Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በሸገር ከተማ የተለያዩ የመሰረት ልማት ፕሮጀክቶች እየተመረቁ ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሸገር ከተማ አስተዳደር በበጀት ዓመቱ የተገነቡ የተለያዩ የመሰረት ልማት ፕሮጀክቶች እየተመረቁ ነው።
በዚህ መሰረትም በከተማ አስተዳደሩ ሰበታ ክ/ከተማ ከ103 ሚሊየን ብር በላይ የተገነባው ፍ/ቤት በዛሬው ዕለት ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት…
መንግስት ለሰላም ማንኛውንም ዋጋ ለመክፈል ዝግጁ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ለሰላም የሚከፈል ማንኛውንም ዋጋ ለመክፈል ዝግጁ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 36ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ተገኝተው ከምክር ቤቱ…
በኢትዮጵያ መፈንቅለ መንግስት ማካሄድ አይሳካም አሉ ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ መፈንቅለ መንግስት ማካሄድ አይሳካም ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 36ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ተገኝተው ከም/ቤቱ አባላት ለሚነሱ ጥያቄዎች ማብራሪያና…
አቶ አሻድሊ ሀሰን የክልሉን የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሐ-ግብር አስጀመሩ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን በአሶሳ ዞን ባምባሲ ወረዳ ክልል አቀፍ የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሐ-ግብርን አስጀምረዋል፡፡
አቶ አሻድሊ በዚሁ ወቅት ባስተላለፉት መልእክት÷ መንግስት የዜጎችን ተጠቃሚነት…
አረንጓዴ አሻራ ለዓለም አቀፉ የአየር ንብረት ለውጥ ትግል የተግባር ተምሳሌት መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አረንጓዴ አሻራ ለዓለም አቀፉ የአየር ንብረት ለውጥ ትግል የተግባር ተምሳሌት መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለፀ፡፡
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ነብዩ ተድላ÷የሀገሪቱን የዲፕሎማሲ እንቅስቃሴዎች በተለይም የኢትዮጵያን አረንጓዴ…
ከለውጡ በኋላ ከ30 ሺህ በላይ ቅድመ መደበኛ ት/ቤቶች ተገንብተዋል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከለውጡ በኋላ ከ30 ሺህ በላይ ቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤቶች መገንባታቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 36ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ተገኝተው ከም/ቤቱ አባላት…
ከለውጡ በኋላ የሀገር ውስጥ ጠቅላላ ምርት ከ86 ቢሊየን ዶላር ወደ 205 ቢሊየን ዶላር ከፍ ብሏል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት አምስት ዓመታት የኢትዮጵያ የሀገር ውስጥ ጠቅላላ ምርት (ጂዲፒ) በእጥፍ አድጓል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 36ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ተገኝተው ከም/ቤቱ አባላት ለተነሱ…
የመምህራንን ሕይወት ለማሻሻል መንግስት ተጨማሪ እርምጃዎችን ይወስዳል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመምህራንን ሕይወት ለማሻሻል መንግስት ተጨማሪ እርምጃዎችን ይወስዳል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 36ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ…
የሌማት ትሩፋት በአጭር ጊዜ ውስጥ ለውጥ እያመጣ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሌማት ትሩፋት ከተጀመረ ሁለት አመት እንኳ ያልሞላው ቢሆንም በአጭር ጊዜ ውስጥ ለውጥ እያመጣ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 36ኛ…
የዋጋ ግሽበት ከ30 በመቶ ወደ 23 በመቶ ዝቅ ማለቱን ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የዋጋ ግሽበት ባለፈው ዓመት ከነበረበት 30 በመቶ ወደ 23 በመቶ ዝቅ ማለቱን አስታወቁ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 36ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ተገኝተው ከም/ቤቱ አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች…