Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የአፍሪካ ከተሞች ፎረም በስኬት እንዲጠናቀቅ ስራዎች እየተሰሩ መሆናቸውን የፀጥታ ተቋማት አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመጀመሪያው የአፍሪካ ከተሞች ፎረም በስኬት እንዲጠናቀቅ አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት አድርገው ወደ ሥራ መግባታቸውን የፀጥታ ተቋማት አስታውቀዋል፡፡ የአፍሪካ ከተሞች ፎረም “ዘላቂ የክትመት ምጣኔ ለአፍሪካ ትራንስፎርሜሽን አጀንዳ 2063” በሚል መሪ…

የኢኮኖሚ ማሻሻያው ለነጻ አህጉራዊ የንግድ ትስስር ፋይዳው የጎላ ነው – ዋና ፀሐፊ ዋምኬሌ ሜኔ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በቅርቡ ተግባራዊ ያደረገቻቸው የኢኮኖሚ ማሻሻያ ኢንቨስትመንትና ንግድን በማሳለጥ ሀገሪቱን በነጻ አህጉራዊ የንግድ ትስስር ተጠቃሚ እንደሚያደርግ የአፍሪካ ነጻ አህጉራዊ የንግድ ቀጠና ጽ/ቤት ዋና ፀሐፊ ገለጹ፡፡ አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ…

ሰራዊቱ በሶማሊያ የከፈለው መስዋዕትነት ለቀጣናው ሰላም መፈጠር ሁለንተናዊ ድርሻ ነበረው – ሜ/ጄ አዳምነህ መንግስቴ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ48ኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ በሶማሊያ የከፈለው መስዋዕትነት ለቀጣናው ሰላም መፈጠር ሁለንተናዊ ድርሻ እንደነበረው የመከላከያ ሰላም ማስከበር ማዕከል አዛዥ ሜጀር ጀኔራል አዳምነህ መንግስቴ ገለጹ፡፡ በሶማሊያ ተሠማርቶ የቆየው 48ኛ…

በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤትና በቻይና የዳኝነት ልዑክ ቡድን መካከል የልምድ ልውውጥ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና የዳኝነት ልዑካን ቡድን እና በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት መካከል ዛሬ የልምድ ልውውጥ ተደርጓል፡፡ በመርሐ ግብሩ የፌዴራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ፕሬዚዳንት ቴዎድሮስ ምህረት፣ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ምክትል ፕሬዚዳንት ወ/ሮ አበባ እምቢአለና፣…

ጃፓን በከባድ አውሎ ነፋስ ተመታች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጃፓን ባለፉት 10 ዓመታት ውስጥ ታይቶ በማይታወቅ ከባድ አውሎ ነፋስ መመታቷ ተገለፀ፡፡ በደቡባዊ ጃፓን የተከሰተውን ከባድ አውሎ ነፋስ ተከትሎ በተፈጠረ የመሬት መንሸራተት አራት ሰዎች መሞታቸው የተገለፀ ሲሆን በርካታ ሰዎች ደግሞ ጉዳት…

ጤና ሚኒስቴር የቀድሞ ተዋጊዎችን መልሶ ለማቋቋም የሚረዳ ሰነድ ለብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን አስረከበ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጤና ሚኒስቴር የቀድሞ ተዋጊዎች ወደ አካባቢያቸው በመመለስ እንዲቋቋሙና ወደ ሰላማዊ የሲቪል ኑሯቸው እንዲመለሱ ለማድረግ የሚረዳ ሰነድ ከብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ጋር የርክክብ መርሐ-ግብር አካሄደ፡፡ ሚኒስቴሩ የሳይኮሶሻል ድጋፍ አገልግሎት ላይ የጤና…

ሩሲያ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት ለማጠናከር እንደምትሰራ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዱዓለም በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኤቭጌኒ ቴርኪን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷በሀገራቱ የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነትና በኢትዮጵያ የሰላም ግንባታ በትብብር መሥራት በሚችሉባቸው ሁኔታዎች ላይ መክረዋል፡፡ አቶ…

የአቪዬሽን መመሪያና ደንቦችን ተቀብሎ መተግበር ይገባል – ባለስልጣኑ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአቪዬሽን መመሪያና ደንቦችን ተቀብሎ መተግበር እንደሚገባ የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ ባለስልጣኑ የአየር ትራንስፖርት ተሳፋሪ መንገደኞች ሊተገብሯቸው የሚገቡ የስነ-ምግባር ግዴታዎችን አስመልክቶ ግንዛቤ ለመስጠት ያለመ…

በሀገር በቀል ኢኮኖሚ ትግበራ የግሉ ዘርፍ ተሳትፎ ትልቅ አቅም ነው – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር በቀል የኢኮኖሚ ትግበራ የግሉ ዘርፍ ተሳትፎ ትልቅ አቅም ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ተናገሩ፡፡ “የኢትዮጵያን ይግዙ” በሚል መሪ ሃሳብ ለአምስት ተከታታይ ቀናት በተለያዩ ሁነቶች ሲካሄድ የቆየው ልዩ የንግድ ሳምንት…

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከ13 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ ባለሀብቶች ወደ ኢንቨስትመንት ገቡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከ13 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ 268 ባለሀብቶች ወደ ኢንቨስትመንት መግባታቸውን የክልሉ ኢንቨስትመንትና ኢንዱስትሪ ቢሮ አስታወቀ። በቢሮው የኢንዱስትሪ ዘርፍ ምክትል ሃላፊ አቶ ደምሰው ባቾሬ፤ ኢንቨስትመንትና…