Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ተመድ በጎርፍ ለተጎዱ ደቡብ ሱዳናውያን ድጋፍ ላደርግ ነው አለ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎርፍ ምክንያት ጉዳት ለደረሰባቸው 2 ነጥብ 4 ሚሊየን ደቡብ ሱዳናውያን ድጋፍ ለማድረግ ማቀዱን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) አስታወቀ፡፡
በሀገሪቱ በጎርፍ ጉዳት ከደረሰባቸው 3 ነጥብ 3 ሚሊየን ሰዎች መካከል ከመጪው መስከረም ወር…
ደቡብ ኮሪያ በጎፋ ዞን ለደረሰው የመሬት መንሸራተት አደጋ የ1 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ እንደምታደርግ አስታወቀች
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ደቡብ ኮሪያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰው የመሬት መንሸራተት አደጋ ለተጎዱ ወገኖች የ1 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ እንደምታደርግ የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ሚኒስቴሩ በሰጠው መግለጫ…
የተለያዩ ተቋማት በጎፋ ዞን በመሬት መንሸራተት ጉዳት ለደረሰባቸው 18 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ዋጋ ያለው ድጋፍ አደረጉ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽንና የፌደራል ፖሊስ በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በመሬት መንሸራተት አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች 18 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የገንዘብና የዓይነት ድጋፍ አድርገዋል፡፡…
አቶ ደስታ ሌዳሞ በክልሉ በመሬት መንሸራተት አደጋ የተጎዱ ቤተሰቦችን አጽናኑ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ደስታ ሌዳሞ በክልሉ ማዕከላዊ ሲዳማ ዞን ወንሾ ወረዳ በመሬት መንሸራተት አደጋ ጉዳት የደረሰባቸውን ቤተሰቦች አጽናኑ፡፡
ርዕሰ መሥተዳድሩን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ መአራሮች በአደጋው ጉዳት ደርሶባቸው በይርጋዓለም…
የበጎ ፈቃድ ተግባር የሕይወታችን መርኅ መሆን አለበት- አቶ ኦርዲን
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የበጎ ፈቃድ ተግባር የአንድ ሰሞን ሥራ ሳይሆን በየዕለቱ የሚከናወን የሕይወታችን መርኅ ሊሆን ይገባል ሲሉ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ አስገነዘቡ፡፡
በሐረር ከተማ ለ34 አባወራዎች (129 ቤተሰቦች) የተገነቡ መኖሪያ ቤቶች እና…
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የምክክር ተሳታፊዎች አጀንዳዎቻቸውን ለኮሚሽኑ አስረከቡ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የምክክር ተሳታፊዎች አጀንዳዎቻቸውን በይፋ ለኮሚሽኑ አስረክበዋል፡፡
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ላለፉት ሠባት ቀናት ሲካሄድ የነበረው የአጀንዳ ማሰባሰብና ለሀገራዊ ምክክሩ ጉባኤ ተወካዮች ምርጫ መድረክ ዛሬ ተጠናቋል፡፡…
የናይል ተፋሰስ ኮሚሽን የውሃ ሀብቶች የጋራ አጠቃቀም ላይ ተቀባይነት ያለው ተቋማዊ አሰራር ለመፍጠር ያስችላል ተባለ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የናይል ተፋሰስ ኮሚሽን በናይል ተፋሰስ ውሃ ሀብቶች የጋራ አጠቃቀምና ልማት ላይ ዓለም አቀፍ ተቀባይነት ያለው ተቋማዊ አሰራር መፍጠር የሚያስችል መሆኑን የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ገለጸ።
የናይል የትብብር ማዕቀፍ ስምምነት ኢትዮጵያ፣ ሩዋንዳ፣…
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት የተለያዩ ሹመቶችን አጸደቀ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት በርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን የቀረቡ የካቢኔ አባላትን ሹመት አጽድቋል፡፡
በዚህም አቶ ባበክር ኻሊፋ የግብርና ቢሮ ኃላፊ፣ ተመስገን ዲሳሳ (ዶ/ር) የትምህርት ቢሮ ኃላፊ፣ ወ/ሮ አለምነሽ ይባስ የሴቶችና…
አቶ አሻድሊ ሀሰን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሆነው ተሾሙ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አቶ አሻድሊ ሀሰን በድጋሚ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሆነው በምክር ቤቱ ተሹመዋል።
ምክር ቤቱ እያካሄደ ባለው 6ኛ ዙር 5ኛ ዓመት 1ኛ የሥራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ጉባኤ አቶ አሻድሊ ሀሰንን በድጋሚ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ…