Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

አየር መንገዱ ወደ ካሜሩን ዱዋላ የሚያደርገውን ሳምንታዊ በረራ ወደ 11 ሊያሳድግ ነው አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር…

አየር መንገዱ ወደ ካሜሩን ዱዋላ የሚያደርገውን ሳምንታዊ በረራ ወደ 11 ሊያሳድግ ነው አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የካሜሩን የንግድና የኢኮኖሚ ማዕከል ወደ ሆነችው ዱዋላ ከተማ የሚያደርገውን ሳምንታዊ በረራ ወደ 11 ሊያሳድግ ነው፡፡ በዚህ…

የሊቢያው ጠቅላይ ሚኒስትር ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሊቢያው ጠቅላይ ሚኒስትር አብዱልሃሚድ አል-ዳባይባ በኢትዮጵያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ለማድረግ ምሽቱን አዲስ አበባ ገብተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱም የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀ ሥላሴ…

የኮሪያ ፋውንዴሽን ፎር ኢንተርናሽናል ሄልዝ ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንዲቀጥል ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሪያ ፋውንዴሽን ፎር ኢንተርናሽናል ሄልዝ በጤናው ዘርፍ ለኢትዮጵያ እያደረገ ያለውን ትብብር አጠናክሮ እንዲቀጥል የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ ጠየቁ፡፡ ሚኒስትሯ ከኮሪያ ፋውንዴሽን ፎር ኢንተርናሽናል ሄልዝ ዳይሬክተር ጆንግሶህ አህን ጋር…

የአፍሪካ ኩራት ከሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ልምድ በመውሰድ እንሠራለን- ኡጋንዳ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ኩራት ከሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ልምዶችን በመውሰድ የሀገራቸውን አየር መንገድ ለማሳደግ እንደሚሠሩ የኡጋናዳ ጠቅላይ ሚኒስትር ሮቢናኽ ናባኒያ ገለጹ፡፡ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዴዔታ ዴንጌ ቦሩ በኡጋንዳ ጠቅላይ…

ኢትዮጵያ 4ኛው ዓለም አቀፍ ፋይናንስ ለልማት ጉባኤን በብቃት ለማስተናገድ ዝግጅት እያደረገች ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ 4ኛው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ዓለም አቀፍ ፋይናንስ ለልማት ጉባኤን በብቃት ለማስተናገድ የሚያስችል ቅድመ ዝግጅት እያደረገች መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ ገለፁ። አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ…

እጅግ የተከበሩ የዓለም ሎሬት ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ መኖሪያ ቤትና ስቱዲዮ ለመጠገን ርክክብ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እጅግ የተከበሩ የዓለም ሎሬት ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ ይኖሩበት የነበረውን ቤትና የሥራ ስቱዲዮ ለመጠገን የሥራ ርክክብ ተደረገ፡፡ የጥገና ሥራውን ለማከናወን የሚያስችለው ርክክብ የተደረገው በኢትዮጵያ ቅርስ ባለስልጣን፣ ቢዋይ ኤምቲ…

1 ሺህ 181 ዜጎች ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶስት ዙር በረራ በሳዑዲ አረቢያ በችግር ውስጥ የነበሩ ዜጎችን የመመለስ ስራ 1 ሺህ 181 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው መመለሳቸው ተገለፀ፡፡ የተመለሱት ሁሉም ወንዶች ሲሆኑ÷ 4ቱ እድሜያቸው ከ18 አመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች መሆናቸው…

”ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም” በሚል የሩጫ ውድድር ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ''ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም” በሚል መሪ ሃሳብ ሀገር አቀፍ የሩጫ ውድድር ሊካሄድ መሆኑን የሰላም ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ውድድሩን የሰላም ሚኒስቴር ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እና ከታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ጋር በመቀናጀት ነው በሁሉም…

በመዲናዋ ከተማ አቀፍ የኢትዮጵያ ታምርት አውደ ርዕይና ባዛር ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) "ኢትዮጵያ ታምርት፤ እኛም እንሸምት" ከተማ አቀፍ አውደ ርዕይና ባዛር ዛሬ በአዲስ አበባ ተከፍቷል። አውደ ርዕይና ባዛሩን የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል እና የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባና የኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ኃላፊ ጃንጥራር…

በኦሮሚያ ክልል በ3 ሚሊየን ሄክታር ላይ የእንስሳት መኖ ለማልማት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በ3 ሚሊየን ሄክታር መሬት ላይ የእንስሳት መኖ ለማልማት እየተሰራ መሆኑን የክልሉ መስኖና አርብቶ አደር ልማት ቢሮ ገለጸ። በኦሮሚያ ክልል ቆላማ አካባቢዎች እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ተግባራት የአርብቶ አደሩን ሕይወት እያሻሻሉ…