Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የክልሉ ህዝብ የመልማት ፍላጎቱ በጠንካራ የመንግስት መሪነት እውን ይሆናል – አቶ ደስታ ሌዳሞ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልሉ ህዝብ የመልማት፣ የማደግና የመበልፀግ ፍላጎቱ በጠንካራ የመንግስትና ፓርቲ መሪነት እውን ይሆናል ሲሉ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ ገለጹ፡፡
ርዕሰ መስተዳድሩ በክልሉ በአለታ ጩኮ ከተማ ለሚገነባው የንፁህ መጠጥ ውሃ…
የህዝቡ መልዕክት የብልፅግና ጉዞ በጠንካራ መሰረት ላይ እየተገነባ መሆኑን ያረጋግጣል – አቶ ሽመልስ አብዲሳ
አዲስ አበባ፤ መጋቢት 24፣2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ህዝቡ ያስተላለፈው መልዕክት የሚያረጋግጠው የብልፅግና ጉዞ በጠንካራ መሰረት ላይ እየተገነባ መሆኑን እንሚያሳይ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡
ርዕሰ መስተዳድሩ በክልሉ በተለያዩ አካባቢዎች ዛሬ የተካሄደውን ህዝባዊ…
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መሥተዳድር ም/ቤት የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መሥተዳድር ምክር ቤት በ10ኛ መደበኛ ስብሰባው በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳለፈ፡፡
መሥተዳድር ምክር ቤቱ የክልሉ ተቋማት 17 ማቋቋሚያና ማስፈፀሚያ ደንቦች ላይ ከተወያየ በኋላ ውሳኔ ማሳለፉን የክልሉ…
ለውጡ የህዳሴ ግድቡ ግንባታ በትክክለኛ አቅጣጫ እንዲከወን አድርጓል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን
አዲስ አበባ፤ መጋቢት 24፣2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራዊ ለውጡ የህዳሴ ግድቡ ግንባታ የገጠሙትን ችግሮች በማረም ግንባታው በትክክለኛ አቅጣጫ እንዲከወን አድርጓል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት፤ ዛሬ የታላቁ…
መሰናክሎችን ወደ ዕድልነት ቀይረን አያሌ ድሎችን ተቀዳጅተናል – ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፤ መጋቢት 24፣2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዕልፍ ፈተናዎች ውስጥ አልፈን ቃላችንን ተግብረን ለውድቀት የተዘረጉ መሰናክሎችን ወደ ዕድልነት ቀይረንን አያሌ ድሎችን ተቀዳጅተናል ሲሉ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ገለጹ።
ሚኒስትሩ እንኳን ለዴሞክራሲና ብልጽግና አዲስ…
በአቃቂ ቃሊቲ የ60 ሺህ ዘመናዊ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ተጀመረ
አዲስ አበባ፤ መጋቢት 24፣2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደርና ኦቪድ ግሩፕ ትብብር በአቃቂ ቃሊቲ የ60 ሺህ ዘመናዊ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ሥራ ተጀመረ፡፡
በግንባታ ማስጀመሪያ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ፣ የኦቪድ ግሩፕ ዋና ሥራ…
በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ማስታወሻነት የተዘጋጀ ቴምብር ተመረቀ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ማስታወሻነት የተዘጋጀ ቴምብር ተመረቀ፡፡
የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ፕሮጀክት የመሰረት ድንጋይ የተጣለበት 13ኛ ዓመት በዓል "በኅብረት ችለናል" በሚል መሪ ሐሳብ በአዲስ አበባ እየተከበረ ነው።…
ብልፅግና ፓርቲ በኦሮሚያ ክልል ችግሮችን በመፍታት ለሰላምና ለወንድማማችነት እንደሚሰራ ገለጸ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ብልፅግና ፓርቲ በኦሮሚያ ክልል የተለዩ ችግሮችን በመፍታት ለሀገራዊ ሰላምና ለህብረብሔራዊ ወንድማማችነት እንደሚሰራ በፓርቲው የኦሮሚያ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የፖለቲካና የአቅም ግንባታ ዘርፍ ሀላፊ ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
ፓርቲው ከህዝብ የተነሱ…
የመደመር ሐሳብ የዕይታ ለውጥ እንዲመጣ ያደረገ መንገድ ነው – አቶ ኦርዲን በድሪ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመደመር ሐሳብ በሀገራችን አዲስ የዕይታ ለውጥ እንዲመጣ ያደረገ ሀገር በቀል መንገድ ነው ሲሉ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለጹ፡፡
"የለውጡ ትሩፋቶችና መደመር" በሚል መሪ ሐሳብ በሐረር ከተማ የፓናል ውይይት እየተካሄደ ሲሆን÷…
በመቱ፣ በደሌ፣ ቡሌ ሆራ እና ደምቢዶሎ ለውጡን የሚደግፍ ህዝባዊ ሰልፍ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመቱ፣ በደሌ፣ ቡሌ ሆራ እና ደምቢዶሎ ከተሞች ሀገራዊ ለውጡንና ያመጣውን ውጤት የሚደግፍ ህዝባዊ ሰልፍ ተካሂዷል።
የድጋፍ ሰልፉ ተሳታፊዎች 'ለሰላማችን ዘብ እንቆማለን ለውጡን እናጸናለን'' በሚል መሪ ሀሳብ ባካሄዱት የድጋፍ ሰልፍ የለውጡን…