Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ”ፅዱ ኢትዮጵያ” ንቅናቄን ተቀላቀለ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ማኔጅመንት የ3 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ድጋፍን ጨምሮ የ"ፅዱ ኢትዮጵያ" ንቅናቄን የድጋፍ ማዕቀፍ አጽድቋል።
የዩኒቨርሲቲው ኤክስኪዩቲቭ ማኔጅመንት ባደረገው ስብሰባ የ"ፅዱ ኢትዮጵያ" ንቅናቄን…
ሐሰተኛና አፀያፊ የፈጠራ ታሪክ እያሰራጩ ህዝብን የሚያደናግሩ ዩቲዩበሮችን በቁጥጥር ስር ዋሉ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከማህበረሰቡ ወግና ባህል ፍፁም ተቃራኒ የሆነ ሐሰተኛ እና አፀያፊ የፈጠራ ታሪክ እያሰራጩ ህዝብን የሚያደናግሩ ዩቲዩበሮችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡
በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 አንድ ህንፃ ላይ ቢሮ…
የዳያስፖራ አባላት ለ’ጽዱ ኢትዮጵያ’ ንቅናቄ ድጋፍ አደረጉ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ የሚኖሩ የዳያስፖራ አባላት ለ’ጽዱ ኢትዮጵያ’ ንቅናቄ በአይነት እና በገንዘብ ድጋፍ አድርገዋል፡፡
ዋሽንግተን ዲሲ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ባዘጋጀው የ‘ጽዱ ኢትዮጵያ’ የድጋፍ ማሰባሰቢያ የበይነ መረብ መድረክ ላይ ነው ኢትዮጵያውያኑ…
የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ አባላት ባሕር ዳር ገቡ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ አባላት ባሕር ዳር ከተማ ገብተዋል።
በዚህም የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት እና የዋና ጽሕፈት ቤት ኀላፊ አደም ፋራህ፣ የክልሎች ርእሳነ መሥተዳድሮች፣ ሚኒስትሮች እና ሌሎችም የፓርቲው ሥራ…
የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር ትራንስፖርት የአስተዳደር ርክክብ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር ትራንስፖርት የአስተዳደር ርክክብ መርሀ ግብር ተካሄደ።
በመርሀ ግብሩ ላይ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ታገሰ ጫፎ ባደረጉት ንግግር ቻይና በዘረጋችው ቤልት ኤንድ ሮድ ኢኒሼቲቭ…
የቻይና ፋውንዴሽን ፎር ሩራል ዴቨሎፕመንት ሰብዓዊነት ድንበር እንደሌለው አሳይቷል – ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና ፋውንዴሽን ፎር ሩራል ዴቨሎፕመንት ሰብዓዊነት ድንበር እንደሌለው ያሳየ ነው ሲሉ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) ገለጹ።
የፋውንዴሽኑ የኢትዮጵያ ቢሮ የተመሰረተበት አምስተኛ አመት ተከብሯል።
በመርሐ ግብሩ…
የፓኪስታን ባለሃብቶች በአፍሪካ የንግድና ኢንቨስትመንት ትስስር እንዲፈጥሩ ኢትዮጵያ ሚናዋን ትወጣለች ተባለ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፓኪስታን ባለሃብቶች በአፍሪካ የንግድና ኢንቨስትመንት ትስስር እንዲፈጥሩ ኢትዮጵያ ሚናዋን እንደምትወጣ በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር ገለጹ።
በኢስላማባድ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከፓኪስታን ፌዴራል ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ጋር…
የዜጎችን የፍልሰት ምጣኔ ለመግታትና ደህንነታቸውን ማረጋገጥ የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የዜጎችን የፍልሰት ምጣኔ ለመግታትና ደህንነታቸውን ለማረጋገጥ የሚያስችል ስምምነት ከዓለም አቀፉ የፍልሰት ድርጅት (አይኦኤም) ጋር ተፈራረመ፡፡
ስምምነቱን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ…
ለህዝብ በተገባው ቃል መሰረት ጥያቄዎችን ለመመለስ ከባለድርሻ አካላት ጋር በመቀናጀት ይሰራል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለህዝብ በተገባው ቃል መሰረት ጥያቄዎችን ለመመለስ ከባለድርሻ አካላት ጋር በመቀናጀት ይሰራል ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ።
በከተማዋ ላይ መሰረታዊ ለውጥ ለማምጣት ሲካሄድ የነበረው…
ለአማራ ክልል 25 ሚሊየን ብር የሚያወጡ የኮንፈረንስ ካሜራዎች ድጋፍ ተደረገ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ለአማራ ክልል 25 ሚሊየን ብር የሚያወጡ 43 የቪዲዮ ኮንፈረንስ ካሜራዎች ድጋፍ አድርጓል፡፡
ድጋፉ በክልሉ የሚከናወኑ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ዘርፍ ሥራዎችን በማጠናከር ውጤታማ ለማድረግ ያለመ ነው ተብሏል።…