Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የታክስና ጉምሩክ ህግ-ተገዥነት ንቅናቄ ማጠቃለያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከየካቲት 2015 ዓ.ም እስከ የካቲት 2016 ዓ.ም የተካሄደው የታክስና ጉምሩክ ህግ-ተገዥነት ንቅናቄ ማጠቃለያ እና አዲስ ንቅናቄ ማስጀመሪያ ፕሮግራም እየተካሄደ ይገኛል። በመርሐ ግብሩ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ የገቢዎች ሚኒስትር…

በአፋር ክልል የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ የክልሉን የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በአሚባራ ወረዳ ሲደሃ ፋጊ ቀበሌ አስጀምረዋል። ዛሬ በተጀመረው የክልሉ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በ250 ሄክታር መሬት ላይ ችግኝ ተተክሏል። የአሚባራ እርሻ…

የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 36ኛ መደበኛ ጉባኤ የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅን አጽድቋል፡፡ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፕላን፣ በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ ደሳለኝ ወዳጄ በቋሚ ኮሚቴው የተዘጋጀውን ሪፖርትና…

የኢትዮጵያና ደቡብ ሱዳን የጋራ ድንበር አስተዳዳሪዎች ስብሰባ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመጀመሪያው የኢትዮጵያ እና ደቡብ ሱዳን የጋራ ድንበር አስተዳዳሪዎች ስብሰባ በኢፌዴሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መካሄድ ጀመረ፡፡ ለሁለት ቀናት በሚቆየው በዚህ ስብሰባ በሁለቱ ሀገራት መካከል የልማት ትብብር፣ የጋራ የመሰረተ ልማት ዝርጋታ እና የህዝብ…

የሐረር ኢኮ ፓርክና የጅብ ትርዒት ማሳያ ግንባታ የመጀመሪያ ምዕራፍ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረር ኢኮ ፓርክ እና የጅብ ትርዒት ማሳያ ግንባታ የመጀመሪያ ምዕራፍ ተጠናቅቆ ለአገልግሎት ክፍት ተደርጓል፡፡ ፓርኩ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የሐረር የጅብ ማብያ ለቱሪስት ምቹ ሆኖ እንዲሰራ በሰጡት መመሪያ መሰረት ከመደመር ትውልድ…

ጠንካራ ስነ ልቦና ችግሮችን መሻገሪያ ድልድይ ነው- ወጣት በለጠ ቡቱና

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠንካራ ስነ ልቦና አለመቻልን ወደ መቻል የቀየረው በለጠ ቡቱና የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ዛሬ ካስመረቃቸው ተማሪዎች መካከል አንዱ ነው፡፡ በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ያለፉትን አምስት ዓመታት በማታው የትምህርት መርሐ ግብር በማኔጅመንት ትምህርት ክፍል ትምህርቱን…

የፈረንሳይ የልማት ኤጀንሲ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የልማት ፕሮጀክት ለማካሄድ ስምምነት አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፈረንሳይ የልማት ኤጀንሲ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በንጹህ መጠጥ ውሃና በግብርና ዘርፍ የልማት ፕሮጀክት ለማካሄድና ድጋፍ ለማድረግ የሚያስችል የጋራ መግባቢያ የስምምነት ሰነድ ከክልሉ መንግስት ጋር ተፈራርሟል። በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር ሬሚ…

በሰው ሰራሽ አስተውሎትና መሰል ቴክኖሎጂዎች ላይ ካልሰራን በምርት ተወዳዳሪ ሆኖ መቀጠል አይቻልም – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰው ሰራሽ አስተውሎትና መሰል ቴክኖሎጂዎች ላይ ካልሰራን በምርት ተወዳዳሪ ሆኖ መቀጠል አይቻልም ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 36ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ተገኝተው…

ኢትዮጵያ ጎረቤት ተኮር የጋራ ልማትና እድገት ትፈልጋለች – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ጎረቤት ተኮር የጋራ ልማትና እድገት ትፈልጋለች ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገልጸዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 36ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ…

የ2017 የፌዴራል መንግሥት በጀት 971 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ሆኖ ጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 36ኛ መደበኛ ጉባዔውን አካሂዷል፡፡ ምክር ቤቱ በስብሰባው የ2017 በጀት ዓመት ረቂቅ በጀትን ተወያይቶ አጽድቋል፡፡ በዚህም የፌዴራል መንግሥት የ2017 በጀት ዓመት አጠቃላይ በጀት…