Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ለአፈር ማዳበሪያ ግዥ 1 ነጥብ 3 ቢሊየን ዶላር ተፈቀደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ25 ሚሊየን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ግዥ 1 ነጥብ 3 ቢሊየን የአሜሪካን ዶላር በመንግሥት መፈቀዱ ተገለፀ፡፡ የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2017/18 የምርት ዘመን ለመስኖ እርሻ የሚውል ዳፕ እና ዩሪያ የአፈር ማዳበሪያ ከውጭ…

ሚኒስቴሩ ለጠንካራ ሀገረ መንግስት ግንባታ የሚያግዙ አበረታች ተግባራትን ማከናወኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 7ኛው ሀገር አቀፍ የሰላምና ፀጥታ የምክክር መድረክ በሆሳዕና ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዷለም እንዳሉት÷ሚኒስቴሩ በበጀት ዓመቱ ከሰላምና ፀጥታ ተቋማት ጋር በመቀናጀት ለጠንካራ ሀገረ-መንግሥት ግንባታ የሚያግዙ ሀገራዊ…

በኢትዮጵያ በአመት 5 ነጥብ 4 በመቶ የከተሞች እድገት እንደሚታይ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በአመት 5 ነጥብ 4 በመቶ የከተሞች እድገት እንደሚታይ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ ተናገሩ። ሚኒስትሯ ጫልቱ ሳኒ እንደገለጹት ÷በኢትዮጵያ ያለው የገጠርና ከተማ ምጥጥን አነስተኛ ሲሆን ከ80 በመቶ በላይ…

ኢትዮጵያ በቻይና- አፍሪካ ትብብር ጉባኤ ብሔራዊ ጥቅሟን ለማስጠበቅ ትሰራለች-አምባሳደር ተፈራ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያ በቻይና -አፍሪካ ትብብር ጉባኤ ብሔራዊ ጥቅሟን ለማስጠበቅ የሚያስችሉ ስራዎችን ትሰራለች ሲሉ በቻይና የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ተፈራ ደርበው ተናገሩ፡፡ አምባሳደር ተፈራ ደርበው ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር በነበራቸው…

በጎፋ ዞን በመሬት መንሸራተት አደጋ ጉዳት የደረሰባቸውን ወገኖች ለማቋቋም የድጋፍ ማሰባሰቢያ መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰው የመሬት መንሸራተት አደጋ ጉዳት የደረሰባቸውን ወገኖች ለማቋቋም የድጋፍ ማሰባሰቢያ መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ በአደጋው ሕይወታቸው ላጡ ዜጎች የ40 ቀን…

ኢትዮ-ቴሌኮም ለጎፋ ዞን ከ 11 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮ-ቴሌኮም በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ በመሬት መንሸራተት አደጋ የተጎዱ ወገኖችን መልሶ ለማቋቋም ከተቋሙና ከህብረተሰቡ የሰበሰበውን ከ 11 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አድርጓል። የኢትዮ ቴሌኮም ቺፍ ፋስሊቲስ ኦፊሴር አቶ አይናለም አልበኔ…

ልዩ ልዩ የዐውደ ውጊያ መሣሪያዎችን የሚያሳይ ዐውደ-ርዕይ ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢፌዴሪ የሀገር መከላከያ ሠራዊት የምሥራቅ ዕዝ 47ኛ ዓመት የምስረታ በዓልን አስመልክቶ ልዩ ልዩ የዐውደ-ውጊያ መሣሪያዎችን የሚያሳይ ዐውደ-ርዕይ ክፍት አደረገ። በሐረር ከተማ በሚገኘው የምሥራቅ ዕዝ ወታደራዊ ሙዚዬም የተዘጋጀውን ዐውደ-ርዕይ…

ቢሮው የሻደይ፣ አሸንድዬ እና ሶለል በዓላትን ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ ለማሳደግ እንደሚሠራ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሻደይ፣ አሸንድዬ እና ሶለል በዓላት እሴታቸው ተጠብቆ ጎብኚዎችን በመሳብ የሚያስገኙትን ኢኮኖሚያዊ ጥቅም ለማሳደግ እንደሚሠራ የአማራ ክልል ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ፡፡ ከነሐሴ አጋማሽ ጀምሮ በአማራ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች ሲከበሩ የቆዩት…

በኦሞ ወንዝ ሙላት የተጎዱ ወገኖችን የማቋቋም ሥራ እየተሠራ ነው – አቶ ጥላሁን ከበደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኦሞ ዞን ዳሰነች ወረዳ በኦሞ ወንዝ ሙላት ጉዳት የደረሰባቸውን ወገኖች የማቋቋም ሥራ እየተሠራ መሆኑን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መሥተዳደር ጥላሁን ከበደ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መሥተዳድሩን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች በወረዳው የኦሞ ወንዝ…

1 ሺህ 254 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በችግር ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 254 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ተመላሾቹ 945 ወንዶች፣ 262 ሴቶችና 47 ጨቅላ ሕፃናት ሲሆኑ ፥ ከእነዚህ መካከልም 103 ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች ይገኙበታል።…