Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በዝቋላ ንጹሃን በመግደል የተሳተፉ የአሸባሪው ሸኔ 2 ሻምበሎች ከነ አዛዦቻቸው ተደመሰሱ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዝቋላ አቦ ንጹሃን ካለርህራሄ በመግደል የተሳተፉ የአሸባሪው ሸኔ ሁለት ሻምበሎች ከነ ሻምበል አዛዦቻቸው መደምሰሳቸውን የጉና ክፍለ ጦር አራተኛ ሬጅመንት አስታወቀ፡፡
በምስራቅ ሸዋ ዞን ሊበን ጭቋላ ወረዳ አዋሽ ወንዝን ተከትሎ ባሉ ቀበሌዎች እና…
በግብርና ዘርፍ ያገኘነውን ስኬት በኢንዱስትሪው ዘርፍ ለመድገም ትልቅ ትልም አለን-ጠ/ሚ ዐቢይ(ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በግብርና ዘርፍ ያገኘነውን ስኬት በኢንዱስትሪው ዘርፍ ለመድገም ትልቅ ትልም አለን ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የገዳ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ግንባታን በኦሮሚያ ክልል እና በሲሲኢሲሲ መካከል…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ገዳ ልዩ የኢኮኖሚ ዞንን በይፋ አስጀመሩ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገዳ ልዩ የኢኮኖሚ ዞንን በዛሬው ዕለት በይፋ አስጀምረዋል።
የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ይህ ታሪካዊ ክስተት የኢትዮጵያ አዲስ…
የአማራ ክልል ህዝብ ሰላም በማረጋገጥ መደበኛ ሥራውን እየመራ መሆኑን ተመልክተናል – የብልፅግና ፓርቲ አመራሮች
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ህዝብ በአብዛኛው ሰላሙን በማረጋገጥ ልማትና መደበኛ ስራውን እየመራ መሆኑን መመልከታቸውን የብልፅግና ፓርቲ አመራሮች ተናገሩ።
የፓርቲ አመራሮቹ ጎንደር ከተማ ሰላማዊ መሆኗን ያለምንም ስጋት ከተማዋን ተዘዋውረን በመጎብኘት አረጋግጠናል…
230 ኢትዮጵያውያን ከኦማን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 230 ኢትዮጵያውያን ከኦማን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡
ወደ ሀገር ቤት የተመለሱት ዜጎች ሁሉም ወንዶች መሆናቸው ተገልጿል፡፡
ለተመላሽ ዜጎች በአየር ማረፊያና በማቆያ ማዕከላት ተገቢውን ድጋፍ እና እንክብካቤ በማድረግ ከቤተሰብ ጋር የመቀላቀል…
የኦሮሚያና የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልሎች በሰላምና ጸጥታ ዙሪያ እየመከሩ ነው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ እና የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልሎች በአዋሳኝ አካባቢዎች ሰላምና ጸጥታ ዙሪያ በወሊሶ ከተማ እየመከሩ ነው።
በውይይታቸውም ቀደም ሲል ሁለቱ ክልሎች የሰላምና ጸጥታ መዋቅር ተወካዮች በቡታጅራ ከተማ ተገኝተው የመከሩባቸውን ጉዳዮችና…
አሜሪካ ተቀምጠው የኢትዮጵያን ሰላም የሚያውኩ ተፈላጊዎችን ሀገሪቱ አሳልፋ በመስጠት ትብብር እንድታደርግ ተጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋን በቢሮአቸው ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡
የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ከአሜሪካው የፌዴራል የምርመራ ቢሮ (ኤፍቢአይ) ጋር ያለውን ግንኙነት…
የምርት ተወዳዳሪነት ላይ የሚመክር መድረክ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የሚመረቱ ምርቶችን መጠንና ጥራት በመጨመር የምርት ተወዳዳሪነት መፍጠር ላይ የሚመክር መድረክ እየተካሄደ ነው
በኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አዘጋጅነት ከግንቦት 1 እስከ 5 ቀን 2016 ዓ.ም በሚሊኒየም አዳራሽ የሚካሄደው የኢትዮጵያ ታምርት…
4ኛው ሀገር አቀፍ የምርምር ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 4ኛው ሀገር አቀፍ የምርምር ኮንፈረንስ "ምርምር ለዘላቂ ኑሮ"በሚል መሪ ሀሳብ በቦንጋ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ነው።
በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰው ሀብት ልማት የስራና ቴክኖሎጂ ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ነገሪ ሌንጮ (ዶ/ር) እና የቦንጋ ዩኒቨርሲቲ…
የኳታር ባለሃብቶች በኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋያቸውን ማፍሰስ እንደሚፈልጉ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኳታር ባለሃብቶች በኢትዮጵያ በተለያዩ ዘርፎች መዋዕለ ንዋያቸውን ማፍሰስ እንደሚፈልጉ ተገለጸ፡፡
በኳታር፣ የመን እና ኢራን የኢፌዲሪ አምባሳደር ፈይሰል አልይ ከኳታር የኢንቨስትመንት ባለስልጣን የአፍሪካ ዳይሬክተር ሱልታንአል ሳዓዲ እና ልዑካቸው…