Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በመንዝ ቀያ ገብርኤል ወረዳ፣ አሳግርት ወረዳ የጊና-ሀገር ከተማ እና በሐራ ከተማ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን መንዝ ቀያ ገብርኤል ወረዳ፣ አሳግርት ወረዳ የጊና-አገር ከተማ እና በሰሜን ወሎ ሐራ ከተማ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል፡፡ የድጋፍ ሰልፉ ባለፉት ዓመታት በለውጡ መንግሥት የመጡትን የማህበራዊ፣ ፖሊቲካዊ እና…

በዓሉ ያለምንም አደጋ ክስተት በሰላም እንዲከበር አስፈላጊዉን ቅድመ ዝግጅት አድርጊያለሁ – ኮሚሽኑ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን የኢድ-አልፈጥር በዓል ያለምንም አደጋ ክስተት በሰላም እንዲከበር አስፈላጊዉን ቅድመ ዝግጅት ማድረጉን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ ለአደጋ የሚያጋልጡ አሰራሮችን በመጠቆም በተለያዩ አማራጮች…

በሀርቡና ደጋን ከተሞች ሀገራዊ ለውጡን አስመልክቶ ህዝባዊ ሰልፍ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን በሀርቡና ደጋን ከተሞች ሀገራዊ ለውጡን አስመልክቶ ህዝባዊ ሰልፍ ተካሄደ። በድጋፍ ሰልፉ ለክልላችን ሰላም በህብረት እንቆማለን፣ ለሀገራችን ብልፅግና እውን መሆን እንተጋለን፣ በጋራ ጥረት ሰላማችንን እናረጋግጣለን…

በርካታ ድሎችን ያስመዘገበ፣ በህዝብ ትግል የተወለደ ለዉጥ መጥቷል – የዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለዘመና አጋጥመዉ የነበሩ ስብራቶችን በአግባቡ የለየ፣ ስብራቶችን ለመጠገን መፍትሔ ያስቀመጠና በህዝብ ትግል የተወለደ ለዉጥ መጥቷል ሲሉ የዋግ ኽምራ ብሄረሰቡ ም/ አስተዳዳሪና የኢንቨስትመንት መምሪያ ሀላፊ አቶ ሹመት ጥላሁን ተናገሩ፡፡…

ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በደባርቅ ከተማ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ሰሜን ጎንደር ዞን ደባርቅ ከተማ ሀገራዊ ለውጡን የሚደግፍ ህዝባዊ ተካሄደ። በድጋፍ ሰልፈኞቹ ዉስጣዊ ሰላማችን በማጽናት ዉጫዊ ተጽዕኖዎችን በድል እንወጣለን፣ ሰላማችን በእያንዳንዳችን ቤት ናት፣ በክልሉ ጥያቄዎች በሰላማዊ መንገድ…

በገንዳ ውሃ ከተማ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ጎንደር ዞን ገንዳ ውሃ ከተማ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በመካሄድ ላይ ነው፡፡ በድጋፍ ሰልፈኞቹ እኛ ኢትዮጵያዊያን ለሀገራችን ሠላምና ሁለንተናዊ ብልፅግና የበኩላችንን እንወጣለን፣ በጥቂት ፅንፈኛ ኃይሎች አስተሳሰብና እኩይ…

በለውጡ የተገኙ ድሎችን ለማስቀጠል በትኩረት እንደሚሰራ አቶ ደስታ ሌዳሞ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል በለውጡ መንግሥት ያገኛቸውን ድሎች ለማስቀጠል ከምንጊዜውም በላይ ዝግጁ ነው ሲሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ ገልጸዋል፡፡ በሲዳማ ክልል የሃዋሳ ከተማ እና የሰሜን ሲዳማ ዞን ነዋሪዎች በሃዋሳ ከተማ "ለሰላማችን ዘብ…

አየር መንገዱ የ78 ዓመታት የስኬት ጉዞውን በማስመልከት በልዩ ዝግጅት ወደ ካይሮ በረራ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ አገልግሎት መስጠት የጀመረበትን 78ኛ ዓመት አስመልክቶ የመጀመሪያ በረራ ወዳደረገበት ካይሮ በልዩ ዝግጅት በረራ አድርጓል። አየር መንገዱ በፈረንጆቹ 1946 መጋቢት 29 በአሥመራ በኩል በማድረግ ወደ ግብጽ ካይሮ…

ሩዋንዳ ከአስከፊው የዘር እልቂት በኋላ ዳግም እንድትገነባ ኢትዮጵያ ላበረከተችው አስተዋጽኦ ምስጋና አቀረበች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩዋንዳ ገጥሟት ከነበረው አስከፊው የዘር እልቂት በኋላ ዳግም እንድትገነባ ኢትዮጵያ ላበረከተችው አስተዋጽኦ ምስጋና አቀረበች። በሩዋንዳ ኪጋሊ የሩዋንዳ ዘር ጭፍጨፋ 30ኛ ዓመት ዛሬ ታስቧል። በመታሰቢያ ስነ-ስርዓት ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር…

የአማራ ክልል የአድማ ብተና የተሃድሶ ስልጠና የወሰዱ አባላትን አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል የአድማ ብተና የተሃድሶ ስልጠና ወስደው ያጠናቀቁ የቀድሞ ልዩ ሃይል አባላት ዛሬ መመረቃቸውን የክልሉ መንግስት ኮሙኒኬሽን ቢሮ አስታወቀ። በብር ሸለቆ ወታደራዊ ማሰልጠኛ በሁለተኛው ዙር የአድማ ብተና የተሃድሶ ስልጠና የወሰዱ የክልሉ…