Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ሶማሌ ክልል 362 ትራክተሮችን ለአርሶ አደሮች በብድር ሊሰጥ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ግብርና እና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ ለአርሶ አደሮች በብድር የሚሰጣቸውን 362 በላይ ትራክተሮች ጅግጅጋ ማስገባቱን አስታወቀ፡፡ ይህም ቢሮው ላለፉት አራት ዓመታት ሲያካሂድ የቆየው የግብርና ምርትና ምርታማነት የማሳደግ መርሐ-ግብር አካል…

የቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የአረጋውያን ማዕከል አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቦንጋ ዩኒቨርሲቲው በ21 ሚሊየን ብር ወጪ ያስገነባውን የአረጋውያን ማዕከል አስመረቀ። ማዕከሉ 104 ጧሪና ደጋፊ የሌላቸው አረጋውያንን የሚይዝ ሲሆን፤ ከዳያስፖራዎች፣ የግንባታ ተቋራጮች፣ ከዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብና ከውስጥ ገቢ በተገኘ ገንዘብ…

የነዳጅ እጥረት በሚፈጥሩ ማደያዎች ላይ እርምጃ መውሰድ የሚያስችል የሕግ ማዕቀፍ ተዘጋጀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰው ሰራሽ የነዳጅ እጥረት እንዲፈጠር በሚያደርጉ ነዳጅ ማደያዎች ላይ እርምጃ መውሰድ የሚያስችል አዋጅ መዘጋጀቱን የነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን አስታወቀ። የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ሰሃረላ አብዱላሂ÷ በኢትዮጵያ ሰው ሰራሽ የነዳጅ እጥረት…

ቃኘው ሻለቃ በኮሪያ የፈፀመው ገድል ኢትዮጵያ ለዓለም ሰላም መረጋገጥ ያላትን ቁርጠኝነት ማሳያ ነው – አምባሳደር ታዬ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮሪያ ሰላም ማስከበር የተሰማራው የቃኘው ሻለቃ ጦር የፈፀመው ገድል ኢትዮጵያ ለዓለም ሰላም መረጋገጥ ያላትን ቁርጠኝነት ያሳየ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀሥላሴ ገለጹ። የኢትዮጵያ ኮርያ ዘማቾች ማኅበር ኢትዮጵያ ለሰላም…

አጋር ድርጅቶች ፕሮግራሞቻቸውን ከጤና ሚኒስቴር ዕቅዶች ጋር በማጣጣም እንዲተገብሩ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አጋር ድርጅቶች ፕሮግራሞቻቸውን ከጤና ሚኒስቴር እቅዶች ጋር በማጣጣም እንዲተገብሩ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ጥሪ አቀረቡ፡፡ የጤና ሚኒስቴር አጋር ድርጅቶች ተወካዮች ከጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ እና ከሌሎች የጤና ሚኒስቴር ከፍተኛ…

የሕግ ማስከበሩና የሰብዓዊ መብት አያያዙ በመርህ ላይ የተመሠረተ ነው – መርማሪ ቦርዱ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕግ ማስከበሩ እና የሰብዓዊ መብት አያያዙ በመርህ ላይ የተመሠረተ ነው ሲል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈፃፀም መርማሪ ቦርድ አስታወቀ፡፡ የቦርዱ አባላት በአማራ ክልል በሰሜን ምዕራብ ኮማንድፖስት ሥር በጎንደር ከተማ በሚገኘው ዘጠነኛ ፖሊስ ጣቢያ…

በክልሉ የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል 'ኢትዮጵያ ታምርት እኛም እንሸምት' በሚል መሪ ሀሳብ ክልላዊ የንቅናቄ መድረክ በአርባምንጭ ከተማ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የጋሞ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ አባይነህ አበራ÷ በዞኑ 23 በኢንዱስትሪ ዘርፍ የተሰማሩ ባለሀብቶች…

ኢትዮጵያውያን ታዳጊዎች በዓለም አቀፍ የሮቦፌስት ውድድር ላይ እየተሳተፉ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን ታዳጊዎች በዓለም አቀፍ የሮቦፌስት ውድድር ለመሳተፍ ወደ አሜሪካ አቅንተው በውድድሩ ላይ እየተሳተፉ ይገኛሉ። ተወዳዳሪዎቹ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ድጋፍ፣ አብርሆት ላይብራሪ ከአቦጊዳ የሮቦቲክስ ቴክኖሎጂ ማዕከል ጋር በመተባበር…

የመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን ያስገነባቸውን ቤቶች አስተላለፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን በኮየ ፈጬ እና በቃሊቲ ሳይቶች ያስገነባቸውን መኖሪያ ቤቶች ለተጠቃሚዎች አስተላለፈ። በቤቶቹ ማስተላለፍ በስነ-ስርዓት ላይ የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ፣ የመከላከያ ሚኒስትር አብርሃም…

አቡነ ሉቃስ በተከሰሱበት የቅስቀሳ ወንጀል ጥፋተኛ ተባሉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አቡነ ሉቃስ በተከሰሱበት የቅስቀሳ ወንጀል የጥፋተኝነት ፍርድ ተላለፈባቸው።   ተከሳሹ ጥፋተኛ የተባሉባቸው ሁለት ክሶች በአንቀጽ 247 (ሐ) ስር ተጠቃሎ ነው።   የጥፋተኝነት ፍርዱን የሰጠው የፌደራል ከፍተኛ…