Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ባለፉት ዘጠኝ ወራት 2 ነጥብ 1 ሚሊየን ቋሚ የሥራ ዕድል ተፈጥሯል ተባለ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ ባለፉት ዘጠኝ ወራት 2 ነጥብ 1 ሚሊየን ዜጎች ቋሚ የሥራ ዕድል እንደተፈጠረላቸው የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈርያት ካሚል ገለጹ።
ሚኒስትሯ የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጸም አስመልክተው ባቀረቡት ሪፖርት፤ ሚኒስቴሩ የመጀመሪያውን…
የቻይና ብሔራዊ የቴክስታይልና ጨርቃ ጨርቅ ካውንስል ዘርፉን በተመለከተ በኢትዮጵያ ቅኝት ማድረግ እፈልጋለሁ አለ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይናው ብሔራዊ የቴክስታይል እና ጨርቃ ጨርቅ ካውንስል በኢትዮጵያ የቴክስታይል እና ጨርቃ ጨርቅ ዘርፉን በጥልቀት ለመቃኘት እና ለመሳተፍ ፍላጎት እንዳለው አስታወቀ፡፡
በካውንስሉ ዋና ጸሐፊ ዚያ ሊንግ ሚን የተመራ ልዑክ ከኢትዮጵያ…
በሶማሌ ክልል በዜጎች የኢኮኖሚና መሠረተ ልማት ዝርጋታ ተጨባጭ እድገት መመዝገቡ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመኖሪያ ቤቶች፣ በንጹህ መጠጥ ውኃ፣ መብራት፣ ትምህርት፣ ጤናና ሌሎች ማኅበራዊ አገልግሎቶች ተጨባጭ እድገት መመዝገቡን የሶማሌ ክልል አስታወቀ፡፡
በከተማ መሬት አሥተዳደር፣ አረንጓዴ ልማት፣ ጽዳትና የከተማ ቤቶች ኪራይ ሕግ ላይ…
በኢትዮጵያ የምግብ ስርዓትና ስነ-ምግብ ፍኖተ ካርታ ላይ ምክክር ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት እና የልማት አጋሮች ቡድን በሀገሪቱ የምግብ ስርዓት እና ስነ-ምግብ ፍኖተ ካርታ ላይ የምክክር መድረክ አካሂደዋል።
በግብርና ሚኒስቴር እና በጤና ጥበቃ ሚኒስቴር እየተመራ ያለው ፍኖተ ካርታ ሀገሪቱ አሁን ያለችበትን የምግብ…
በመድኃኒት ቤቶችና መደብሮች ላይ አስገዳጅ ደረጃ ሊተገበር ነው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ መድኃኒት ቤቶችና መድኃኒት መደብሮች ላይ አስገዳጅ ደረጃ በቅርቡ ሊተገበር መሆኑን የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ሄራን ገርባ አስታወቁ፡፡
በመድኃኒት ቤቶችና መድኃኒት መደብሮች ላይ ቁጥጥር ለማድረግ…
አቶ አወሉ አብዲ #ጽዱኢትዮጵያ ንቅናቄን ተቀላቀሉ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መሥተዳድር አወሉ አብዲ ለ #ጽዱኢትዮጵያ 10 ሺህ ብር ድጋፍ በማድረግ ንቅናቄውን ተቀላቅለዋል።
ንቅናቄው ሰዎች ንጽህናውን በጠበቀ ቦታ በመጸዳዳት አካባቢን ንጹህ የማድረግ ባህልን እንዲያሳድጉ ደረጃቸውን የጠበቁ…
በሣይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ዘርፍ ላይ ያተኮረ ኤክስፖ ሊዘጋጅ ነው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) "ስትራይድ ኢትዮጵያ 2024" የተሰኘ ትኩረቱን በሣይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ዘርፍ ላይ ያደረገ ኤክስፖ በአዲስ አበባ ሣይንስ ሙዝየም ሊካሄድ ነው።
ኤክስፖው "ሣይንስ በር ይከፍታል፤ ቴክኖሎጂ ያሥተሣሥራል፤ ፈጠራ ወደፊት ያራምዳል" በሚል መሪ…
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የሚገኘው የፓቶሎጂ ሙዝየም በአዲስ መልክ ታድሶ ተመረቀ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ1974 ዓ.ም የተቋቋመው የፓቶሎጂ ሙዝየም በአዲስ መልክ እድሳት ተደርጎለት በዛሬው ዕለት ተመረቀ፡፡
የኮሌጁ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አንዱዓለም ደነቀ (ፕ/ር) በምረቃው ላይ ባደረጉት ንግግር ለበርካታ…
ስለ አዲሱ የዓባይ ድልድይ ዘጠኝ ነገሮች
1. ከፊትና ከኋላ ከግራና ከቀኝ በ18 ኬብሎች በአጠቃላይ በ72 ኬብሎች (ገመዶች) የተወጠረ ሆኖ ጠቅላላ ክብደቱ በገመዶቹ አማካኝነት ወደ ቋሚው ምሰሶ የሚተላለፍና ከምሰሶውም ወደ መሰረቱ የሚዘልቅ ነው፣
2. የቋሚው ምሰሶ ከመሰረት በላይ 7 ሜትር ከፍታ እና ታወሩ 27 ሜትር ከፍታ ሲኖረው…
ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ አዘርባጃን ገቡ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አዘርባጃን ገብተዋል፡፡
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ የረጅም ጊዜ ወዳጅና አጋር ሀገር የሆነችው አዘርባጃን መግባታቸውን በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው አስታውቀው፤ ለተደረገቸው ደማቅ አቀባበል ለሀገሪቱ መንግስት…