Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ለኢትዮጵያ የጤና ዘርፍ ስኬት ስፔን ድጋፏን አጠናክራ እንደምትቀጥል ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በጤናው ዘርፍ የያዘችው ዕቅድ እንዲሳካ ስፔን የምታደርገው ድጋፍ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል በኢትዮጵያ የሀገሪቱ አምባሳደር ጉይሌርሞ አንቶኒዮ ሎፔዝ ማክሊላን አረጋገጡ፡፡ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ከአምባሳደሩ እና ከስፓኒሽ…

ንግድ ባንክ ከ121 ሺህ እስከ 95 ሺህ ብር ያለአግባብ የወሰዱትን ገንዘብ ያልመለሱ ግለሰቦችን ምስል ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮያ ንግድ ባንክ ከ121 ሺህ እስከ 95 ሺህ ብር ያለአግባብ የወሰዱትን ገንዘብ ያልመለሱ ግለሰቦችን ምስል ይፋ አድርጓል፡፡ በባንኩ የሲስተም ማዘመኛ ሥራ ላይ የተፈጠረውን ክፍተት በመጠቀም መጋቢት 6 ቀን 2016 ዓ.ም ያለአግባብ ከባንኩ…

የክልሉ መንግስት የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ግብ ማሳካትን እንደግዴታ ወስዶ እየተገበረ ነው – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2016(ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል መንግስት የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ግብ ማሳካትን እንደ ምርጫ ሳይሆን እንደ ግዴታ ወስዶ በመተግበር ላይ እንደሚገኝ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በማበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መረጃ…

መጋቢት 24 የኢትዮጵያውያን የነጻነትና የዕኩልነት ሃዉልት የቆመበት ታሪካዊ ቀን ነዉ – አቶ ፍቃዱ ተሰማ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መጋቢት 24 የኢትዮጵያውያን የነጻነት እና የዕኩልነት ሃዉልት የቆመበት ታሪካዊ ቀን ነዉ ሲሉ በብልጽግና ፓርቲ የኦሮሚያ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሃላፊ ፍቃዱ ተሰማ ገለጹ፡፡ በብልጽግና ፓርቲ የኦሮሚያ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ ፍቃዱ ተሰማ ፥ በዛሬዉ…

በጋምቤላ ክልል አልፎ አልፎ የሚከሰቱ የፀጥታ ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት የተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲዎች ተሳትፎ ሊጠናከር ይገባል – አቶ ዑሞድ ኡጁሉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል አልፎ አልፎ የሚከሰቱ የፀጥታ ችግሮችን በዘላቂነት ለመቅረፍ የተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲዎች ተሳትፎ ሊጠናከር እንደሚገባ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ዑሞድ ኡጁሉ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድር ዑሞድ ኡጁሉ እና ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ…

ባቦጋያ አካዳሚ ያሰለጠናቸውን የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል አባላት አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ባሕር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ማሪታይም ባቦጋያ አካዳሚ ያሰለጠናቸውን የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል አባላት አስመረቀ፡፡ ተመራቂዎቹ በስልጠናቸው ወቅት÷ ከመርከብ የሚነሳ እሳትን እንዴት መከላከል እንደሚቻል እና የእሳት አደጋ ቢነሳ እንኳ…

የትራንስፖርት ስምሪትና የነዳጅ ድጎማን በማጭበርበር ሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ ፍርድ ቤት ቀረቡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርት ስምሪትና የነዳጅ ድጎማን በማጭበርበር ሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ የስምሪት ኃላፊዎች እና የትራንስፖርት ማኅበራት የቦርድ ሰብሳቢዎች ፍርድ ቤት ቀረቡ። ተጠርጣሪዎቹ መንግሥት ማኅበረሰቡ የትራንስፖርት እጥረት እንዳያጋጥመው ብሎ…

ምክር ቤቱ የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥርና አስተዳደር አዋጅን አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥር እና አስተዳደር አዋጅን መርምሮ አጽድቋል፡፡ ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው 19ኛ መደበኛ ስብሰባው ነው የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥር እና አስተዳደር አዋጅን በሶስት ድምጸ ተዓቅቦ እና በአብላጫ…

ዓለም ባንክ ለአነስተኛና መካከለኛ ኢንዱስትሪዎች የሚያደርገውን ድጋፍ እንደሚቀጥል አረጋገጠ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም ባንክ የኢትዮጵያ አነስተኛና መካከለኛ ኢንዱስትሪዎችን ለመደገፍ ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር በትብብር መሥራቱን እንደሚቀጥል አስታውቋል፡፡ የዓለም ባንክ ምክትል ፕሬዚዳንት ሊሳ ሮሰን እና የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል በባንኩ ድጋፍ…

ሀገራዊ ምክክሮች ሀገራዊ ችግሮችን የመፍታት አቅም አላቸው – የጃፓን አምባሳደር

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አማካኝነት የሚካሔዱ ውይይቶች ሀገራዊ ችግሮችን የመፍታት አቅም እንዳላቸው በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ሺባታ ሂሮኖሪ አመላከቱ፡፡ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርአያ (ፕ/ር) ከአምባሳደር ሺባታ…