Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የተመራ ልዑክ ደሴ ገባ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የተመራ ልዑክ የልማት ስራዎችን ለመመልከት ደሴ ከተማ ገብቷል። በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ የተመራው ልዑክ በከተማዋ በሚኖረዉ ቆይታ ትልልቅ የልማት ስራዎችን ተመልክቶ ለተጨማሪ ልማት ግብዓት የሚኾኑ…

“ጽዱ ጎዳና – ኑሮ በጤና” የከተማ ውበትን በመጨመር ጤናማ አካባቢን የሚፈጥር ነው -ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ“ጽዱ ጎዳና - ኑሮ በጤና” ተግባር ነዋሪዎችን በሚያሳፍር መልኩ በየመንገዱ ከመፀዳዳት ይልቅ፣ የከተማ ውበትን በሚጨምር መልኩ ጤናማ አካባቢን ለመፍጠር የሚያስችል ነው ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ከንቲባዋ…

የ“ጽዱ ጎዳና – ኑሮ በጤና” ንቅናቄን በርካቶች እየተቀላቀሉ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ መፀዳጃ ቤቶችን በመገንባት ክብርን ጠብቆ የመፀዳዳት ባህልን ለማዳበር በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ይፋ የሆነውን የ“ጽዱ ጎዳና - ኑሮ በጤና” ንቅናቄን በርካቶች እየተቀላቀሉ ነው። በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ዋና…

በኦሮሚያ ክልል ከ500 ሺህ ኩንታል በላይ ምርጥ ዘር ለአርሶ አደሩ እየተሰራጨ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ከ500 ሺህ ኩንታል በላይ ምርጥ ዘር ተመርቶ ለአርሶ አደሩ እየተሰራጨ መሆኑን የክልሉ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ አስታወቀ። ምርታማነታቸው ከፍተኛ የሆኑና በሽታን መቋቋም የሚችሉ ከ20 በላይ የሰብል ዓይነቶች ምርጥ ዘር እያመረተ…

የምጣኔ ሃብት ምሁሩ ዘመዴነህ ንጋቱ ‘ጽዱ ኢትዮጵያ’ ንቅናቄን ተቀላቀሉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የምጣኔ ሃብት ምሁሩ ዘመዴነህ ንጋቱ ‘ጽዱ ኢትዮጵያ’ ንቅናቄን መቀላቀላቸውን አስታወቁ። የምጣኔ ሃብት ምሁሩ ዘመዴነህ ንጋቱ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ይፋ የሆነው “ጽዱ ጎዳና-…

ጽዱ ኢትዮጵያ ንቅናቄ ዳያስፖራው በጤና ልማት ላይ አስተዋጽኦ እንዲያበረክት ዕድል ፈጥሯል- አለማየሁ ገብረማርያም (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ‘ጽዱ ኢትዮጵያ’ ንቅናቄ ዳያስፖራው በህብረተሰብ ጤና ልማት ላይ አስተዋጽኦ ለማድረግ የሚያስችለውን ዕድል የፈጠረ አጋጣሚ ነው ሲሉ በካሊፎርኒያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካል ሳይንስ መምህርና የህግ ባለሙያው አለማየሁ ገብረማርያም (ፕ/ር) ገለጹ።…

በአማራ ክልል የሚገኙ የልማት ስራዎችን ለማጠናከር ሰላም አስፈላጊ ነው – ም/ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የሚገኙ የልማት ስራዎችን ለማጠናከር ሰላም አስፈላጊ ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ተናገሩ፡፡ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የተመራ የፌደራል መንግሥት እና የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች ልዑክ…

የጋምቤላ ክልልን የተፈጥሮ ሀብት በማልማት ባለሃብቶች ተሳትፏቸውን እንዲያጠናክሩ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ያለውን የተፈጥሮ ሀብት ለማልማት በሚደረገው ጥረት ባለሃብቶች ተሳትፏቸውን እንዲያጠናክሩ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ቴንኩዋይ ጆክ ጠየቁ። በክልሉ በተለያዩ የኢንቨስትመንት ዘርፎች ላይ የተሰማሩ ባለሃብቶች የተሳተፉበት…

የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በተመረጡ ከተሞች በኦን ላይን ለመስጠት እየተሠራ መሆኑ ነው – ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በተመረጡ ከተሞች በኦን ላይን ለመስጠት እየተሠራ መሆኑን የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ(ፕ/ር) ገለጹ። የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ በአጠቃላይ ትምህርት ልማት ዘርፍ ምክክር መድረክ ላይ…

1 ሺህ 262 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ አረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሦስት ዙር በተከናወነ በረራ በሳዑዲ አረቢያ በችግር ውስጥ የነበሩ ዜጎችን የመመለስ ስራ 1 ሺህ 262 ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገራቸው መመለስ ተችሏል፡፡ በዛሬው ዕለት ወደ ሀገር ከተመለሱት 1 ሺህ 262 ዜጎች ውስጥ 1ሺህ 261 ወንዶች እና…