Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በተመረጡ ከተሞች በኦን ላይን ለመስጠት እየተሠራ መሆኑ ነው – ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በተመረጡ ከተሞች በኦን ላይን ለመስጠት እየተሠራ መሆኑን የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ(ፕ/ር) ገለጹ። የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ በአጠቃላይ ትምህርት ልማት ዘርፍ ምክክር መድረክ ላይ…

1 ሺህ 262 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ አረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሦስት ዙር በተከናወነ በረራ በሳዑዲ አረቢያ በችግር ውስጥ የነበሩ ዜጎችን የመመለስ ስራ 1 ሺህ 262 ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገራቸው መመለስ ተችሏል፡፡ በዛሬው ዕለት ወደ ሀገር ከተመለሱት 1 ሺህ 262 ዜጎች ውስጥ 1ሺህ 261 ወንዶች እና…

ከ337 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ337 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዛቸው ተገለጸ፡፡ የጉምሩክ ኮሚሽን ከሚያዚያ 11 ቀን እስከ ሚያዚያ 17 2016 ዓ/ም ባደረገው ክትትል 286 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር የገቢ የኮንትሮባንድ…

የስታርት አፕ ኢትዮጵያ አውደ ርዕይ የማጠናቀቂያ መርሐ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አውደ ርዕይው በተለያዩ መርሐ ግብሮች ለሦስት ሳምንታት ሲካሄድ ቆይቶ ዛሬ የማጠናቀቂያ መርሐ ግብሩ ተካሂዷል፡፡ በአውደ ርዕይው ስራዎቻቸውን ለውድድር ያቀረቡ እና ከአንድ እስከ ሦስት ለወጡ ስታርት አፖችን እውቅና እና ሽልማት ተሰጥቷል፡፡…

በስንዴ ምርት ላይ የታየው ስኬት በአትክልትና ፍራፍሬም ሊደገም ይገባል – ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በስንዴ ምርት ላይ የታየው ስኬት በአትክልትና ፍራፍሬም ሊደገም እንደሚገባ የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ(ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ሚኒስትሩ በመልካሳ ምርምር ማዕከል በአትክልትና ፍራፍሬና በሜካናይዜሽን እየተሰሩ ያሉ የምርምር ስራዎችን ጎብኝተዋል።…

የሐረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት (ካቢኔ) ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል። መስተዳድር ምክር ቤቱ በዋናነትም ኢኮኖሚያዊ ፋይዳ ያላቸው ለኢንቨስትመንት የተዘጋጁ መሬቶችን እንዲሁም በመልሶ ማልማት…

አምራች ኢንዱስትሪዎችን በመደግፍ  የተሻለ የስራ እድል ለመፍጠር በመስራት ላይ እንገኛለን – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አምራች ኢንዱስትሪዎችን በመደግፍ  የተሻለ የስራ እድል ለመፍጠር በመስራት ላይ እንገኛለን ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናገሩ፡፡ “ኢትዮጵያ-ታምርት፤ እኛም እንሸምት” በሚል መሪ ሃሰብ የተዘጋጀው የኢንዱስትሪዎች…

መከላከያ ዓለም አቀፍ ሁኔታዎችን በመረዳት የሀገር ደህንነትን የሚያስጠብቁ መሪ መኮንኖችን እያፈራ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መከላከያ እንደተቋም ዓለም አቀፍ ሁኔታዎችን በመረዳትና በመተንተን ሀገራዊ ደህንነትን የሚያስጠብቁ መሪ መኮንኖችን እያፈራ መሆኑ ተገለፀ፡፡ የመከላከያ ዋር ኮሌጅ በሜጀር ጀኔራል ሙሉጌታ ቡሊ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ያሰለጠናቸዉን ከፍተኛ መኮንኖች…

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ካቢኔ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ካቢኔ ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳልፏል፡፡ ካቢኔው በመጀመሪያ የተወያየው÷ የክልሉን ደረጃ የሚመጥን እና ዘመናዊ ቴክኖሎጅ ተሟቶለት በተዘጋጀው የመሥተዳድር ምክር ቤት እና…

የፍቼ ጫምባላላ በዓል በአዲስ አበባ ከተማ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ፣ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፍቼ ጫምባላላ በዓል በአዲስ አበባ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ይገኛል። በበዓሉ አከባበር ላይም የፌደራል መንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች፣ የሲዳማ ክልልና የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር አመራሮች ተገኝተዋል፡፡ በተጨማሪም በአዲስ አበባ…