Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሊቢያ ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሊቢያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብዱልሃሚድ አልዳባቢያ ጋር ተወያይተዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ "የሊቢያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብዱልሃሚድ…
አቶ ኦርዲን በምስራቅ እዝ በሐረር ከተማ እየተከናወኑ የሚገኙ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪና ካቢኔያቸው በምስራቅ ዕዝ እየተከናወኑ የሚገኙ ፕሮጀክቶችን ጎብኝተዋል፡፡
ርዕሰ መስተዳድሩ በዚህ ወቅት÷ የምስራቅ እዝ በስሩ የሚገኙ ባዶ ባታዎችን በማልማት ረገድ እየተከናወኑ የሚገኙ ሥራዎች…
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 31ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡
ምክር ቤቱ ያሳለፋቸው ውሳኔዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል፡-
1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው የወጪ ንግድ የቀረጥ ማበረታቻ…
ከመላው ኢትዮጵያ የተወጣጡ የባህል ስፖርት ልዑካን የአቃቂ ኢንተርናሽናል ስታዲየምን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከመላው ኢትዮጵያ አካባቢዎች የተወጣጡ የባህል ስፖርት ልዑካን ቡድን አባላት የአቃቂ ኢንተርናሽናል ስታዲየምን ጎብኝተዋል፡፡
የልዑካን ቡድኑ አባላት በአዲስ አበባ በነበራቸው ቆይታ የስፖርት ማዘውተሪያዎችን እና የወጣቶች ስብዕና ግንባታ ማዕከላትን…
በአማራ ክልል በመኸር እርሻ ከ169 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ለማግኘት ይሰራል ተባለ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመኸር የእርሻ ስራ ከ169 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ለማግኘት እንደሚሰራ የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ገለጸ።
በክልሉ የግብርና ቢሮ የሰብል ልማት ዳይሬክተር ማንደፍሮ አስላከ (ዶ/ር)÷በ2015/16 የምርት ዘመን 140 ሚሊየን ኩንታል ምርት…
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የግንባር ቀደም ግብር ከፋዮች ሽልማት መድረክ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የታክስ ሕግ ተገዥነት ንቅናቄና የግንባር ቀደም ግብር ከፋዮች እዉቅና እና ሽልማት መድረክ በቡታጅራ ከተማ ተካሄደ::
"ከየካቲት እስከ የካቲት ግብር ለሀገር ክብር" በሚል መሪ ሀሳብ የታክስ ሕግ ተገዥነት ንቀናቄ…
በአማራ ክልል በመገንባት ላይ ከሚገኙ ት/ቤቶች 75ቱ ተጠናቀቁ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በመገንባት ላይ ከሚገኙ ትምህርት ቤቶች ውስጥ 75 የ1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች መጠናቀቃቸውን የክልሉ ትምህርት ቢሮ ገለጸ።
የቢሮው ምክትል ኃላፊ አቶ መኳንንት አደመ÷ የትምህርት ጥራትንና ተደራሽነትን ለማረጋገጥ የሚያግዙ…
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በመስኖ ልማት ከ22 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ተሰበሰበ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በምርት ዘመኑ በመስኖ ልማት እስካሁን ከ22 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት መሰብሰብ መቻሉ ተገለፀ፡፡
ክልሉ ለግብርናው ዘርፍ ምርታማነት ያሉትን የመልማት አቅሞችና ፀጋዎች ታሳቢ ባደረገ መልኩ አቅዶ በመስራት…
ህብረተሰቡን ከተሳሳቱና ከተዛቡ መረጃዎች እንዲጠበቅ ብዙ መስራት ያስፈልጋል ተባለ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ህብረተሰቡ ከተሳሳቱና ከተዛቡ መረጃዎች እንዲጠበቅና ትክክለኛ መረጃዎች እንዲያገኝ ለማስቻል የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ብዙ መስራት እንደሚጠበቅበት ተመላከተ።
በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የዲሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በመንግስት ኮሙኒኬሽን…
የአዲስ አበባ ምክር ቤት አባላት በመዲናዋ የኮሪደር ልማት ሥራዎችን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት አባላት በመዲናዋ እየተከናወኑ የሚገኙ የኮሪደር ልማት ሥራዎችን ጎበኙ፡፡
በጉብኝታቸውም÷በከተማዋ አምስቱም የኮሪደር ልማት መስመሮች እየተከናወኑ ያሉ ሥራዎች የደረሱበትን ደረጃ ተዘዋውረው መመልከታቸው…