Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች በ #ጽዱኢትዮጵያ ቴሌቶን ላይ በንቃት እንዲሳተፉ ጥሪ ቀረበ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት ለ #ጽዱኢትዮጵያ በአንድ ጀንበር 50 ሚሊየን ብር ለማሳባሰብ ታስቦ እየተካሄደ በሚገኘው የዲጂታል ቴሌቶን የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ በንቃት እንዲሳተፍ ጥሪ ቀረበ፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማኅበራዊ…
ርዕሰ መሥተዳድር ጥላሁን ከበደ ሕዝቡ በ #ጽዱኢትዮጵያ የዲጂታል ቴሌቶን በንቃት እንዲሳተፍ ጥሪ አቀረቡ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት ለ #ጽዱኢትዮጵያ በአንድ ጀንበር 50 ሚሊየን ብር ለማሳባሰብ ዓልሞ በሚካሄደው የዲጂታል ቴሌቶን የደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝብ በንቃት እንዲሳተፍ ርዕሰ መሥተዳድር ጥላሁን ከበደ ጥሪ አቀረቡ፡፡
ርዕሰ መሥተዳድሩ ባስተላለፉት መልዕክት÷ ለጽዱ…
ኢትዮጵያውያን የሚሳተፉበት ለ #ጽዱኢትዮጵያ ገንዘብ ማሰባሰቢያ ቴሌቶን ዛሬ ይካሄዳል
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ #ጽዱኢትዮጵያ በአንድ ጀንበር 50 ሚሊየን ብር ለማሳባሰብ ያለመ የዲጂታል ቴሌቶን በዛሬው ዕለት ይካሄዳል፡፡
መላው ኢትዮጵያውያንም በዚህ ዕድል ንቁ ተሳታፊ እንዲሆኑ በክብር ተጋብዘዋል፡፡
የቴሌቶኑ ተሳታፊዎችም በሚመቻቸው አማራጭ ቀጥለው…
የነቀምቴ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ 95 በመቶ ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ1 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር እየተገነባ የሚገኘው የነቀምቴ አውሮፕላን ማረፊያ 95 በመቶ መጠናቀቁ ተገለጸ፡፡
በ2010 ዓ.ም ግንባታው የተጀመረው የነቀምቴ ኡኬ አውሮፕላን ማረፊያ ዓለም አቀፍ የጥራት ደረጃውን የጠበቀ መሆኑን የፕሮጀክቱ ሥራ አስኪያጅ…
በቀጣዮቹ 10 ቀናት የበልግ ዝናብ ተጠቃሚ የሆኑ አካባቢዎች ከቀላል እስከ ከባድ መጠን ያለው ዝናብ ያገኛሉ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀጣዮቹ 10 ቀናት የበልግ ዝናብ ተጠቃሚ የሆኑ በርካታ አካባቢዎች ከቀላል እስከ ከባድ መጠን ያለው ዝናብ እንደሚያገኙ የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ገለጸ፡፡
በዚህ መሰረትም በምስራቅ፣ በመካከለኛው በደቡብ፣ በደቡብ ምዕራብ እና በምዕራብ…
አምራች ኢንዱስትሪዎች ለዘርፉ የተሰጠውን ዕድል በአግባቡ ሊጠቀሙ ይገባል – አቶ መላኩ አለበል
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2016(ኤፍ ቢ ሲ) አምራች ኢንዱስትሪዎች ለዘርፉ የተሰጠውን መልካም ዕድል በአግባቡ ሊጠቀሙ እንደሚገባ የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል ገለጹ።
ከኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ ጎን ለጎን ከሚካሄዱ መርሐ ግብሮች መካከል "የግል ኢንቨስትመንት እና አስቻይ ሁኔታዎች "…
የብልጽግና ሥራ አስፈጻሚ አባላት የ9 ወራት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ በጎርጎራ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ሥራ አስፈጻሚ አባላት የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ በጎርጎራ ተካሂዷል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ የብልጽግና ሥራ አስፈጻሚ አባላት የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ…
በመዲናዋ የሽብር ወንጀል ለመፈጸም ሙከራ በሚያደርጉ ሃይሎች ላይ የሚወሰደው እርምጃ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የሽብርና የተደራጁ ወንጀሎችን ለመፈጸም ሙከራ በሚያደርጉ ኃይሎች ላይ እየተወሰደ ያለው የሕግ የበላይነትን የማረጋገጥ ሥራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አስታወቀ፡፡
አገልግሎቱ ለመገናኛ ብዙኃን በላከው…
የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና መርሐ ግብር ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2016 ትምህርት ዘመን የ2ኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ ፈተና መርሐ ግብር ይፋ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታውቋል፡፡
የፈተና መርሐ ግብሩ በወረቀትና በበይነ መረብ የሚሰጠውን የፈተና የሚወስዱ ከትግራይ ክልል ውጭ…
የአፍሪካ መሪዎች በመዲናዋ የተለያዩ የልማት ስራዎችን እየጎበኙ ነው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት የመጡ መሪዎች በአዲስ አበባ የተለያዩ የልማት ስራዎችን እየጎበኙ ይገኛሉ፡፡
የአፍሪካ መሪዎች የትውልድ ግንባታ ስራዎችን ጨምሮ በአዲስ አበባ በተሰሩ ዋና ዋና የልማት ስራዎች ዙሪያ ልምድ ለመካፈል አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡…