Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ኢትዮጵያ በሱዳን ሰላም እንዲሰፍን የበኩሏን እንድትወጣ ተጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሱዳን ሁሉን አቀፍ የሰላም ማስፈን ሂደት ውስጥ ኢትዮጵያ ወሳኝ ሚናዋን እንድትጫወት ሱዳን ጠየቀች፡፡
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከሱዳን ሪፐብሊክ ተጠባባቂ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ሁሴን አዋድ አሊ መሃመድ ጋር…
በክልሉ ሰላምን ዘላቂ ከማድረግ ጎን ለጎን የልማት ስራዎች ተጠናክረው ቀጥለዋል- አቶ አብዱ ሁሴን
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ሰላምን ዘላቂ ከማድረግ ጎን ለጎን የህዝብን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ የልማት ስራዎች ተጠናክረው መቀጠላቸውን የክልሉ ም/ርዕሰ መስተዳደርና የምስራቅ አማራ ኮማንድ ፖስት ም/ሰብሳቢ አቶ አብዱ ሁሴን ገለጹ።
በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ…
የጃፓኑ የሕትመት ፋብሪካ በኢትዮጵያ የማምረት ሥራ ሊጀምር ነው
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጃፓኑ የሕትመት ፋብሪካ ቶፓን ግራቪት በኢትዮጵያ የማምረት ሥራ ሊጀምር መሆኑ ተገለጸ፡፡
ኩባንያው በቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክ በሚገነባው ፋብሪካ ከፍተኛ ጥራት እና ሚስጢራዊ የመለያ ዘዴ የሚኖራቸውን ሕትመቶች እንደሚያመርት ተገልጿል።…
የኢጋድ የውሃ ሚኒስትሮች ልዑክ የቶጎጫሌንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክትን ጎበኘ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ሙስጠፌ መሃመድ የተመራ የኢጋድ የውሃ ሚኒስትሮች ልዑክ የቶጎጫሌ ከተማ የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት የደረሰበትን ደረጃ ጎብኝቷል።
የቶጎጫሌ ከተማ የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ግንባታ በ490 ሚሊየን ብር ወጪ…
ፈጣን የነዳጅ አቅርቦት ሥርዓት ለመዘርጋት እየተሠራ መሆኑ ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የነዳጅ ዲፖ ግንባታንና የማጓጓዣ አማራጭን በማስፋት ፈጣን የነዳጅ አቅርቦት ሥርዓት ለመዘርጋት እየተሠራ መሆኑን የኢትዮጵያ ነዳጅና ኢነርጂ ባለሥልጣን ገለጸ።
የባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ሳህረላ አብዱላሂ÷ በሰኔ ወር 2014 ዓ.ም የተጀመረው…
በመዲናዋ የትራንስፎርሜሽናል ዕቅድ ዝግጅት መድረክ መካሄድ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ አመራሮች የተሳተፉበት የትራንስፎርሜሽናል ዕቅድ ዝግጅት መድረክ መካሄድ ጀመረ።
የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ በመድረኩ አዲስ አበባን ዓለም…
የኦሮሞ ሕዝብ ያገኘውን ለውጥ በማስቀጠል ሠላሙን መጠበቅ አለበት- ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኦሮሞ ሕዝብ ያገኘውን ለውጥ በማስቀጠል ሠላሙን መጠበቅና አንድነቱን ማጽናት እንዳለበት አስገነዘቡ፡፡
ከአራቱም የወለጋ ዞኖች የተውጣጡ የማኅበረሰብ ክፍሎች የተሳተፉበት ሀገራዊ ለውጡን የሚደግፍ ሰልፍ…
ለሴቶችና ሕፃናት ኮሚሽነር ለመሾም 213 ሴት ዕጩ ኮሚሽነሮች ጥቆማ ቀረበ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን የሴቶችና ሕፃናት ኮሚሽነር ለመሾም በተሰጠው ጥቆማ 213 ሴት ዕጩዎች መጠቆማቸውን ዕጩ አቅራቢ ኮሚቴው አስታወቀ፡፡
የሴቶችና ሕፃናት ኮሚሽነርን ለመሾም የተቋቋመው ዕጩ አቅራቢ ኮሚቴ ባካሄደው ሁለተኛ መደበኛ…
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ መርሐ ግብር ሊጀምር ነው
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከመጪው መስከረም ወር ጀምሮ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ መርሐ ግብር እንደሚጀምር አስታውቋል፡፡
የዩኒቨርሲቲው አካዳሚክ ም/ፕሬዚዳንት ጀሉ ዑመር (ዶ/ር)÷ ዩኒቨርሲቲውን በሁለት ዓመት ጊዜ ውስጥ ወደ ሙሉ ራስ ገዝ ለማስገባት…
አቶ ሽመልስ አብዲሳ በለውጡ ዓመታት ሕዝብን ተጠቃሚ ያደረጉ ሥራዎች ዕውን ሆነዋል አሉ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት የለውጥ ዓመታት ፈተናዎችን በመቋቋም ሕዝብን ተጠቃሚ የሚያደርጉ በርካታ የልማት ሥራዎች ዕውን መሆናቸውን የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ተናገሩ፡፡
በወለጋ ሀገራዊ ለውጡን የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰልፍ የተካሄደ ሲሆን÷ በሰልፉ…