Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ቻይና የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን የሚያከናውናቸውን ተግባራት እንደምትደግፍ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና መንግስት የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን እያከናወናቸው የሚገኙ ተግባራት ለመደገፍ ዝግጁ መሆኑን ገለጸ፡፡ የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ኮሚሽነር ተመስገን ጥላሁን በኢትዮጵያ የቻይና ኤምባሲ ኢኮኖሚክ ካውንስለር ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም…

1 ሺህ 170 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት በሦስት በረራዎች በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 170 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ፡፡ ከሚያዝያ 4 ቀን 2016ዓ.ም ጀምሮ እየተከናወነ በሚገኘው ዜጎችን ወደ ሀገር የመመለስ ሥራም ከ4 ሺህ በላይ…

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ለ658 የሕግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ለ658 የሕግ ታራሚዎች ይቅርታ ማድረጉን ርዕሰ መሥተዳድር እንዳሻው ጣሰው አስታወቁ፡፡ ይቅርታው የተደረገውም ባለፈው ሣምንት የተከበረውን 1ሺህ 445ኛውን ዒድ አል ፈጥር እና መጪውን የፋሲካ በዓል ምክንያት…

የሳተላይት መረጃዎችን በመጠቀም የምርምር ሥራዎች እየተሰሩ ነው – ኢንስቲትዩቱ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሳተላይት መረጃዎችን ለተቋማት ተደራሽ በማድረግ የምርምር ሥራዎች እንዲጎለብቱ እየተሰራ መሆኑን የስፔስ ሳይንስና ጂኦ-ስፓሻል ኢንስቲትዩት ገለጸ። በጂኦ-ስፓሻል ዘርፍ መረጃ ለተቋማት ተደራሽ ማድረግ በሚያስችለው ሁኔታዎች ላይ ኢንስቲትዩቱ…

ለመዲናዋ ነዋሪዎች 143 ሚሊየን ሜትር ኪዩቢክ ውኃ ቀርቧል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከገፀ-ምድርና ከርሰ-ምድር የውኃ መገኛዎች 143 ነጥብ 81 ሚሊየን ሜትሪክ ኪዩቢክ ውኃ አምርቶ ማሠራጨቱን የአዲስ አበባ ከተማ ውኃና ፍሳሽ ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ ከገፀ-ምድር የውኃ መገኛዎች 56 ነጥብ 38 ሚሊየን ኪዩቢክ…

የናይጄሪያ ልዑክ በኢትዮጵያ የመስኖ ስንዴ ልማት ዘርፍ የልምድ ልውውጥ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አመራሮችንና ባለሙያዎችን ያካተተው የናይጄሪያ ልዑክ በኢትዮጵያ በመስኖ ስንዴ ልማት ላይ የልምድ ልውውጥ አድርጓል፡፡ ከልምድ ልውውጡ በተጨማሪ ልዑኩ በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን አቢቹፍ ኛአ እና ቅምቢት ወረዳዎች በበኩታ ገጠም እየለማ ያለ…

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በበልግ ወቅት የጎርፍ አደጋ ይከሰትባቸዋል በተባሉ አካባቢዎች የቅድመ ጥንቃቄ ስራ እየተሰራ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በበልግ ወቅት ናዳና የጎርፍ አደጋ ሊከሰት ይችላል ተብለው በተለዩ 148 ቀበሌዎች የክልሉ መንግስት የቅድመ ጥንቃቄ ስራ እየሰራ መሆኑን የክልሉ ኮሙኒኬሽን ገለጸ፡፡ የክልሉን የ100 ቀን ዕቅድ ሂደት በተመለከተ የክልሉ…

የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን ከዓለም ዓቀፍ የብሪክስ የፀረ-ሙስና ቡድን ጋር ውይይት እያደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽነር ሳሙኤል ኡርቃቶ (ዶ/ር) የተመራ ልዑካን ቡድን ከዓለምዓቀፍ የብሪክስ የፀረ-ሙስና ቡድን ጋር ውይይት እያደረገ ይገኛል፡፡ ውይይቱ በሩሲያ ሞስኮ ከተማ ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡ የውይይት…

የዜጎችን የምግብ ዋስትና ለማረጋገጥ የአጋር አካላት ድጋፍ ወሳኝ መሆኑ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) በግብርናው ዘርፍ ከጃፓን መንግሥትጋር በትብብር በሚሠሩ ጉዳዮች ላይ በኢትዮጵያ የሀገሪቱ አምባሳደር ከሆኑት ሂሮ ሺባታ ጋር መክረዋል፡፡ በምክክራቸውም በሩዝ፣ አበባ፣ አትክልትና ፍራፍሬ እንዲሁም ቡና ልማት…

ኮርፖሬሽኑ ከጀርመን ኩባንያ ጋር የ1 ነጥብ 2 ሚሊየን ዩሮ የድጋፍ ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከጀርመን ድርጅት አስተባባሪ ቢሮ (አይ ኤፍ ኢ) ጋር የ1 ነጥብ 2 ሚሊየን ዩሮ የድጋፍ ስምምነት ተፈራርሟል። የኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ አክሊሉ ታደሰ÷ የጀርመኑ ማስተባበሪያ ቢሮ የስራ እድልን ለመጨመር…