Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በዶ/ር መቅደስ ዳባ የተመራ ልዑክ አይደር ሪፈራል ሆስፒታልን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ የተመራ ልዑክ በመቀሌ አይደር ሪፈራል ሆስፒታል እና የአፎሚ ሜዲካል ግላቭ ማምረቻ ማዕከልን ጎበኘ፡፡ ልዑካኑ በጉብኝታቸው በአይደር ሪፈራል ሆስፒታል በመገንባት ላይ የሚገኘውን የካንሰር ጨረራ ሕክምና መስጫ ማዕከል…

ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎችን ያካተተ ቡድን በምስራቅ ወለጋ ዞን የልማት ሥራዎችን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል መንግስትና የኦሮሚያ ክልል ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎችን ያካተተ ቡድን በምስራቅ ወለጋ ዞን እየተከናወኑ ያሉ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ በገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ኢዮብ ታካልኝ (ዶ/ር) የተመራው ቡድን በምስራቅ ወለጋ ዞን ጉቶ ጊዳ ወረዳ…

አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ የወደፊት የሀገራችን ችግር መፍቻ ቁልፍ ነው – ም/ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ የወደፊት የዓለማችን እና የሀገራችን ችግር መፍቻ ቁልፍ ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ ደስታ የተሰኘች ሮቦት በኢትዮጵያ በመገኘት የሙዚቃ ዝግጅቷን ከአርቲስት ሙላቱ አስታጥቄ(ዶ/ር) ጋር…

በኢትዮጵያ የመጀመሪው የዓለም የሥነ-ጥበብ ቀንና የጃዝ ሙዚቃ ቀን ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የመጀመሪው የዓለም የሥነ-ጥበብ ቀን እና የኢትዮጵያ ጃዝ ሙዚቃ ቀን ሊካሄድ መሆኑን የአዲስ አበባ ባህል፣ ኪነ-ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ገለጸ፡፡ ቢሮው ከኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ጋር በመተባበር በዓለም ለስድስተኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ…

የዓባይ ተፋሰስ “ቤዚን ፕላን” አተገባበር ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓባይ ተፋሰስ “ቤዚን ፕላን” አተገባበር የመግባቢያ ስምምነት የፊርማ ሥነ-ስርዓት ከክልሎች የፕላንና ልማት ቢሮዎች ጋር ተደርጓል። የፊርማ ሥነ-ስርዓቱ የአማራ፣ የኦሮሚያ እና ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች የውሃና ኢነርጂ ቢሮዎች፣ የመስኖና ቆላማ…

በሳዑዲ ዓረቢያ በማቆያ ጣቢያ የሚገኙ ዜጎችን የመመለሱ ሥራ ነገ ሊጀመር ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በማቆያ ጣቢያ የሚገኙ ዜጎችን በተቀናጀ መንገድ የመመለሱ ሥራ ነገ እንደሚጀመር የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ ገለጹ። በሚኒስትር ዴኤታዋ የተመራው የመንግሥት ልዑክ ቡድን በሳዑዲ አረቢያ ሪያድ የኢትዮጵያ…

አዲስ አበባችን ማንንም የማትገፋ የሁላችን መዲና ናት – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባችን ማንንም የማትገፋ የሁላችን መዲና ናት ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷ በኮሪደር ልማትና በመልሶ ማልማት የተነሱ ነዋሪዎችን አዲስ በገቡባቸው…

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 29ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን ማሳለፉን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት መረጃ አመልክቷል። ውሳኔዎቹም፡- 1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው…

ኢትዮጵያ የግሎባል ፐብሊክ ሴኩሪቲ ትብብር ፎረም የቦርድ አመራሮች ጉባኤ ላይ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና ናንቶንግ ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው “የግሎባል ፐብሊክ ሴኩሪቲ” ትብብር ፎረም የዳይሬክተሮች ቦርድ ስብሰባ ላይ ኢትዮጵያ እየተሳተፈች ነው። በስብሰባው የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል እየተሳተፉ እንደሚገኙ…

አቶ አሻድሊ ከዓለም አቀፍ የምግብ ፕሮግራም የምሥራቅ አፍሪካና የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አሻድሊ ሀሰን ከዓለም አቀፍ የምግብ ፕሮግራም የምሥራቅ አፍሪካና የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ክሪስ ኒኮይ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም÷ በግጭት ምክንያት በክልሉ ለተፈናቀሉ ዜጎች መንግሥታዊ…