Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ዩናይትድ ኪንግደም ከምስራቅ አፍሪካ ሀገራት በሚገቡ የአበባ ምርቶች ላይ የምታስከፈለውን ቀረጥ ላልተወሰነ ጊዜ አነሳች

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ዩናይትድ ኪንግደም ኢትዮጵያን ጨምሮ ከምስራቅ አፍሪካ ሀገራት ወደ ሀገሪቱ በሚገቡ የአበባ ምርቶች ላይ የምታስከፍለውን ቀረጥ ማንሳቷን አስታውቃለች፡፡ ውሳኔው ኢትዮጵያን ጨምሮ አበባ አምራች ለሆኑት የቀጣናው ሀገራት እና ሌሎች ሀገራት ከዩናይትድ…

ተወዳዳሪ የንግድ ዘርፍ ለመፍጠር የብድር አቅርቦት ማመቻቸት እንደሚገባ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ተወዳዳሪና ለምጣኔ ሀብታዊ እድገት አስተዋፅኦ የሚያበረክት የንግድ ዘርፍ ለመፍጠር በጥናት የተደገፈ የብድር አቅርቦት ማመቻቸት እንደሚገባ የአዲስ አበባ ንግድና የዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ገለጸ፡፡ የብድር አቅርቦት በቢዝነስ ስራዎች ላይ ስላለው…

በጋምቤላና በኦሮሚያ ህዝቦች መካከል የአብሮነት እሴትን ማጠናከር እንደሚገባ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላና በኦሮሚያ ክልል ህዝቦች መካከል ያለውን የአብሮነት እሴቶች በማጠናከር ሰላምን በዘላቂነት ማስቀጠል እንደሚገባ ተገለፀ። በጋምቤላ እና በኦሮሚያ ክልሎች አጎራባች ዞን፣ ወረዳ እና ቀበሌዎች የተዘጋጀ የሰላም ኮንፈረንስና የምክክር መድረክ…

ከወጪ ንግድ ምርቶች ከ600 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ 8 ወራት የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ክትትል ከሚያደርግባቸው የወጪ ንግድ ምርቶች 617 ሚሊየን የአሜሪካን ዶላር ገቢ መገኘቱን አስታወቀ፡፡ በስምንት ወሩ ከወጪ ንግድ 705 ነጥብ 15 ሚሊየን ዶላር ለማግኘት የተያዘው ዕቅድ…

ደቡብ ኮሪያ ለኢትዮጵያ የምታደርገውን የሰብዓዊ ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ደቡብ ኮሪያ ለኢትዮጵያ የምታደርገውን የሰብዓዊ ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል ገልጻለች፡፡ በቅርቡ የተሾሙት በኢትዮጵያ የደቡብ ኮሪያ አምባሳደር ጃንግ ካንግ እንዳሉት÷ ኢትዮጵያ እና ደቡብ ኮሪያ ረጅም ዘመናትን ያስቆጠረ ጠንካራ የሁለትዮሽ ግንኙነት…

የብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ሊግ ዋና ጽሕፈት ቤት በአማራ ክልል ለተጎዱ ሴቶች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ሊግ ዋና ጽሕፈት ቤት በአማራ ክልል በሰው ሠራሽ እና በተፈጥሮ አደጋ ምክንያት ለተጎዱ ሴቶች የሚውል የገንዘብ ድጋፍ አድርጓል። የሊጉ ኃላፊ እሌኒ ዓባይ በዚህ ወቅት እንዳሉት፥ የሴቶች ሊግ የበለጸገች ኢትዮጵያን እውን…

በሚቀጥሉት 10 ቀናት ዝናብ ሰጭ ገጽታዎች በበልግ ዝናብ ተጠቃሚ አካባቢዎች ላይ ተጠናክረው ይቀጥላሉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመጪዎቹ አሥር ቀናት ዝናብ ሰጭ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች በአብዛኛዎቹ የበልግ ዝናብ ተጠቃሚ የሀገሪቱ አካባቢዎች ላይ እየተጠናከሩ እንደሚቀፅሉ የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ገለጸ፡፡ በዚህ መሰረትም በደቡብ ምዕራብ፣ በደቡብ፤ በመካከለኛው፣…

በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ የነበረ 345 ሽጉጥ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መነሻውን ምዕራብ ጎንደር ሸህዲ ሽንፋ አድርጎ ወደ ባህርዳር ከተማ ሊገባ የነበረ 345 ሽጉጥ መያዙን የባህርዳር-ጎንደር ኮማንድ ፖስት አስታወቀ። ሕገ-ወጥ ሽጉጡ በተሽከርካሪ ላይ ተመሳስሎ በተሰራ ሻግ በድብቅ ተጭኖ ሲጓዝ በተደረገ ክትትል ምሽት 1…

110 የሽብር ቡድኑ ሸኔ አባላት በሰላማዊ መንገድ እጃቸውን ሰጡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን በተለየዩ ወረዳዎች ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 110 የአሸባሪው ሸኔ አባላት መንግስት ያቀረበውን የሳላም ጥሪ ተቀብለው እጃቸውን ሰጥተዋል። የዞኑ አስተዳደር እንዳስታወቀው÷የመንግስት ጸጥታ ሃይሎች በተለያዩ ወረዳዎች…

ኮማንድ ፖስቱ ተልዕኮውን በቁርጠኝነት በመወጣቱ አንፃራዊ ሰላም ማምጣት ችሏል- ጄኔራል አበባው ታደሰ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ተከስቶ የነበረው የጸጥታ ችግር የክልሉ ሕዝብ እና ኮማንድ ፖስቱ በወሰደው የተቀናጀ እርምጃ አንፃራዊ ሰላምን ማምጣት መቻሉን የጦር ኀይሎች ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄኔራል አበባው ታደሰ ገልጸዋል። ጄኔራል አበባው ታደሰ ከሰሜን…