Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ስኬታማ የፓለቲካና የአቅም ግንባታ ሥራዎችን ለማስቀጠል ክልሎች የእርስ በርስ የፓለቲካ ሥራዎችን ማጠናከር አለባቸው – ሰማ ጥሩነህ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ፓርቲ የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ የ9 ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ በአሶሳ ከተማ መካሄድ ጀምሯል። በአፈፃፀም መድረኩ የሁሉም ክልሎች እና የሁለቱ ከተማ አስተዳደሮች የዘርፉ ሃላፊዎች ተሳትፈዋል፡፡ የብልፅግና ፓርቲ ዋና…

ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ጽዱ ኢትዮጵያን ለመፍጠር አዲስ ተግባርና ንቅናቄ ይፋ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ጽዱ ኢትዮጵያን ለመፍጠር አዲስ ተግባርና ንቅናቄ በዛሬው ዕለት ይፋ አድርገዋል። የማኅበረሰቡን የጽዳት ባህል ክብርን የጠበቀ ለማድረግ የተወጠነው ይህ ተነሣሽነት፣ መጸዳጃ ቤቶችን ዘመናዊ በሆነ መልኩ…

ኢትዮጵያ የ”ኒው ዴቨሎፕመንት ባንክ” አባል ለመሆን እየሰራች መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የብሪክስ ባንክ በሆነው "ኒው ዴቨሎፕመንት ባንክ" አባል ለመሆን እየሰራች መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ ነብዩ ተድላ÷ በመዲናዋ በቅርቡ ጉብኝት ያደረጉት የተመድ ምክትል ዋና ፀሀፊ አሚና…

የልማት ተነሺዎች ለሚያቀርቧቸው ጥያቄዎች ፈጣን ምላሽ እንዲሰጣቸው ተደርጓል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቅርብ ክትትል በማድረግ የልማት ተነሺዎች ለሚያቀርቧቸው ጥያቄዎች ፈጣን ምላሽ እንዲሰጣቸው ተደርጓል ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 3ኛ መደበኛ…

የፌዴራልና የክልል ከፍተኛ አመራሮች በጎንደር ከተማ የልማት እንቅስቃሴዎችን እየጎበኙ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደና የመስኖና ቆላማ አካባቢዎች ሚኒስትር አይሻ መሃመድን (ኢ/ር) ጨምሮ ሌሎች የፌዴራልና የክልል ከፍተኛ አመራሮች በጎንደር ከተማ የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው። የጎንደር ከተማ አስተዳደር ኮሙኒኬሽን…

የዓለም የአዕምሮሯዊ ንብረት ቀን እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም የአዕምሮሯዊ ንብረት ቀን በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ24ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ22 ኛጊዜ በሳይንስ ሙዚየም እየተከበረ ይገኛል፡፡ የዘንድሮ የአዕምሯዊ ቀን “የአዕምሯዊ ንብረት ለዘላቂ ልማት፤ መጪው ጊዜያችንን በፈጠራና ኢኖቬሽን እንገንባ”…

ብሪታኒያ ለልማታዊ ሴፍቲኔት የምታደርገውን ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሪታኒያ በኢትዮጵያ ለኢኮኖሚ ማሻሻያ፣ ለመሰረታዊ አገልግሎቶች እና ለልማታዊ ሴፍቲኔት የምታደርገውን ትብብር አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለጸች። የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ሰመሪታ ሰዋሰው ከብሪታኒያ ኮመን ዌልዝ የአፍሪካ ዳይሬክተር ሳይመን ሙስታርድ…

የኢትዮ-ፓኪስታን የቢዝነስ መድረክ የተመለከተ ውይይት በላሆር ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓኪስታን የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከላሆር ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ጋር በመተባበር የንግዱን ማህበረሰብ ተሳትፎ ለማበረታታት የኢትዮ-ፓኪስታን የቢዝነስ መድረክ አዘጋጅቷል።   ኢስላማባድ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ…

ስዊድን ከ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ የሚሆን ድጋፍ አስተላለፈች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ስዊድን ከ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ (238 ሚሊየን የስዊዲን ክሮና) በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ላሉ ኢትዮጵያውያን የሚውል ድጋፍ ማስተላለፏ ተገልጿል፡፡ ስዊድን የምግብ፣ የውሃ፣ የመጠለያ፣ የጤና እንክብካቤ እና ጥበቃ የሚያስፈልጋቸውን ተጋላጭ…

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔውን እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ጉባዔውን እያካሄደ ነው፡፡ ምክር ቤቱ በዛሬ ውሎው የሦስተኛ ዓመት የሥራ ዘመን ሦስተኛ መደበኛ ጉባዔ ቃለ-ጉባዔውን ጨምሮ የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር የኮሪደር…