Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ባለድርሻ አካላት አጀንዳዎቻቸውን ለይተው አጠናቀቁ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአዲስ አበባ ከተማ እያካሄደ የሚገኘው የአዲስ አበባ ከተማ የምክክር ምዕራፍ ለ6ኛ ቀን ዛሬም ቀጥሎ ውሏል፡፡ አምስቱ የምክክር ባለድርሻ አካላት ትናንት እና ዛሬ ከሰዓት በፊት በነበረው መርሐ-ግብር የአጀንዳ…

የታዳሽ ኢነርጂ ለአየር ንብረት የማይበገር ኢንዱስትሪን በማሳደግ የኢኮኖሚ እድገትን ያፋጥናል – ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ፤ ኢ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የታዳሽ ኢነርጂ ሃብቶችን በመጠቀም የአፍሪካ የኢነርጂ እጥረትን ከመቀነስ ባሻገር ለአየር ንብረት የማይበገር ኢንዱስትሪ እንደሚያሳደግና የኢኮኖሚ እድገት እንደሚያፋጥን የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ፤ ኢ/ር) ገለጹ፡፡ ‘’የተፋጠነ…

የኢትዮጵያ ስታርትአፕ አዋርድስ መክፈቻ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በተገኙበት የኢትዮጵያ ስታርትአፕ አዋርድስ መክፈቻ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው። በመርሐ ግብሩ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩን ጨምሮ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚልና ሌሎች ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ…

ባለድርሻዎችን ወክለው በምክክሩ እየተሳተፉ የሚገኙት አካላት

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአዲስ አበባ ከተማ እየተከናወነ በሚገኘው የምክክር ምዕራፍ ሂደት ውስጥ የተለያዩ ባለድርሻ አካላትን ተሳታፊ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ ለመሆኑ እነዚህ የባለድርሻ አካላት ወኪሎች የትኞቹን አካላት ወክለው እየተሳፉ ይገኛሉ? 1. የህብረተሰብ…

አብርሃም በላይ(ዶ/ር) ከፋኦ የስራ ሃላፊዎች ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ/ር)ከተባበሩት መንግስታት የምግብና ግብርና ድርጅት (ፋኦ) ልኡካን ጋር በቀጣይ የትብብር መስኮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ በተባበሩት መንግስታት የምግብና ግብርና ድርጅት (ፋኦ) የምስራቅና ደቡብ…

አቶ ሽመልስ አብዲሳ የኢትዮ-ቴሌኮምን የተሞክሮ ማዕከል ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ በዓድዋ ድል መታሰቢያ የተገነባውን የኢትዮ-ቴሌኮም የተሞክሮ ማዕከል ጎበኙ። የኢትዮ-ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬህይወት ታምሩ በአቶ ሽመልስ አብዲሳ ለተመራው ልዑክ ስለ ማዕከሉ ማብራሪያ…

የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ደህንነት ዓለም አቀፍ ኦዲት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ደህንነት ዓለም አቀፍ ኦዲት በአዲስ አበባ ተጀምሯል፡፡ በዓለም ዓቀፉ የሲቪል አቪዬሽን ድርጅት /አይሲኤኦ/ የኦዲት ባለሙያዎች የሚካሄደው ይህ ኦዲት ከ12 ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚካሄድ ነው። የብሔራዊ…

ከመስቀል አደባባይ ወደ ቦሌ የሚወስደው መንገድ በልማት ሥራ ምክንያት በከፊል ዝግ እንደሚሆን ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከመስቀል አደባባይ ወደ ቦሌ የሚወስደው መንገድ በልማት ሥራ ምክንያት በከፊል ዝግ እንደሚሆን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ በመንገድ ኮሪደር ልማት እና የአስፓልት ንጣፍ ስራ ምክንያት ከመስቀል አደባባይ ወደ ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ የሚወስደው…

በዓረብ ሀገራት የሥራ ስምሪት ላይ ህገ-ወጥ ደላሎች አሁንም ዜጎችን ለኪሳራ እየዳረጉ መሆኑ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓረብ ሀገራት የሥራ ስምሪት ላይ በዜጎች ላይ የሚደርሰውን ጉዳትና ኪሳራ ለመከላከል እየተሰራ ቢሆንም ህገ-ወጥ ደላሎች አሁንም አሉታዊ ተጽዕኖ ማድረሳቸው እንዳልቆመ ተገለጸ። ዜጎች የተሻለ ገቢ ለማግኘት፣ ኑሯቸውን ለማሻሻልና ቤተሰባቸውን…

 የኢትዮጵያና የኮሪያ ሪፐብሊክ የቆየ ታሪካዊ ግንኙነት ይበልጥ የሚጠናከርበት ስምምነት ተደርጓል – አቶ አህመድ ሺዴ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያና የኮሪያ ሪፐብሊክ የቆየ ታሪካዊ ግንኙነት ይበልጥ የሚጠናከርበት ስምምነት መደረጉን የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ደቡብ…