Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ባለፉት ዓመታት የገጠሙንን ፈተናዎች በማለፍ በርካታ ስኬቶችን አስመዝግበናል- አቶ ፍቃዱ ተሰማ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ዓመታት እንደ ሀገር የገጠሙንን ፈተናዎች በማለፍ በርካታ ስኬቶችን አስመዝግበናል ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ የኦሮሚያ ክልል ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ፍቃዱ ተሰማ ተናገሩ፡፡ ዛሬ በቄለም ወለጋ ዞን ደምቢዶሎ ከተማ…

ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት አባል ለመሆን የሚያግዛትን ድርድር በግንቦት ወር ታካሂዳለች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት አባል ለመሆን የሚያግዛትን 5ኛ ዙር ድርድር በግንቦት ወር እንደምታካሂድ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ገብረ መስቀል ጫላ ገለፁ። ኢትዮጵያ ከ20 ዓመታት በፊት የዓለም ንግድ ድርጅት አባል…

የአዲስ አበባ እና ኪጋሊ ከተሞችን ትብብር ለማጠናከር ያለመ ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ እና ኪጋሊ ከተሞችን ትብብር ለማጠናከር የሚያስችል የእህትማማች ስምምነት ተፈረመ፡፡ ስምምነቱን የተፈራረሙት የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ እና የሩዋንዳ ዋና ከተማ ኪጋሊ ከንቲባ ዱሴምግዩንቫ ሳሙኤል ናቸው፡፡…

በኪጋሊ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ሕንጻ ግንባታ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀ ሥላሴ በሩዋንዳ ኪጋሊ ለኢትዮጵያ ኤምባሲ ጽሕፈት ቤት ግንባታ የመሰረት ድንጋይ አስቀመጡ፡፡ ግንባታው የሚከናወነው በ7 ሺህ 771 ካሬ ሜትር ላይ መሆኑ ተገልጿል፡፡ አምባሳደር ታዬ በዚሁ ጊዜ…

በድሬዳዋ ከተማ የውኃ ጉድጓድ ሲቆፍሩ የነበሩ 2 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውኃ ጉድጓድ በመቆፈር ላይ የነበሩ ሁለት ግለሰቦች ሕይወት ማለፉን የድሬዳዋ ከተማ አሥተዳደር ፖሊስ አስታወቀ፡፡ አደጋው ዛሬ ከቀኑ 8 ሠዓት ተኩል አካባቢ በድሬዳዋ 03 ቀበሌ ደምሴ ረታ ሕንጻ ግሪን ዴይ ፔኒሲዮን ግቢ ውስጥ መከሰቱን ፖሊስ…

በኤፍ ኤም 98.1 ለአድማጭ የሚደርሰው ‘የጨረቃ ውል’ ድራማ 100ኛ ክፍል ዛሬ ለአየር በቅቷል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፋና ኤፍ ኤም 98.1 ቅዳሜ ከረፋዱ 5 እስከ 9 ሠዓት ለአድማጭ በሚደርሰው 'ማረፊያ' የመዝናኛ ፕሮግራም ውስጥ የሚገኘው 'የጨረቃ ውል' ድራማ ዛሬ ክፍል 100 ለአየር በቅቷል፡፡ የድራማውን 100ኛ ክፍል ለአየር መብቃት አስመልክቶ ልዩ ዝግጅት…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ኢትዮጵያና ሩዋንዳ በግብርናው ዘርፍ የሚያደርጉት ትብብር ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጹ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ሩዋንዳ በግብርናው ዘርፍ የሚያደርጉትን ትብብር አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስታወቁ፡፡ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ዛሬ ወደ ሩዋንዳ ኪጋሊ ያቀኑት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)÷ በፕሬዚዳት…

የአሜሪካ የትራንስፖርት ደኅንነት አስተዳደር በአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ያደረገው የአቪዬሽን ሴኪዩሪቲ ኦዲት በስኬት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ የትራንስፖርት ደኅንነት አስተዳደር በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ያደረገው የአቪዬሽን ሴኪዩሪቲ ኦዲት በስኬት መጠናቀቁን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አስታወቀ፡፡ አገልግሎቱ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ…

በትራፊክ አደጋ የ3 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ገብረ ጉራቻ ከተማ ሀርቡ በሪ ቀበሌ ድልድላ አካበቢ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሦስት ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ ዛሬ ጠዋት 3 ሠዓት ላይ በደረሰው የትራፊክ አደጋ ከሟቾች በተጨማሪ በሁለት ሰዎች ላይ ከባድ ጉዳት…