Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

87ኛው የየካቲት 12 ሰማዕታት መታሰቢያ ቀን ተከበረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 87ኛው የየካቲት 12 መታሰቢያ በአዲስ አበባ ሥድስት ኪሎ የሰማዕታት ሐውልት ተከብሯል፡፡ ዕለቱ የአዲስ አበበ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የመንግሥት ሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት ነው የታሰበው፡፡…

በመዲናዋ የኤሌክትሪክ ሚኒባሶች የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት መስጠት ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አዳዲስ የኤሌክትሪክ ሚኒባሶች የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት መስጠት መጀመራቸውን የከተማዋ ትራንስፖርት ቢሮ አስታውቋል፡፡ ቢሮው የሕዝብ ትራንስፖርት አቅርቦትን ለማሻሻልና ተደራሽ ለማድረግ የግል ባለሃብቱ ወደ ትራንስፖርት…

ኢትዮጵያና የዓረብ ባንክ ለአፍሪካ ኢኮኖሚ ልማት የ49 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና የዓረብ ባንክ ለአፍሪካ ኢኮኖሚ ልማት የ49 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡  የድጋፍ ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሽዴ እና የባንኩ ፕሬዚዳንት ሲዲ ኦልድ ታህ (ዶ/ር) ተፈራርመውታል፡፡…

የአማራ ክልል ምክር ቤት 7ኛ መደበኛ ጉባኤ ከነገ በስቲያ መካሄድ ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 7ኛ መደበኛ ጉባኤውን ከየካቲት 13 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ እንደሚያካሂድ የምክር ቤቱ አፈ ጉባኤ ገለጹ። የምክር ቤቱ አፈጉባኤ ወይዘሮ ፋንቱ ተስፋዬ ምክር ቤቱ ከየካቲት 13 እስከ 15…

ዓለም ባንክ የኢትዮጵያን የልማት ግቦች ለመደገፍ ቁርጠኛ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ እና የብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ ከዓለም ባንክ ምክትል ፕሬዚዳንት ቪክቶሪያ ኩዋኩዋ ጋር ተወያይተዋል፡፡   አቶ አህመድ ሺዴ÷ በማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ሒደት፣ በመልሶ ግንባታና የቀድሞ…

የዓድዋ ድል መታሰቢያ የጀግኖች ቅድመ አያቶቻችንን ገድል የዘከረ ነው – ኮሚሽነር መስፍን (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓድዋ ድል መታሰቢያ ከ128 ዓመታት በኋላ የጀግኖች ቅድመ አያቶቻችንን ገድል የዘከረ ነው ሲሉ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርአያ (ፕ/ር) ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነሮች የዓድዋ ድል መታሰቢያን…

ኢትዮጵያ በግብርናው ዘርፍ እያስመዘገበች ያለው ውጤት ለአፍሪካ ምሳሌ እንደሚሆን ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በግብርናው ዘርፍ እያስመዘገበች ያለው ውጤት ለሌሎች የአፍሪካ ሀገራት ምሳሌ ተደርጎ እንደሚወሰድ የ37ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ ተሳታፊዎች ገለፁ፡፡ በምግብ ራስን መቻል ሉዓላዊነትን ለማስጠበቅ ቁልፉ ጉዳይ መሆኑን…

የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ እየተወያዩ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች በክልሉ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ እየተወያዩ ነው፡፡ ውይይቱ የክልሉ ሕዝብ የሚያነሳውን የመልካም አሥተዳደር፣ የልማት ሥራዎች እና ሌሎች ጥያቄዎችን መመለስ ላይ ትኩረት ያደረገ መሆኑን አሚኮ ዘግቧል፡፡ በውይይት…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ቻይና እና ዩኒዶ ለኢትዮጵያ ልማት ላላቸው አጋርነት አመሰገኑ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የቻይና መንግሥት እና የተባበሩት መንግስታት የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት (ዩኒዶ) በኢትዮጵያ የዜጎችን ኑሮ እየተከናወኑ ባሉ ተግባራት ላይ ላሳዩት ተነሳሽነትና ቁርጠኝነት ምስጋና አቅርበዋል፡፡ ጠቅላይ…

ለፕሬዚዳንት ሞሃመድ ኡልድ ኤል ጋዙዋኒ የመልካም ምኞት መርሃ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለፈረንጆቹ 2024 የአፍሪካ ህብረት ሊቀ መንበር ሆነው ለተመረጡት የሞሪታኒያ ፕሬዚዳንት ሞሃመድ ኡልድ አል ጋዙዋኒ የዓመቱ ሊቀመንበር ሆነው በመመረጣቸው የ’እንኳን ደስ አልዎት’ መልካም ምኞት መርሃግብር ዛሬ ተካሄደ። በቦሌ ዓለም አቀፍ አየር…