Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በአፍሪካውያን ባለሃብቶች የሚመሩ የማምረቻ ማዕከላት አህጉራዊ ትስስርን ያሳድጋሉ – ዋምኬሌ ሜኔ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካውያን ባለሃብቶች የሚመሩ የማምረቻ ማዕከላት አህጉራዊ ትስስርን እንደሚያሳድጉ የአፍሪካ አህጉራዊ ነጻ ንግድ ቀጣና ሴክሬታሪያት ዋና ጸሐፊ ዋምኬሌ ሜኔ ገለጹ፡፡
ዋምኬሌ ሜኔ እና ልዑካቸው ከንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ…
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር መድረክ ሊጀመር ነው
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር መድረክ ከነገ ጀምሮ ለ6 ቀናት እንደሚያካሂድ አስታወቀ፡፡
የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር ዮናስ አዳዬ (ዶ/ር) በሰጡት መግለጫ÷ ቀደም…
ኢትዮጵያ ከሶማሊያ ጋር የተፈጠሩ አለመግባባቶችን በዲፕሎማሲያዊ መንገድ የመፍታት ፍላጎት አላት – አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በቅርቡ ከሶማሊያ ማዕከላዊ መንግስት ጋር የተፈጠሩ አለመግባባቶችን በዲፕሎማሲያዊ መንገድ የመፍታት ፍላጎት እንዳላት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።
የኢትዮጵያ የውጭ ግንኙነት ፖሊስ ዋና ማጠንጠኛው ከጎረቤቶቻችን ጋር ያላት ግንኙነት ነው…
33ኛው ሀገር አቀፍ የትምህርት ጉባዔ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 33ኛው ሀገር አቀፍ የትምህርት ጉባዔ ዛሬ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመሯል።
ጉባዔው "ፍትሃዊና ጥራት ያለው ትምህርት ለሁሉም" በሚል መሪ ሃሳብ ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡
የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በዚህ ወቅት÷በትምህርት ዘርፍ…
በኦሮሚያ ክልል ከ12 ሚሊየን በላይ ተማሪዎች ትምህርታቸውን እንደሚከታተሉ ይጠበቃል
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2017 የትምህርት ዘመን ከቅድመ መደበኛ እስከ 2ኛ ደረጃ ከ12 ነጥብ 3 ሚሊየን በላይ ተማሪዎች ትምህርታቸውን ይከታተላሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ ገለፀ፡፡
በትምህርት ዘመኑ ከቅድመ መደበኛ እስከ ኮሌጆች ድረስ በ37 ሺህ…
የግብርና ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች በዱብቲ ወረዳ አረንጓዴ አሻራቸውን አኖሩ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማት ከፍተኛ አመራሮች እና ሰራተኞች በአፋር ክልል ዱብቲ ወረዳ አረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል፡፡
በችግኝ ተከላ መርሐ ግብሩ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴን (ዶ/ር) ጨምሮ ሚኒስትር ዴዔታዎች፣ ዳይሬክተሮች እና…
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የታክስ ንቅናቄ መድረክ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የ2017 በጀት ዓመት የታክስ ንቅናቄ እና የግብር ከፋዮች የእውቅናና ምስጋና መርሐ-ግብር እየተካሄደ ነው።
ንቅናቁው"ግብር ለሀገር ክብር" በሚል መሪ-ሃሳብ ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡
በመርሐ ግብሩ የክልሉ…
የማጅራት ገትር መንስዔዎችና መከላከያ መንገዶች
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አንጎል በልብስ መሳይ ሽፋን የተሸፈነ ሲሆን የአንጎል ሽፋን ብግነት ማጅራትገትር በሚል ይታወቃል፡፡
የማጅራት ገትር ህመም በልዩ ልዩ ህመም አምጪ ተህዋሲያንና ባዕድ ነገሮች የሚፈጠር አደገኛና አጣዳፊ ሲሆን ፥ በተለይ በባክቴሪያ የሚመጣው ማጅራት…
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ፕሬዚዳንት አንድርያስ እሸቴ (ፕ/ር) ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ፕሬዚዳንት አንድርያስ እሸቴ (ፕ/ር) ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል።
አንድርያስ እሸቴ (ፕ/ር) ባደረባቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው ነው ዛሬ ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት እንደ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ…
የአፍሪካ ከተሞች ፎረም በስኬት እንዲጠናቀቅ ስራዎች እየተሰሩ መሆናቸውን የፀጥታ ተቋማት አስታወቁ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመጀመሪያው የአፍሪካ ከተሞች ፎረም በስኬት እንዲጠናቀቅ አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት አድርገው ወደ ሥራ መግባታቸውን የፀጥታ ተቋማት አስታውቀዋል፡፡
የአፍሪካ ከተሞች ፎረም “ዘላቂ የክትመት ምጣኔ ለአፍሪካ ትራንስፎርሜሽን አጀንዳ 2063” በሚል መሪ…