Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ታራሚዎች ማህበረሰቡን ሲቀላቀሉ አምራች ዜጋ እንዲሆኑ እየተሰራ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ግንቦት 2፣2016(ኤፍ ቢ ሲ) ታራሚዎች የእርምት ጊዜያቸውን ጨርሰው ማህበረሰቡን ሲቀላቀሉ አምራች ዜጋ እንዲሆኑ እየተሰራ መሆኑን የድሬዳዋ ሁሉን አቀፍ ማረሚያ ቤት አስታወቀ፡፡   ማረሚያ ቤቱ ለሕግ ታራሚዎች የተለያዩ የሙያ ስልጠናዎችን በመስጠት በስድስት ማህበራት…

በመዲናዋ የኮሪደር ልማት የኤሌክትሪክ መስመር ማዛወር ሥራ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የኮርደር ልማት የኤሌክትሪክ መስመር ማዛወር እና መልሶ ግንባታ ሥራ አጠናቅቆ ለደንበኞች አገልግሎት መስጠት ጀምሯል፡፡ በመስመር ማዛወር ሥራው ወቅት ለልማት ተነሺ 2 ሺህ 700 ደንበኞች አዲስ በተሰጣቸው…

አዳዲስ የነዳጅ ኩባንያና የነዳጅ ማደያ መገንባት እንዲቆም የተላለፈው ውሳኔ ክትትል እንዲደረግበት ተወሰነ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አዳዲስ የነዳጅ ኩባንያ እና የነዳጅ ማደያ መገንባት እንዲቆም ቀደም ሲል በተወሰነው ውሳኔ መሰረት አፈጻጸሙ ክትትል እንዲደረግበት ኮሚቴው ውሳኔ አሳልፏል፡፡ ብሔራዊ የነዳጅ ሪፎርም እስቲሪንግ ኮሚቴ ባለፉት 10 ወራት የነበረውን የነዳጅ ሪፎርም…

ከጣና ሐይቅ እምቦጭ አረምን ለማስወገድ ያለመ ንቅናቄ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጣና ሐይቅ ላይ ያለውን የእምቦጭ አረም ለማስወገድ ያለመ ንቅናቄ መጀመሩን የጣናና ሌሎች የውሃ አካላት ልማትና ጥበቃ ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች፣ የጣና እና ሌሎች የውሃ አካላት ልማትና ጥበቃ ኤጀንሲ እንዲሁም የባህርዳር…

ከህገ ወጦች የተሰበሰቡ ከ1 ሺህ 500 በላይ የሺሻ እቃዎች ተወገዱ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአራዳ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር በመሆን በተለያዩ ጊዜ ከህገ ወጦች የተሰበሰቡ የሺሻ እቃዎችን ማስወገዱ ተገለጸ። የክፍለ ከተማው ፖሊስ መምሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር በመቀናጀት ለወንጀል መስፋፋት መንስኤ በሆኑ ጉዳዮች…

ዲጂታል ኢትዮጵያን ዕውን ለማድረግ የባለድርሻ አካላት ቁርጠኝነት ወሳኝ ነው – ም/ጠ/ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካዊት የብልፅግናተምሳሌት የሆነች ሀገር የመገንባት ራዕይን ከግብ ለማድረስ ሁለንተናዊ የልማት ዕቅዶቻችን ሳይቆራረጡ መተግበር እንደሚገባ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው…

ኢትዮጵያና ቻይና ሐሰተኛ የጉዞ ሰነዶችን በሚለዩ ቴክኖሎጂዎች ላይ በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ከቻይና ብሔራዊ የኢሚግሪሽን አስተዳደር ም/ሃላፊ ኮሚሽነር ሊዩ ሃይታኦ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ ሁለቱ ተቋማት በቅንጅት እና በትብብር መስራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ዙሪያ…

የሽግግር ፍትህ ፖሊሲ የትግበራ ምዕራፍ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽግግር ፍትህ ፖሊሲ የትግበራ ምዕራፍ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በመካሄድ ላይ ይገኛል፡፡ በመርሐ ግብሩ ፖሊሲውን ከማስተግበር አንጻር በቀጣይ ስለሚከናወኑ ስራዎች ምክክር እየተደረገ መሆኑም ተገልጿል። በሚኒስትሮች ምክር ቤት የጸደቀው የሽግግር…

በአቡዳቢ የኢፌዲሪ ኤምባሲ ሠራተኞች ለጽዱ ኢትዮጵያ የ252 ሺህ ብር ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአቡዳቢ የኢፌዲሪ ኤምባሲ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ይፋ የሆነውን ጽዱ ኢትዮጵያ ንቅናቄን በመቀላቀል የ252 ሺህ ብር ድጋፍ አድርገዋል፡ ከሚሲዮኑ ዲፕሎማቶች 160 ሺህ ብር እንዲሁም ከአቡዳቢ የኢትዮጵያውያን ኮሚኒቲ ማህበር…

 ኢትዮጵያና የተመድ ሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽን ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) የሰብአዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽን ትብብራቸውን አጠናክረው ለመቀጠል ተስማሙ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከተመድ የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን የምስራቅ አፍሪካ ኮሚሽነር…