Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በወለጋ ሀገራዊ ለውጡን የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በወለጋ ሀገራዊ ለውጡን የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው፡፡
በድጋፍ ሰልፉ ባለፉት የለውጥ ዓመታት በተለያዩ ዘርፎች የተገኙ ስኬቶችን የሚገልጹ መልዕክቶች እየተላለፉ ይገኛሉ፡፡
በድጋፍ ሰልፉ በወለጋ የተለያዩ አካባቢዎች የተወጣጡ…
በአማራ ክልል ”በኢትዮጵያ ታምርት” ንቅናቄ የ312 ባለሀብቶችን ችግር መፍታት ተቻለ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ''በኢትዮጵያ ታምርት'' ንቅናቄ ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ በተከናወነ ሥራ የ312 የባለሀብት ኢንዱስትሪዎች ችግር ተፈትቶ ወደ ምርት መግባታቸውን የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ፡፡
በዚህም ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በመተካትና የውጭ…
ኢጋድ በሶማሌ ክልል የአባል ሀገራቱን የከርሰ ምድር ውኃ ፕሮጀክት በይፋ አስጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ በይነ መንግሥታት ድርጅት (ኢጋድ) በሶማሌ ክልል የድርጅቱ አባል ሀገራት የከርሰ ምድር ውኃ ልማት ፕሮጀክትን በዛሬው ዕለት አስጀምሯል።
ፕሮጀክቱ በድርቅ፣ በማህበራዊ ልማት ውስንነቶችና በአየር ንብረት ለውጥ ሳቢያ…
የበጀት ጥያቄዎች የልማትና የኢንቨስትመንት ዕቅድ ግቦችን ከማስፈጸም አኳያ የተቃኙ ሊሆኑ ይገባል ተባለ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የበጀት ጥያቄዎች የልማትና የኢንቨስትመንት ዕቅድ ግቦችን ከማስፈጸም አኳያ የተቃኙ ሊሆኑ እንደሚገባ የገንዘብ ሚኒስቴር ገለፀ፡፡
የግብርና ፣ የፍትህ እና…
ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከእንግሊዝ አምባሳደር ጋር መከሩ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በኢትዮጵያ ከእንግሊዝ አምባሳደር ዳረን ዊልች ጋር በሁለትዮሽ ግንኙነት ላይ ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም ÷በኢትዮጵያና እንግሊዝ ከተሞች መካከል የሁለትዮሽ ግንኙነትን በማጠናከር አብሮ…
የታላቁ ነጃሽ 00 መንደር ግንባታ ፕሮጀክት ማስጀመሪያ መርሐግብር እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ ነጃሽ 00 መንደር ግንባታ ፕሮጀክት ማስጀመሪያ መርሐግብር እየተካሄደ ይገኛል፡፡
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠ/ም/ቤ እና የትግራይ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት፥ ከአል ነጃሺ መልሶ ግንባታ እና ልማት ኢኒሼቲቭ ጋር በመሆን…
በትራፊክ አደጋ የ4 ሰዎች ሕይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን ሜታ ወረዳ ከጠዋቱ 2 ሠዓት ላይ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የአራት ሰዎች ሕይወት አለፈ።
አደጋው የደረሰው ከጅቡቲ ወደ አዲስ አበባ የዕርዳታ እህል ጭኖ ሲጓዝ የነበረ የዓለም ምግብ ፕሮግራም ተሸከርካሪ መንገድ ስቶ በመገልበጡ…
ኢትዮጵያና አርሜኒያ በከበሩ ማዕድናት ላይ በጋራ ለመስራት ውይይት አደረጉ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና አርሜኒያ በከበሩ ማዕድናት ላይ በጋራ ለመስራት ውይይት አደረጉ፡፡
የማዕድን ሚኒስትር ሀብታሙ ተገኘ (ኢ/ር) በኢትዮጵያ የአርሜኒያ አምባሳደር ሳሀክ ሳርጊሲያን ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡
በውይይታቸውም…
አገልግሎቱ እና ማኅበሩ በጋራ ለመሥራት የመግባቢያ ሠነድ ፈረሙ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ደምና ኅብረ ኅዋስ ባንክ አገልግሎት እና የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሠነድ ተፈራረሙ።
የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር አሸናፊ ታዘበው (ዶ/ር) ሁለቱም ተቋማት ለትርፍ ያልተቋቋሙ የሰብዓዊ ሥራ…
ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) የማክሮኢኮኖሚ ኮሚቴ በሀገር በቀል የኢኮኖሚ ሪፎርም አጀንዳ አፈፃፀም ላይ መወያየቱን ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የማክሮኢኮኖሚ ኮሚቴ ከሀገር በቀል የኢኮኖሚ ሪፎርም አጀንዳ አፈፃፀም ላይ በዛሬው ዕለት መምከሩን አስታወቁ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ዛሬ የማክሮኢኮኖሚ ኮሚቴ ከሀገር…