገጠሙ ተግዳሮቶች እየታሰቡ ነው፡፡
ኢትዮጵያን ለማሻገር…
ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ ዕድሳት የተደረገለትን የሀረር ቤተ መንግስት መርቀው ከፈቱ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ ዕድሳት የተደረገለትን የሀረር ቤተ መንግስትና አዲስ የተገነባውን የምስራቅ ጮራ ሁለገብ አዳራሽ መርቀው ከፈቱ።
የምስራቅ ዕዝ 47ኛ ዓመት የምስረታ በዓል በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ…
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የተበላሸ የብድር መጠኑን ወደ 6 ነጥብ 5 በመቶ ዝቅ ማድረጉን ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የተበላሸ የብድር መጠንን ከነበረበት 57 በመቶ ወደ 6 ነጥብ 5 በመቶ ማውረድ መቻሉን የባንኩ ፕሬዚዳንት ዮሀንስ አያሌው (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
ውጤቱ ባለፉት 5 ዓመታት በተሰሩ የሪፎርም ስራዎች እውን መሆኑን ጠቅሰው፤ ከዚህ…