Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ለአዲስ አበባ የኮሪደር ልማት ሥራ አስተዋጽኦ ላበረከቱ አካላት እውቅና ተሠጠ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአዲስ አበባ የኮሪደር ልማት ሥራ አስተዋጽኦ ላበረከቱ አካላት የእውቅና መርሐ-ግብር ተካሂዷል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ፥ ከተሞቻችንን ለወደፊቱ ለዜጎቻችን ክብር የሞላበት የኑሮ…
በአዲሱ ዓመት የኢትዮጵያ ጓዳዎች በበረከት እንዲሞሉ የተጀመረው ውጤታማ ጉዞ ተጠናክሮ ይቀጥላል – አቶ አደም ፋራህ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መጪው አዲስ አመት የኢትዮጵያ ጓዳዎች በበረከት የተትረፈረፉ ይሆኑ ዘንድ የጀመርነውን የውጤታማነት ጉዞ አጠናክረን እንቀጥል ሲሉ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ሃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል…
በምስራቅ ቦረና ዞን በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ8 ሰዎች ሕይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ቦረና ዞን ሊበን ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ ሹፌርና ረዳቱን ጨምሮ የ8 ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡
አደጋው ከአዶላ ዋዩ ወደ ነጌሌ ቦረና ተሳፋሪዎችን ጭኖ ሲጓዝ የነበረ ዶልፊን ከሲኖትራክ ጋር ተጋጭቶ መከሰቱን የኦሮሚያ ፖሊስ…
በፓኪስታን የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር አካል የሆነው የጽዳት ዘመቻ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓኪስታን ሁለተኛ ዙር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የማስተዋወቅ አካል የሆነውን የጽዳት ዘመቻ ተካሂዷል፡፡
የጽዳት ዘመቻው ኢስላማባድ ዙሪያ በሚገኝ ማርጋላ ሂል ፓርክ ከተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች የተወጣጡ ወጣቶች፣ የማህበረሳብ አንቂዎች፣…
የሮቤ-ጋሰራ-ጊኒር የመንገድ ክፍል ከትራፊክ እንቅስቃሴ ለጥቂት ቀናት ዝግ ሆኖ ይቆያል
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሮቤ-ጋሰራ-ጊኒር የመንገድ ክፍል ከትራፊክ እንቅስቃሴ ለጥቂት ቀናት ዝግ ሆኖ እንደሚቆይ የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር አስታወቀ፡፡
አስተዳደሩ በባሌ ዞን በሮቤ-ጊኒር መስመር ከጋሰራ መገንጠያ ኪሎ ሜትር 30 ላይ የሚገኘው የደንበል ወንዝ የብረት…
በ178 ሚሊየን ብር የተገነባ የፐርፌክት ባይንዲንግ ማሽን ተመረቀ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት በ178 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የፐርፌክት ባይንዲንግ ማሽን ተመርቋል፡፡
ማሽኑ የትምህርት መሳሪያዎችን በጥራት በብዛት ለማምረት ያግዛል የተባለ ሲሆን፤ ማሽኑ በ8 ሰዓት ውስጥ 50 ሺህ…
በጅማ ዞን ሁለት ወረዳዎች የመሬት መንሸራተት ስጋት ያለባቸውን ነዋሪዎች ወደ ሌላ ቦታ ማስፈር ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ጅማ ዞን ሁለት ወረዳዎች የመሬት መንሸራተት አደጋ ስጋት ያለባቸው ነዋሪዎች ጉዳት እንዳይደርስባቸው ወደ ሌላ ቦታ የማስፈር ስራ መጀመሩን የዞኑ ቡሳ ጎኖፋ ጽህፈት ቤት ገለጸ።
በዞኑ በአንዳንድ ወረዳዎች ከባለፈው ዓመት ጀምሮ የመሬት…
ዘላቂ ሰላም በማስፈን ያሉንን የመልማት ዕድሎች ልንጠቀም ይገባል – ወ/ሮ አለሚቱ ኡሞድ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ዘላቂ ሰላም በማስፈን ያሉንን የመልማት ዕድሎች ልንጠቀም ይገባል ሲሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አለሚቱ ኡሞድ አሳሰቡ።
በቅርቡ ወደ ኃላፊነት የመጡት ርዕሰ መስተዳድር አለሚቱ ኡሞድ እና ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ጋትሉዋክ ሮን…
የአስገዳጅ የብሔራዊ የምግብ ማበልጸግ ፕሮግራም ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ከዛሬ ጀምሮ ወደ ስራ የሚገባ አስገዳጅ የብሔራዊ የምግብ ማበልጸግ ፕሮግራም ይፋ አድርጓል።
የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ባለድርሻ አካላት በተገኙበት ፕሮግራሙን ይፋ የማድረጊያ እና የአምስት አመት ስትራቴጂ እቅድ ማስተዋወቂያ መድረክ…
የትምህርት አመራሮች ትምህርትን ከፖለቲካ ለይተው ሥራቸው ላይ ብቻ ማተኮር አለባቸው – ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በትምህርት ስራ ላይ ያሉ አመራሮች የትምህርትን ሥራ ከፖለቲካ በመለየት በትምህርት ስራው ላይ ብቻ ማተኮር እንዳለባቸው የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ገለጹ።
ሚኒስትሩ በ33ኛው ሀገር አቀፍ የትምህርት ጉባዔ ላይ እንደገለጹት÷ በትምህርት…