Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ከተመድ ጋር በጋራ በሚሰሯቸው ጉዳዮች ላይ መከረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የስራ ኃላፊዎች ከተባበሩት መንግስታት ተቋማት ጋር በትብብር መስራት በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ውይይት አካሄዱ። የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ(ዶ/ር) እና የሴቶችና ህጻናት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ…

ኢትዮጵያ በበጀት ዓመቱ ስኬታማ የዲፕሎማሲ ስራ ማከናወኗ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በተጠናቀቀው 2016 በጀት ዓመት ስኬታማ የዲፕሎማሲ ሥራ ማከናወኗን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አምባሳደር ነብዩ ተድላ በሰጡት መግለጫ እንዳሉት÷ የተጠናቀቀው በጀት ዓመት በዲፕሎማሲው ዘርፍ በርካታ ስኬቶች…

ለተሿሚ አምባሳደሮች እየተሠጠ ያለው ሥልጠና ውጤት ተኮር የዲፕሎማሲ ሥራን እንዲከውኑ የሚያግዝ ነው – አምባሳደር ብርቱካን አያኖ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአዲስ ተሿሚ አምባሳደሮች እየተሠጠ ያለው ሥልጠና ውጤት ተኮር የዲፕሎማሲ ሥራ መከወን እንዲችሉ የሚያግዝ ነው ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ ገለጹ፡፡ ሚኒስትር ዴዔታዋ ዛሬ በአዲስ ተሿሚ አምባሳደሮች ሥልጠና ዙሪያ…

በ76 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር የተገነባው የፌዴራል ፖሊስ አቪዬሽን መኖሪያ ካምፕ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ76 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ አቪዬሽን ፖሊስ መምሪያ መኖሪያ ካምፕ በዛሬው ዕለት ተመርቋል፡፡ የመኖሪያ ካምፑ ግንባታ ሙሉ ወጪ በኢትዮጵያ አየር መንገድ እንደተሸፈነ ተመላክቷል፡፡ የኢትዮጵያ ፌዴራል…

ኢትዮጵያ የ86 ነጥብ 18 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረመች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የህጻናት አድን ድርጅት (ዩኒሴፍ) እና የህዝብ ፈንድ (ዩኤንኤፍፒኤ) ጋር የ86 ነጥብ 18 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ስምምነት ተፈራርማለች፡፡ የድጋፍ ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር ዴዔታ ሰመሪታ ሰዋሰው ከዩኒሴፍ…

ፕሬዚዳንት ሣሕለወርቅ ከአየርላንድ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር፣ የውጭ ጉዳይና መከላከያ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣሕለወርቅ ዘውዴ ከአየርላንድ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር፣ የውጭ ጉዳይና የመከላከያ ሚኒስትር ሚሼል ማርቲን ጋር ተወያዩ። በሚሼል ማርቲን የተመራ ልዑክ በትናንትናው ዕለት ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ መግባቱ ይታወቃል። በዛሬው…

በድሬዳዋ የሥራ እድል ፈጣራን ለማሳደግ በትኩረት መስራት እንደሚገባ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር የ2016 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ ተካሂዷል፡፡ የከተማ አስተዳደርሩ ከንቲባ ከድር ጁሃር በዚህ ወቅት እንዳሉት÷መሰረታዊ የምግብ ፍጆታ እቃዎች ዋጋ ከቀን ወደ እየናረ እንደሚገኝ አንስተዋል ።…

በክልሉ ከ11 ሺህ በላይ የታጠቁ ሃይሎች የሰላም ጥሪውን ተቀብለው ማህበረሰቡን ተቀላቀሉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ከ11 ሺህ በላይ የታጠቁ ሃይሎች የሰላም ጥሪውን ተቀብለው ማህበረሰቡን መቀላቀላቸውን የክልሉ የሰላም እና ጸጥታ ቢሮ አስታወቀ። የአማራ ክልል ም/ቤት የሕግ ፍትሕ እና አሥተዳደር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የሚከታተላቸውን የአሥፈጻሚ አካላትን…

አርመኒያ ከኢትዮጵያ ጋር በተለያዩ ዘርፎች ያላትን ትብብር እንደምታጠናክር ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የአርመኒያ አምባሳደር ሳህክ ሳርግስያ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ሀገራቱ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂን ጨምሮ በተለያዩ ዘርፎች ላይ በትብብር መስራት በሚያስችላቸው ጉዳዮች ላይ…

በአፋር እና ሶማሌ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች የተከሰቱ ግጭቶችን በውይይት በዘላቂነት ለመፍታት ተስማምተናል – የክልሎቹ ርዕሳነ መስተዳድሮች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር እና ሶማሌ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች የተከሰቱ ግጭቶችን በውይይት በዘላቂነት ለመፍታት ከስምምነት መደረሱን የክልሎቹ ርዕሳነ መስተዳድሮች ገለጹ። የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ እና የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ…