Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ለሴቶችና ሕፃናት ኮሚሽነር ለመሾም 213 ሴት ዕጩ ኮሚሽነሮች ጥቆማ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን የሴቶችና ሕፃናት ኮሚሽነር ለመሾም በተሰጠው ጥቆማ 213 ሴት ዕጩዎች መጠቆማቸውን ዕጩ አቅራቢ ኮሚቴው አስታወቀ፡፡ የሴቶችና ሕፃናት ኮሚሽነርን ለመሾም የተቋቋመው ዕጩ አቅራቢ ኮሚቴ ባካሄደው ሁለተኛ መደበኛ…

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ መርሐ ግብር ሊጀምር ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከመጪው መስከረም ወር ጀምሮ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ መርሐ ግብር እንደሚጀምር አስታውቋል፡፡ የዩኒቨርሲቲው አካዳሚክ ም/ፕሬዚዳንት ጀሉ ዑመር (ዶ/ር)÷ ዩኒቨርሲቲውን በሁለት ዓመት ጊዜ ውስጥ ወደ ሙሉ ራስ ገዝ ለማስገባት…

አቶ ሽመልስ አብዲሳ በለውጡ ዓመታት ሕዝብን ተጠቃሚ ያደረጉ ሥራዎች ዕውን ሆነዋል አሉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት የለውጥ ዓመታት ፈተናዎችን በመቋቋም ሕዝብን ተጠቃሚ የሚያደርጉ በርካታ የልማት ሥራዎች ዕውን መሆናቸውን የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ተናገሩ፡፡ በወለጋ ሀገራዊ ለውጡን የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰልፍ የተካሄደ ሲሆን÷ በሰልፉ…

ሕዝቡ በሰላም፣ በአንድነትና በልማት ላይ በማተኮር እጅ ለእጅ ተያይዞ መስራት አለበት – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕዝቡ በሰላም፣ በአንድነትና በልማት ላይ በማተኮር እጅ ለእጅ ተያይዞ መስራት አለበት ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። በነቀምቴ ከተማ ወለጋ ስታዲየም የለውጡን መንግስት የሚደግፍ ሰልፍ ''ወለጋ የሰላምና የብልጽግና ምድር''…

ዕጩ አቅራቢ ኮሚቴው 480 ተጠቋሚዎች መመዝገቡን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዕጩ አቅራቢ ኮሚቴው ባካሄደው 2ኛ መደበኛ ስብሰባ በኢትዮጵያ ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም ዕጩ ምክትል ዋና ዕንባ ጠባቂና ዕንባ ጠባቂዎች ምዝገባ አፈፃፀም ሪፖርትና ዝርዝር የምልመላ መስፈርቶች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳልፏል።…

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የጽዱ ኢትዮጵያ ንቅናቄን ተቀላቀለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ለጽዱ ኢትዮጵያ ንቅናቄ የ5 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል፡፡ ኮርፖሬሽኑ ውብና ዘመናዊ ከተማ ለመፍጠር የሚደረገውን ሀገራዊ ጥረት የሚያግዙ በርካታ ሥራዎችን እያከናወነ መሆኑ ተገልጿል፡፡ በሚገነባቸው ዘመናዊ…

የአካባቢ ብክለትን በቸልታ ማለፍ ለትውልድ ከባድ እዳ መተው እንደሆነ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሁን ላይ የአካባቢ ብክለትን በቸልታ ማለፍ ለትውልድ ከባድ እዳ መተው ነው ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ዲዳ ድሪባ ተናገሩ።   የዓለም የጤና ድርጅት ለአካባቢ ብክለት መጠን…

የጽዱ ኢትዮጵያ ንቅናቄ አካል የሆነው የፅዳትና አረንጓዴ ልማት ሥራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስቴር በጠቅላይ ሚኒስቴር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አነሳሽነት የተጀመረው ጽዱ ኢትዮጵያ ንቅናቄ አካል የሆነውን የፅዳትና አረንጓዴ ልማት ሥራዎች አሥጀመረ፡፡ በማስጀመሪያው ላይ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዲሞክራሲ…

በሐረሪ ክልል የአካባቢ ብክለት መከላከል የንቅናቄ መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል አቀፍ የአካባቢ ብክለት መከላከል ንቅናቄ መድረክ በሐረር ከተማ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ፣ የፌዴራል አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ ተሾመ አቡኔ እና የክልሉ ካቢኔ አባላት…

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የ9 ወራት አፈጻጸም ግምገማ መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ያለፉት ዘጠኝ ወራት የመንግስትና የፓርቲ ስራዎች አፈጻጸም ግምገማና የቀጣይ አቅጣጫዎች የአመራር መድረክ በሆሳዕና ከተማ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እንዳሻው ጣሰውን ጨምሮ የክልሉ…