Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
42 ባለሃብቶች በቡልቡላ ኢንዱስትሪ ፓርክ ለመሰማራት ውል ፈፅመዋል ተባለ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 42 ባለሃብቶች በቡልቡላ የተቀናጀ የግብርና ምርት ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪ ፓርክ ለመሰማራት ውል መፈፀማቸውን የኦሮሚያ ክልል ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን አስታወቀ።
የኦሮሚያ ክልል የተለያዩ የስራ ኃላፊዎችና ባለሃብቶች የቡልቡላ የተቀናጀ…
የአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ተመረቀ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት ተመርቋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷ ዛሬ የአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል መመረቁን ገልጸው፤ ይህ…
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን አስመረቀ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በዛሬው ዕለት 1 ሺህ 100 ተማሪዎችን አስመረቋል።
ከተመራቂ ተማሪዎች 671 የመጀመሪያ ዲግሪ፣ 397 የሁለተኛ ዲግሪ እንዲሁም 32 ተመራቂዎች ሦስተኛ ዲግሪ ያጠናቀቁ መሆናቸው ተገልጿል።
ከተመራቂዎቹ…
የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ያሰለጠኗቸውን ተማሪዎች አስመረቁ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች በቀን፣ በማታ፣ በቅዳሜና እሁድ እንዲሁም በክረምት መርሐ ግብሮች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመርቀዋል።
የኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያስተማራቸውን 1 ሺህ 688 ተማሪዎችን አስመርቋል።…
የ«ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም» የጎዳና ላይ ሩጫ እስከሚጠናቀቅ ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች ይፋ ሆኑ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የ«ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም» የጎዳና ላይ ሩጫ መርሐ ግብር ተጀምሮ እስከሚጠናቀቅ ድረስ ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች ይፋ ተደረጉ፡፡
የ«ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም» የጎዳና ላይ ሩጫ መርሐ ግብር በአዲስ አበባ ከተማ…
በሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ ሀገር በቀል ችግኞች ይተከላሉ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ በአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በ20 ሄክታር የደን ቦታ ላይ ሀገር በቀል ችግኞች እንደሚተከሉ የፓርኩ ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡
የችግኞቹ ተከላ የሚካሄደው በተፈጥሮና ሰው ሰራሽ ችግር ምክንያት የደን መመናመንና መራቆት…
አቶ ኦርዲን በድሪ የዘንድሮውን የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር አስጀመሩ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ የዘንድሮውን የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አስጀመሩ።
መርሐ ግብሩ ማስጀመሪያ ላይ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎችን ጨምሮ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ተሳትፈዋል።
አቶ ኦርዲን…
ከንቲባ አዳነች አቤቤ የዘንድሮውን የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር አስጀመሩ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የመዲናዋን የዘንድሮ አረንጓዴ ዐሻራ የችግኝ ተከላ መርሐ-ግብር በኮልፌ ክፍለ ከተማ መንዲዳ አካባቢ በይፋ አስጀመረዋል።
ከንቲባዋ በወቅቱ ባስተላለፉት መልዕክት፤ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር…
ለኢነርጂ ዘርፍ የሪፎርም ትግበራ 1 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር ተመድቧል ተባለ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኢነርጂ ዘርፍ ሪፎርም፣ ኢንቨንስትመንት እና ሞደርናይዜሽን ፕሮግራም ትግበራ 1 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር መመደቡ ተገለፀ፡፡
በዓለም ባንክ ብድር የሚተገበረው ፕሮግራም ይፋ የተደረገ ሲሆን÷ ፕሮግራሙ ዘርፈ ብዙ የኢነርጂ ፕሮጀክቶችን ለመተግበር ያለመ…
ፕሮጀክቶችን በተያዘላቸው ጊዜ በማጠናቀቅ የሕዝብ እርካታን ለማሳደግ እየሠራን ነው-አቶ ሽመልስ አብዲሳ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሮጀክቶች በተያዘላቸው በጀት፣ ጊዜ እና የጥራት ደረጃ በማጠናቀቅ የሕዝብ እርካታን ለማሳደግ እየሠራን እንገኛለን ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳድረ ሽመልስ አብዲሳ ተናገሩ።
ባለፉት ሦስት ዓመታት በተለያዩ ዘርፎች በርካታ ግዙፍ ፕሮጀክቶችን…