Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
አቶ አገኘሁ ተሻገር በአርባምንጭ ከተማ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አካሄዱ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ አገኘሁ ተሻገር በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አርባምንጭ ከተማ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አከናውነዋል ።
አፈ ጉባኤው በዚህ ወቅት ÷ በሀገሪቱ ባላለፉት አመታት በአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሐግብር ትልቅ…
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አከናወነ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በሀገር አቀፍ ደረጃ "የምትተክል ሀገር የሚያፀና ትውልድ" በሚል መሪ ሀሳብ እየተካሄደ ባለው የአረንጓዴ አሻራ መርሀ-ግብር ተሳትፎ በማድረግ የችግኝ ተከላ አካሄደ።
በመርሐ ግብሩም የምክር ቤቱ ከፍተኛ አመራሮች፣ የምክር…
የሚኒስቴሩና ተጠሪ ተቋማቱ ከፍተኛ አመራሮች በደገሃቡር አረንጓዴ ዐሻራቸውን አኖሩ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር፣ ተጠሪ ተቋማቱ እና የሶማሌ ክልል ከፍተኛ አመራሮችና ሠራተኞች በሶማሌ ክልል ደገሃቡር ከተማ የሕዝብ ፓርክ አረንጓዴ ዐሻራቸውን አኖሩ።
በችግኝ ተከላው ላይ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ እና…
አየርላንድ ከኢትዮጵያ ጋር በብዙ መስኮች ያላትን ግንኙነት ለማጠናከር ቁርጠኛ መሆኗን ገለፀች
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና አየርላንድ የዲፕሎማሲያዊ ግንኙነታቸውን 30ኛ ዓመት አክብረዋል፡፡
በመርሐ ግብሩ ላይ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር)፣ የአየርላንድ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር፣ የውጭና የመከላከያ ሚኒስትር…
“የምትተክል ሀገር፣ የሚያጸና ትውልድ” በሚል መሪ ቃል የጀመርነውን የዘንድሮውን የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ዛሬ በጫካ ፕሮጀክትም…
የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ከተጀመረ በኋላ የመሬት መራቆትን በመከላከል የተፈጥሮ ኃብትን መጠበቅና የደን ሽፋን እንዲጨምር አስችሏል፡፡
በመሆኑም ክረምቱን ችግኞችን በመትከል ለአረንጓዴ ምድር እንበረታለን፡፡
አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ በአፍሪካ ህብረት አስፈፃሚ ምክር ቤት ጉባኤ ላይ እየተሳተፉ ነው
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢ.ፌ.ዴ.ሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ የተመራ የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን በጋና አክራ እየተካሄደ በሚገኘው የአፍሪካ ሕብረት የአስፈጻሚ ምክር ቤት ስብሰባ ላይ እየተሳተፈ ይገኛል።
45ኛው የአፍሪካ ሕብረት መደበኛ የአስፈጻሚ…
አራት የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት ድንበር ተሻጋሪ የእንስሳት በሽታዎችን ለመከላከል ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2016(ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ፣ ኬንያ፣ ዩጋንዳና ደቡብ ሱዳን ድንበር ተሻጋሪ የእንስሳት በሽታዎችን መቆጣጠርና መከላከል ላይ በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት በአዲስ አበባ ተፈራርመዋል።
ስምምነቱ በጋራ የእንስሳት በሽታ ቅኝት ማድረግ፣ ክትባት መስጠትና…
የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2016 ትምህርት ዘመን በወረቀትና በበይነ መረብ ሲሰጥ የነበረው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በተሳካ ሁኔታ መጠናቀቁን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታወቀ፡፡
በተመሳሳይ መልኩ በትግራይ ክልል እየተሰጠ ያለው የ12ኛ ክፍል ሀገር…
የኢትዮ- ጣሊያን የቢዝነስ ፎረም መካሄድ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ- ጣሊያን የቢዝነስ ፎረም በጣሊያን ሚላን ከተማ መካሄድ ጀምሯል።
በፎረሙ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ÷ ኢትዮጵያ እና ጣሊያን በፖለቲካ፣ በኢንቨስትመንት እና በንግድ ዘርፍ ዘመናትን ያስቆጠረ ግንኙነት እንዳላቸው…
የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ከተመድ ጋር በጋራ በሚሰሯቸው ጉዳዮች ላይ መከረ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የስራ ኃላፊዎች ከተባበሩት መንግስታት ተቋማት ጋር በትብብር መስራት በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ውይይት አካሄዱ።
የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ(ዶ/ር) እና የሴቶችና ህጻናት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ…